ዜና
Archive

Month: September 2022

የ”ህ” እና የ “ክ” ጉዳይ ላይ የተሰጠአስተያየት

በፕሮፌሰር ባዬ ይማም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ቋንቋዎች ጥናት   ለወንድም ታደሰእናለአንባብያንጥያቄውን ምን ያህል ግልጽ አድርጌ እንደመለስኩ አላውቅም። ግልጽ ካልሆነ ወደፊት ግልጽ ለማድረግ እሞክራልሁ። ባዬ   ፕሮፌሰር መስፍን ያነሣውን ጉዳይእኔም ከሰማሁት…

ኢትዮጵያዊያን በአዲሱ ዓመት ለሰላም ቅድሚያ ሰጥተው እንዲሠሩ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ

ኢትዮጵያዊያን በአዲሱ ዓመት ለሰላም፣ እርቅና ይቅርታ ቅድሚያ ሰጥተው እንዲሠሩ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የክርስትና ሃይማኖት ተቋማት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የሃይማኖት አባቶቹ በመልዕክታቸው በአዲስ ዓመት ለራሳችን…

ኢትዮጵያዊያን በአዲሱ ዓመት ለሰላም ቅድሚያ ሰጥተው እንዲሠሩ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ

ኢትዮጵያዊያን በአዲሱ ዓመት ለሰላም፣ እርቅና ይቅርታ ቅድሚያ ሰጥተው እንዲሠሩ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የክርስትና ሃይማኖት ተቋማት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የሃይማኖት አባቶቹ በመልዕክታቸው በአዲስ ዓመት ለራሳችን…

አሜሪካ ከአንድ ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ጉዳይ አውጥታው የነበረው ህግ እንዲቀጥል ወሰነች

በፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የተፈረመው ይህ ህግ በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ጦርነት እንዲቆም የሚጠይቅ ነው በህጉ መሰረት በሰሜን ኢትዮጵያ ባለው ጦርነት ላይ የሚሳተፉ አካላት ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ያዛል አሜሪካ ከአንድ ዓመት በፊት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፉ። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የመልካም ምኞት መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ፣ አደረሰን! ዘመን አልፎ ዘመን ሊተካ፣ አሮጌ ምዕራፍ…

ቻይና በትንፋሽ የሚወሰድ የኮቪድ-19 ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች

ቻይና በትንፋሽ የሚወሰደው የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ ሰጥታለች፡፡ የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባቱ ካንሲኖ በተሰኘው የቻይና የመድሃኒት አምራች ኩባንያ የተመረተ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ክትባቱ በመርፌ ከሚሰጠው ክትባት ጋር ተመሳሳይ…

ለላቀ የሥነ-ጽሑፍ ሥራ ዕውቅና የሚሰጥበት የ”ሆሄ” የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት ተካሄደ

ለላቀ የሥነ-ጽሑፍ ሥራ ዕውቅና የሚሰጥበት የ”ሆሄ” የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት ለአራተኛ ጊዜ ተካሄደ። አራተኛው ሆሄ የሥነ-ጽሑፍ ሽልማት “ዳበራ! ለዕውቀት ጎታ!” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ቴአትርና ባህል አዳራሽ ነው የተካሄደው። የሆሄ የሥነ-ጽሑፍ…

ሊዝ ትረስ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

የ47 ዓመቷ ሊዝ ትረስ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በንግስት ኤልዛቤት ተሾሙ። የጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ከሥልጣን መልቀቅ ተከትሎ፥ እሳቸውን ለመተካት በወግ አጥባቂ ፓርቲው ውስጥ በተካሄደው የምርጫ ዘመቻ አብላጫ ድምጽ ያገኙት…

በመዲናዋ በጎርፍ አደጋ ልጆቻቸውን ላጡ ቤተሰቦች ባለ 2 መኝታ ቤትና 150 ሺህ ብር ተበረከተላቸው

በመዲናዋ አማኑኤል ሆስፒታል አካባቢ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ሁለት ልጆቻቸውን በሞት ላጡ ቤተሰቦች የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ባለ 2 መኝታ ቤትና የ150 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገላቸው፡፡ የክፍለ ከተማው ዋና ስራ…

ሩሲያ ወደ አውሮፓ የሚሄድውን የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር እከፍታለሁ ያለችበትን ቀነ ገደብ ሰረዘች

በአውሮፓ የጋዝ ዋጋ በ400 በመቶ መጨመሩ በኢንዱስትሪዎች ላይ ጉዳት እያስከተለ ነው ሩሲያ በፈረንጆቹ መስከረም ሶስት ያቋረጠቻቸውን እና ወደ አውሮፓ ጋዝ የሚወስዱ ትላልቅ መስመሮችን ለመክፈት ያስቀመጠችውን ቀነ ገደብ መሰረዟን አስታውቃለች፡፡ ቀነ…

በድጋሚ ጦርነት መቀስቀሱን ተከትሎ የአሜሪካ ዲፕሎማት ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው አሜሪካ ግጭቱ ወታደራዊ መፍትሄ አይኖረውም ብላለች

በፌደራል መንግስት እና ህወሓት መካከል ያለው ጦርነት ለወራት ጋብ ካለ በኋላ በድጋሚ ተቀስቅሷል በኢትዮጵያ፤ በፌደራል መንግስት እና በህወሓት መካከል በድጋሚ ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የአሜሪካ ፕሬዝደንት አማካሪ ወደ ኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ የዓለም ጤና ድርጅት የዶክተር ቴድሮስን የሀሰት መረጃ የማሰራጨት ድርጊትን እንዲያስቆም ጠየቀች

ኢትዮጵያ የዓለም ጤና ድርጅት ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም ከተቋሙ ሰራተኞች ሥነ ምግባር በተፃረረ መንገድ ኢትዮጵያን በተመለከተ የሀሰት መረጃ የማሰራጨት ድርጊትን እንዲያስቆም በተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያን ቋሚ…

በዘር እና በሐይማኖት ስያሜ የሚጠሩ ክለቦች የስም ማሻሻያ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጠ

በዘር እና በሐይማኖት ስያሜ የሚጠሩ ክለቦች የስም ማሻሻያ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳሰበ፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ስር የሚከናወኑ የ2015 የሊግ ውድድሮች የዝውውር ጊዜ የሚከፈትበት ቀን ይፋ ሆኗል፡፡

የተጀመረው የሰላም ሂደት እንዲቀጥል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ

የተጀመረው የሰላም ሂደት እንዲቀጥል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ፡፡ የጉባኤው የበላይ ጠባቂ አባቶች “የሰላም ቅድመ ሁኔታው ሰላም ብቻ ነው” በሚል መሪ ሃሳብ በወቅታዊ የሃገሪቱ ሁኔታ እና አዲስ ዓመትን ምክንያት…

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ ከተማ በአንድ መጋዘን ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ

በአዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ልዩ ቦታው ቤተል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአንድ መጋዘን ላይ ድንገተኛ የእሳት አደጋ መከሰቱን የእሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡…

“ህወሓት ወረራውን እያስፋፋ መጮኹን ቀጥሎበታል” – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አሸባሪው ህወሓት ወረራውን እያስፋፋ መጮኹን እንደቀጠለበት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሰጠው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ “ህወሓት ወረራውን እያስፋፋ መጮኹን ቀጥሎበታል” – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ህወሓት…