ዜና
Archive

Month: July 2022

“ኽ” ዬን መልስልኝ ግልጽ ደብዳቤ፣ ለአትሊት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፤

                                                           …

ተመድ፤ በኢትዮጵያ የህጻናት ግድያ ጉዳይን ሊመረምር ነው

ተመድ በዩክሬን እና ሞዛምቢክ ተመሳሳይ ምርመራዎችን እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት 2021 ባጋጠሙ ግጭቶች 2515 ህጻናት ተገድለዋል ያሉት የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ 5 ሺ 555 ህጻናት መጎዳታቸውን ተናግረዋል፡፡ ህጻናት…

የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት ምትኩ ካሳ በቁጥጥር ስር ዋሉ

የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ምትኩ ካሳ በቁጥጥር ስር ዋሉ። ኮሚሽነሩ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ነው ዛሬ በፌዴራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋሉት። በፌዴራል ፖሊስ በወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ…

በፈቃድም ይሁን ያለፈቃድ በአዲስ አበባ እና በዙሪያው በሚገኙ ከተሞች የምትኖሩ የውጭ አገር ዜጎች የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት

የኢፌዴሪ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፣ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያየ መንገድ ገብተው የሚንቀሳቀሱ የውጭ አገር ዜጎችን የመመዝገብና የመቆጣጠር ስልጣን በአዋጅ ቁጥር 354/1995 እና ደንብ ቁጥር 114/1997 የተሰጠው ተቋም ነው። ስለሆነም፣ • በተለያዩ የቪዛ…

የሰላም አማራጭ አብይ ኮሚቴው ስራ መጀመሩን አስታወቀ

በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈጠረው ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የተቋቋመው አብይ ኮሚቴ ስራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድን ሁሴን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው በኩል እንዳስታወቁት፥የሰላም አማራጭ አብይ ኮሚቴው…

በቅርቡ ከወጣው ኮንዶሚኒየም ዕጣ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ

አዲስ አበባ ውስጥ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለማግኘት ለተመዘገቡ ሰዎች በተካሄደው የዕጣ ሂደት ላይ ከታዩ ጉድለቶች ጋር በተያያዘ የከተማው አስተዳደር ኃላፊዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ። ባለፈው ሳምንት አርብ ሐምሌ 01/2014 ዓ.ም….

በኢትዮጵያ “ጄኖሳይድ” ተፈጽሟል ለማለት ተጨማሪ ምርመራ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ኢሰመኮ ገለጸ

ኢሰመኮ ከሳምታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጣው የተመድ መርማሪ ቡድን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል በትግራይ ያለው የኢሰመኮ ቢሮ በህወሃት እንደተዘጋበት ዶክተር ዳንኤል በቀለ ተናግረዋል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል…

ከደምስሰነዋል መግለጫ በዘለለ የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ ያልቻለው ገዢው ፓርቲ ከአሸባሪዎች ያልተናነሰ ሕዝብን ለአደጋ እያጋለጠ ነው!

~ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት፣ መኢአድና ኢሕአፓ ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ በኦሮሚያ ክልል እንዳሻው የሚፈነጨውና በስምም በግብርም የተለያየ ካባ የሚደረብለት አለፍ ሲልም ለስልጣን ሚዛን ማስጠበቂያነት እየዋለ ነው የሚባለው ጨፍጫፊው ቡድን “ኦነግ…

የሲሚንቶ ግብይትና ስርጭት መመሪያን በሚጥሱ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ሚኒስቴሩ አስጠነቀቀ

ሲሚንቶ ግብይትና ስርጭት መመሪያን በሚጥሱ አካላት ላይ ሕጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስጠነቀቀ፡፡ የሲሚንቶ አቅርቦትና ፍላጎት ባለመመጣጠኑ ምክንያት ዋጋው እየናረ፥ ስርጭቱም ባልተገባ መንገድ እየተከናወነ የግንባታውን ዘርፍ…

ኢትዮጵያ የስርዓተ ምግብ እና የምግብ ዋስትና ዓመትን ይፋ አደረገች

የአፍሪካ ህብረት 2022ን የስርዓተ ምግብ እና የምግብ ዋስትና ዓመት እንዲሆን ይፋ ባደረገው መሰረት ኢትዮጵያም የስርአተ ምግብ እና የምግብ ዋስትና ዓመትን ይፋ አድርጋለች። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በመርሐ ግብሩ ላይ…

መንግስት በዜጎች ላይ እየፈጸመ ያለውን የተራዘመ እስር እንዲያቆም ኢሰመኮ አሳሰበ

መንግስት በህግ ማስከበር ስም በርካታ ዜጎችን በኢመደበኛ ማቆያዎች ማሰሩን እንዲያቆምም ድርጅቱ አሳስቧል መንግስት በዜጎች ላይ እየፈጸመ ያለውን የየተራዘመ እስር እንዲያቆም የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አሳሰበ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን /ኢሰመኮ/…

“በዚህ ሳምንት በአዲስ አበባ የታቀዱ የሽብር ጥቃቶች ከሽፈዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

በዚህ ሳምንት ብቻ በአዲስ አበባ ከስድስት በላይ የሽብር ጥቃቶች መክሸፋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። በዛሬው ዕለትም አሶሳ ላይ የሽብር ጥቃት የመፈጸም እቅድ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም…

ኢትዮጵያ የዩኔስኮ የማይዳሰሱ የባህል ቅርሶች በይነ መንግስታት ኮሚቴ አባል ሆነች

ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት ሳይንሳዊ እና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰሱ የባህል ቅርሶች በይነ መንግስታት ኮሚቴ አባል ሆና ተመረጠች፡፡ በፈረንጆች ሐምሌ 5 ቀን እስከ 7 ቀን 2022 በተካሄደው የዩኔስኮ የማይዳሰሱ ቅርሶች…

የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ስልጣን ለመልቀቅ ወሰኑ

የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ስልጣን ለመልቀቅ መወሰናቸውን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ሰልጣን ለመልቀቅ የወሰኑት ባለፉት ሁለት ቀናት ከ50 በላይ የመንግሥታቸው ሚኒስትሮች እና የስራ ሀላፊዎች ስልጣን መልቀቃቸውን…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

የዓለም ባንክ በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት በመሠረተ ልማት ግንባታ፣በማኀበራዊ ልማት፣በግብርና፣በቀጠናዊ ትስስር እና በኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሞች ላይ ድጋፍ ማድረጉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን…

የ2015 የፌዴራል መንግስት በጀት 786 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ ፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 786 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የ2015 የፌዴራል መንግስት በጀት አፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ያካሄደ ሲሆን፥ በ2015 የፌደራል…

ፓርላማው ዛሬ ባካሄደው 6ኛው ልዩ ስብሰባ በወቅታዊ የፀጥታ እና በንጹሐን ዜጎች ጉዳይ ላይ ተወያይቶ የውሳኔ ሐሳብ አሳለፈ

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛው ልዩ ስብሰባ፤ በወቅታዊ የፀጥታ እና በንጹሐን ዜጎች ጉዳይ ላይ ተወያይቶ የውሳኔ ሐሳብ አሳለፈ፡፡ የዕለቱን መርሐ-ግብር በግፍ ለተጨፈጨፉት ዜጎች የአንድ ደቂቃ የኅሊና…

መንግሥት የዜጎቸን ደኅንነት ለማረጋገጥ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ መንግሥት የዜጎችን ደኅንነት የማረጋገጥ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጠየቀ። የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ በበኩሉ የፌዴራል እና የክልል መንግሥታት በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ጥቃት መግታት የሚያስችል እርምጃዎች ለመውሰድ…

ኢዜማ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋን የፓርቲው መሪ አድርጎ መረጠ

የኢዜማ አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ፕርፌሰር ብርሀኑ ነጋን የፓርቲው መሪ አድርጎ መረጠ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ትናንት ሰኔ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው ምርጫ ፕ/ር…

በአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እየተሰጠ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና በሁሉም ክፍለ ከተማዎች መሠጠት ተጀምሯል። በከተማ አስተዳደሩ በተለያዩ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ ተማሪዎች ፈተናውን ያለምንም ችግር እየወሰዱ ሲሆን÷ ፈተናው ለ3…

ሊሲቻንስክ ከተማ በሩሲያ እጅ መውደቋን ዩክሬን አመነች

የዩክሬን ጦር ምሥራቃዊቷን የሊሲቻንስክ ከተማን ለቆ በመውጣት በሩሲያ ኃይሎች ቁጥጥር ስር መግባቷን ዩክሬን አረጋገጠች። “ከከባድ ውጊያ በኋላ የዩክሬን ጦር ከይዞታቸው በመልቀቅ ለማፈግፈግ ተገዷል” ብለዋል የዩክሬን ጦሩ ጠቅላይ ኢታማጆር ሹም። ቀደም…

በአዲስ አበባ በቀን 86 ሺህ ሜትር ኪዩብ ውኃ ማምረት የሚችል ፕሮጀክት ሊመረቅ ነው

በአዲስ አበባ በ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በጀት በቀን 86 ሺህ ሜትርኩዩብ ማምረት የሚችል ፕሮጀክት በነገው ዕለት በይፋ ይመርቃል፡፡ ፕሮጀክቱ በ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በጀት ተመድቦለት የተገነባ የመጀመርያው ትልቁ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ፣ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ፣ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዲዮዬ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። አቶ ደመቀ…

በጦርነቱ የተፈጸሙ ጥሰቶችን የሚያጣራው የተመድ ኮሚሽን በሃምሌ ወር አጋማሽ ወደ አዲስ አበባ እንደሚጓዝ አስታወቀ

በኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት በርካታ የሰብዓዊ ህግ ጥሰቶችን መፈጸማቸው የመብት ተቆርቋሪዎች ያወጧቸው ሪፖርቶች ያመለክታሉ የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ለኢትዮጵያ ያቋቋመው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መርማሪ ኮሚሽን በወርሃ…

መንግስት ሰብአዊ ድጋፍ ለማድረስ ከወሰደው የግጭት ማቆም ውሳኔ በኋላ ወደ ትግራይ ክልል የሚጓጓዘው ሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ተመድ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ በተገቢው ሁኔታ እንዲደርስ ከወሰደው የግጭት ማቆም ውሳኔ በኋላ ወደ ክልሉ የሚጓጓዘው የሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን አስታወቀ፡፡ ከፈረንጆቹ ሚያዝያ 1 ቀን ጀምሮ…

ከ200 ቦቴዎች መካከል እስካሁን ትዕዛዙን የፈፀሙት 22 ብቻ መሆናቸው ተነገረ

ትናንት እስከ ቀኑ 10፡30 ሰዓት ድረስ ወደየመዳረሻ ከተሞች ገብተው ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች፤ የጫኑትን ነዳጅ እንዲያራግፉ ያንን ካላደረጉ ግን እንዲወረሱ ውሳኔ ከተላለፈባቸው 200 ቦቴዎች መካከል እስካሁን ትዕዛዙን የፈፀሙት 22 ብቻ መሆናቸውን…