ዜና
Archive

Month: August 2022

ሁመራ ከተማ በተረጋጋ ሁኔታ እንደሚገኝ ነዋሪዎች ገለፁ

ዶቼ ቬለ DW ዛሬ ቀን ላይ ያነጋገራቸው አንድ የከተማዋ ነዋሪ በህወሓት እና በኢትዮጵያ በመከላከያ ሰራዊት መካከል ዉጊያ ካገረሸ ወዲህ በአካባቢው በረከት እና ሸረሪና በሚባል ቦታ ጦርነት እየተካሄደ መሆኑን ገልፀዋል።እሳቸው የሚኖሩበት…

ሩሲያ ወደ መካከለኛው አውሮፓ ሀገራት ጋዝ መላክ አቋረጠች

ሩሲያ 40 የአውሮፓ ሀገራትን የጋዝ ፍላጎት አቅራቢ ሀገር ናት አሁን ላይ ወደ ጀርመን የሚገባው ነዳጅ ሙሉ ለሙሉ ቆሟል ሩሲያ ወደ አውሮፓ ጋዝ መላክ አቋረጠች። የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ስድስት ወራት…

አሸባሪው ህወሓት የሰላም አማራጮችን በመተው ወረራውን ወደ ሌሎች አካባቢዎች እያስፋፋ መሆኑን መንግስት ገለጸ

መንግሥት ለሰላም አማራጭ ዕድል ለመስጠት ሲል የሕዝብ ማዕበል አስነሥቶ ሕጻናትን፣ ወጣቶችንና አረጋውያንን ለመማገድ የመጣውን የሕወሓት ታጣቂ በምሥራቅ አማራ በኩል በጀግንነት ሲከላከል መቆየቱን አስታውቋል። ሕወሓት በምሥራቅ አማራ በኩል በቆቦና አካባቢው የከፈተው…

Parimatch India

Parimatch Cell Version Registration And Login You can examine throughout the app that the streaming of the events will easy and you’ll not face any problem while using. The quantity…

Mostbet Bd App

Mostbet App Obtain For Android Apk And Ios With this app, players can take pleasure in stay video games and the most effective part is that it’s authorized in most…

ከዩክሬን ለኢትዮጵያ የተላከው ስንዴ ጂቡቲ ገባ

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አማካኝነት ለኢትዮጵያ ከዩክሬን የተገዛው እህል በዛሬው ዕለት ነሐሴ 24/ 2014 ዓ.ም. ጂቡቲ ገባ። ይህ የስንዴ ምርት ሩሲያ ዩክሬንን ከወረረች በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አፍሪካ የተላከ እህል መሆኑም…

2014 ሀገራችን የተፈተነችበት አመት ቢሆንም አንጸባራቂ ስኬቶችንም አስመዝግባበታለች – የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

ነሐሴ 2014 ዓ.ም በፈተና የታጀቡ ቢሆንም አንጸባራቂ ስኬቶች መመዝገባቸውን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በሰጠው መግለጫ የሽብር ቡድኖቹ ህወሓትና ሸኔ በርካታ መሰረተ ልማቶች ላይ ጥፋት ማድረሳቸውም ተነስቷል፡፡ በኢኮኖሚ…

የተባበሩት መንግስታት ከኢትዮጵያ ጀርባ ከአሸባሪው ህወሓት ጋር በቀጥታ በመደራደር የራሱን ሕጎች እየጣሰ መሆኑን ሾልኮ የወጣው መረጃ አመላከተ

የተባበሩት መንግሥት ከኢትዮጵያ ጀርባ ከአሸባሪው ህወሓት ጋር በቀጥታ በመደራደር የራሱን ሕጎች እየጣሰ መሆኑን መረጃዎች አመላከቱ። ዋና ጸሐፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ባለፈው ሳምንት ከአሸባሪው የህወሓት ቡድን ሊቀመንበር ከሆነው ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ጋር አጠር…

የሲሚንቶ ግብይት መመሪያ ከወጣ በኋላ ምርቱ ገበያ ላይ አለመኖሩ ተገለጸ

የሲሚንቶ ምርቶችን ግብይት እና ስርጭት ስርዓት የሚደነግገው መመሪያ ከወጣ በኋላ በብዙ ከተሞች የሲሚንቶ ምርቶች አለመኖራቸውን አዲስ ማለዳ ከተጠቃሚዎች እና ከምርት አከፋፋዮች አረጋግጣለች። ይህ የሆነውም በመመሪያው የተላለፈው የሲሚንቶ ምርቶች ጊዜያዊ የመሸጫ…

Mostbet App Obtain

Mostbet App Obtain Apk For Android & Ios Mostbet is out there on all major platforms, together with Android and iPhone. The mobile application is designed to work on both…

ዋሺንግተን ታይዋንን ማስታጠቅ እንድታቆም ቻይና ጠየቀች

ዋሺንግተን ታይዋንን ማስታስጠቋን የምትቀጥል ከሆነ እርምጃ እወስዳለሁ ስትል ቻይና አስጠነቀቀች፡፡ የባይደንን አስተዳደር ዋሺንግተን 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር የሚገመት የመሣሪያ ሽያጭ ለታይዋን ለማቅረብ የሀገሪቷን ሕግ አውጪ አካል ለመጠየቅ ማቀዱን ፖሊቲኮ…

Parimatch Private Account

Parimatch Evaluation & Bonus Code The group will allow you to to resolve your issue as quickly as attainable. On top of that, it provides an excellent depth to the markets. These…

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ያገረሸው ግጭት በእጅጉ እንዳሳሰበው ገለጸ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በትግራይ ኃይሎች እና በመንግሥት መካከል የተቀሰቀሰው ወታደራዊ ግጭት በእጅጉ እንዳሳሰበው ገለጸ። ኮሚሽኑ የግጭቱን ማገርሸት በተመለከተ ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው ሁሉም ተሳታፊ ኃይሎች ግጭት አቁመው ሰላማዊ…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ህወሓት ጦርነቱን እንዲያቆም ግፊት እንዲያደርግ በብራሰልስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጠየቀ

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ህወሓት ጦርነቱን እንዲያቆም ግፊት እንዲያደርግ በአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ጽሕፈት ቤትና የኢትዮጵያ ኤምባሲ በቤልጂየም ጠየቀ፡፡ ኤምባሲው በትዊተር ገጹ ባሰፈረው መልዕክት ፥ የኢትዮጵያ መንግስት ያለ ምንም ቅድመ…

አገልግሎቱ ወቅታዊ የደህንነት ሥጋቶችን የሚመክቱና ቀጣይ አደጋዎችን የሚያስቀሩ ክለሳዎች አካሄድኩ አለ

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በ2014 የበጀት ዓመት በሀገር ላይ ያጋጠሙን ወቅታዊ የደህንነት ሥጋቶችን በሚገባ የመከቱና ቀጣይ አደጋዎችን ማስቀረት የሚችሉ የተልዕኮ ክለሳዎችን መሠረት ያደረጉ ስምሪቶች ማካሄዱን አስታወቀ። ተቋሙ በህግ ማስከበሩ ሂደት፣በህልውና…

ዐቃቤ ህግ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ምትኩ ካሳ ላይ ክስ መሰረተ

የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ምትኩ ካሳ እና ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ግብራበሮቹ ላይ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዐቃቤ ህግ በዛሬው እለት ክስ መስርቷል፡፡ ተከሳሾች 1ኛ አቶ ምትኩ ካሳ…

በየትኛውም አካባቢ የሚገኝ ትግረዋይ ወደ ጦርነት የገባው ህወሓት ወደ ሰላም ውይይት እንዲመለስ በሕብረት ጫና ሊፈጥር ይገባል – የመከላከያ ሚኒስትሩ

በየትኛውም አካባቢ የሚገኝ ትግረዋይ ወደ ጦርነት የገባው የህወሓት ቡድን ወደ ሰላም ውይይት እንዲመለስ ከማናኛውም ግዜ በላይ በሕብረት ጫና እንዲፈጥር የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብረሃም በላይ ጥሪ አቀረቡ። ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ…

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እንደ ዐባይ ግዝፈቱን ያሳየበት የምረቃ በዓል፡፡ ስለ ክብር ዶክትሬቱ ተደስተናል።

ዛሬ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስድስት አሥርት ዓመታት ዕድሜን ያስቆጠረ ተቋም ነው፡፡ ዛሬ ተማሪዎቹን በድምቀትም አስመርቋል፡፡ አንጋፋ ከሚባሉት የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ የኾነው ባህር ዳር ራሱን ከዐባይ ያቆራኘ፤ እንደ ወንዙ ሀገር አቋርጦ…

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ የክብር ዶክትሬት ሰጠ

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬት ሰጠ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ የክብር ዶክትሬቱን የሰጣቸው÷ በሃይማኖት አባትነታቸው የተማሩትንና ያስተማሩትን በተግባር እየኖሩ ያሉ እንዲሁም ሰውን…

ብሪታኒያ ህወሓት በመቀሌ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ ተቀባይነት የለውም አለች

ህወሓት በመቀሌ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ ተቀባይነት የለውም ስትል ብሪታኒያ ገለፀች። የዓለም ምግብ ፕሮግራም የህወሓት ታጣቂዎች መቀሌ ወደሚገኘው መጋዘኑ በሀይል በመግባት 570 ሺህ ሊትር ነዳጅ የያዙ…

ምርጫ ቦርድ ‘ኢሠፓ’ በሚል ስም የቀረበውን የፓርቲ ምዝገባ ጥያቄ ውድቅ አደረገ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “የኢትዮጵያ ሠርቶ አደሮች ፓርቲ (ኢሠፓ)” በሚል ስያሜ የቀረበውን የአገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲ ምዝገባ ጥያቄን ውድቅ አደረገ። ከ30 ዓመት በፊት የኢትዮጵያ ብቸኛው ገዢ ፓርቲ የነበረው ኢሠፓ፣ ሕገወጥ…

ትዊተር “የደኅንነት ሥጋት” እንዳለበት የኩባንያው የቀድሞ የሥራ ሃላፊ ገለጹ

ትዊተር “የደኅንነት ሥጋት” እንዳለበት አንድ የኩባንያው የቀድሞ የደኅንነት ክፍል ኃላፊ ማጋለጣቸው ተሰምቷል፡፡ የቀድሞው የደኅንነት ክፍል ኃላፊ በሰጡት የምሥክርነት ቃል ኩባንያው ለተጠቃሚዎቹ እና ለአሜሪካ የደኅንነት ተቆጣጣሪዎች የደኅንነት ክፍተት እንደሌለበት በማስመሰል ራሱን…

አሸባሪው ህወሓት የሰላም አማራጮችን በመተው ዛሬ ንጋት ላይ ጥቃት መፈጸሙን መንግስት ገለፀ

የሽብር ቡድኑ ህወሓት ከመንግስት በኩል የቀረቡለትን በርካታ የሰላም አማራጮች ወደጎን በመተው ተኩስ መክፈቱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ መንግስት ተገዶ የገባበትን የሰሜኑን ጦርነት በሰላም ለመቋጨት…

1xbet India

1xbet Leglaity And Rules In India 2022 Select the country, city, region, and currency of the account. Enter your name, last name, phone number, and e-mail. Do not overlook to…

Pin Up App Obtain For Android & Ios Free

Pin Up On Line Casino Utility Features Bettilt App Download Bettilt App for Android and iOS with an INR 74,000 bonus for sport betting. BetAndYou App Download Betandyou App for…

1xbet Registration, Account Verification And Login

1xbet Registration Account New customers can use the bonus code MAXCODE to opt-in for one of many two bonuses while registering to create an account. Though you can do a…

Pin Up On Line Casino India

Pin Up On Line Casino App Obtain For Android Apk & Ios For now, there are greater than 70 sports activities disciplines to bet on! Moreover, this Indian bookie offers…

1xbet Registration, Login, And Account Verification In Bangladesh

1xbet Register Now ️ 1xbet Login At Present 777score In The company was licensed by Curacao back in 2007, straight after its founding. The license allows the bookmaker to arrange…

Pin Up App India 2022 Evaluation

Pin Up On Line Casino App And Cell Model For instance, you probably can guess on the organization that will be the first to deliver a person to Mars or…