ዜና
Archive

Month: May 2022

በደሴ ከተማ ሙጋድ አካባቢ በተከሰተ የእሳት አደጋ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

በደሴ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ሙጋድ አካባቢ በተከሰተ የእሳት አደጋ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በደሴ ከተማ አስተዳደር የ1ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ጥላሁን ፈንታው…

ሩሲያ እና ዩክሬን በቱርክ እንዲደራደሩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ጠየቁ

የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ሩሲያ እና ዩክሬንን በኢስታንቡል ለማደራደር ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቁ፡፡ ኤርዶኻን ሀገራቱ በጠረጴዛ ዙሪያ እንዲደራደሩ ጥሪ ያቀረቡት በትናንትናው ዕለት ለሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በስልክ ባስተላለፉት መልዕክት ነው፡፡…

ቻይና የታይዋንን የአየር መከላከያ ቀጣና ጥሳ ገባች

ቻይና የታይዋንን የአየር መከላከያ ቀጣና በሰላሳ የጦር ጄቶች ጥሳ ገብታለች፡፡ ቻይና በዚህ መልክ የታይዋንን የአየር መከላከያ ክልል ጥሳ ስትገባ በተያዘው የፈረንጆች አመት ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው፡፡ ይህ የቻይና እንቅስቃሴ ለታይዋን…

የሰኔ ወር የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

በሰኔ ወር 2014 ዓ.ም የቤንዚን፣ የናፍጣ እና የኬሮሲን የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በግንቦት ወር ሲሸጥበት በነበረው እንደሚቀጥል የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ነገር ግን የአውሮፕላን ነዳጅ፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣ እና የከባድ…

በብርጋዴል ጀኔራል ተፈራ ማሞ ጉዳይ ፍ/ቤት የ10 ቀናት ተጨማሪ ጊዜ ፈቀደ

የአብክመ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ግንቦት 22/2014 ዓ/ም በዋለው ችሎት የብርጋዴል ጀኔራል ተፈራ ማሞን ጉዳይ ያየ ሲሆን የመርማሪ ቡድኑ ምርመራየን ስላልጨረስኩ የተለያዩ ማስረጃዎችን ከባንክ፣ ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት፣ ከኢሳት እና ከሌሎች…

ካርድ “የዘፈቀደ” ያለውን የጋዜጠኞች እስር በመቃወም የሕግ የበላይነት ይከበር ሲል ጠየቀ።

የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) በዛሬው ዕለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ “የዘፈቀደ” ያለውን የጋዜጠኞች እስር በመቃወም የሕግ የበላይነት ይከበር ሲል ጠየቀ።

በወንጀል የተጠረጠሩ የመከላከያ አባላት ተከሰሱ

ባለሀብቶችን በመሰለል፣ በማገት እና በማስፈራራት ገንዘብ በጠየቁ እና በተቀበሉ አራት የመከላከያ ሚኒስቴር አባላትና ግብረአበሮቻቸው ላይ ስልጣንን አላግባብ በመገልገል ከባድ የሙስና ወንጀል ስር ክስ ተመሰረተ። የመከላከያ መኪና በመያዝ ከጠቅላይ ዐቃቤ ህግ…

ኢጋድ ሱዳን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማንሳቷን እና እስረኞች መልቀቋን በበጎ ተቀበለ

ሱዳንናውያን ጦሩ ስልጣን ለሲቪል መንግስት እንዲያስረክብ ተቃውሞ ሲያካሄዱ ቆይተዋል የሱዳን ወታደራዊ አመራሩ የሲቪል አስተዳደሩን ካፈረሰ በኋላ ጥሎት የነበረውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አንስቷል የኢጋድ ዋና ጸኃፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የሱዳን ሉአላዊ…

በቀጣዩ አንድ ሳምንት በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል

በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል በቀጣዩ አንድ ሳምንት ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ የሚጠበቅ መሆኑን የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው ባለፉት አስር ቀናት በምዕራብ ወለጋ ቄሌም፣ የተወሰኑ…

ከአፍሪካ ጋር ያላት ትብብር በዲፕሎማሲው መስክ ሁልጊዜ ቅድሚያ የምትሰጠው መሆኑን ቻይና ገለፀች

ቻይና በዲፕሎማሲዋ ቅድሚያ የምትሠጠው ከአፍሪካ ጋር በትብብር መሥራት መሆኑን የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ገለጹ፡፡ ዋንግ ዪ ይህን ያሉት በቤጂንግ በተከበረው 58ኛው “የአፍሪካ ቀን” ክብረ-በዓል ላይ ነው፡፡ በአውሮፓውያኑ የቀን…

የአፍሪካ ህብረት አስቸኳይ ጉባኤውን ከዛሬ ጀምሮ ያካሂዳል

የአፍሪካ ህብረት አስቸኳይ ጉባኤውን ከዛሬ ጀምሮ በኢኳቶሪያል ጊኒ ማላቦ ያካሂዳል፡፡ ከግንቦት 25 እስከ 28 በሚካሄደው ስብሰባ የህብረቱ መሪዎች በሁለት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ምክክር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በመጀመሪያ ህብረቱ በአህገሪቱ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ናይጄሪያ ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ ልዑካን ቡድናቸው ጋር ለሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ናይጄሪያ አቡጃ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ በናይጀሪያ ቆይታቸውም ከአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሙሀመዱ ቡሃሪ…

የኢትዮጵያ መንግስት የታሰሩትን ጋዜጠኞች እና የሚዲያ ሰራተኞች በአስቸኳይ መልቀቅ አለበት-ሲፒጄ

የአሜሪካ ኢምባሲ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው ያለው የጋዜጠኞች የጅምላ እስር እንደሚያሳስበው ገልጿል የአማራ ክልል መንግስት እርምጃ እየወሰደ ያለው በክልሉ ሰላም ለማስፈን እና የሚሰነዘር ጥቃትን ለመመከት ነው ብሏል አለምአቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተማጓች…

ባለፉት ዘጠኝ ወራት በማዕድን ዘርፍ ከ458 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በማዕድን ዘርፍ ከ458 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ…

ጦርነቱ ሊቋጭ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከፑቲን ጋር መገናኘት ነው – የዩክሬን ፕሬዝዳንት

በሩሲያ ላይ የተጀመሩት ማዕቀቦች እና እገዳዎች ጠንከር ብለው እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል ዘለንስኪ ስለ ጦርነቱ ማብቃት የምናወራ ከሆነ ያለ ፑቲን የሚሆን አይደለም ብለዋል የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጦርነቱን ለመቋጨት ብቸኛው መንገድ የሩሲያውን…

አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼኽ ሞሐሙድ ሥልጣን ተረከቡ

ተመራጩ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼኽ ሞሐሙድ ከቀድሞው የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሙሐመድ አብዱላሂ (ፋርማጆ) ሥልጣን ተረክበዋል። ከቀናት በፊት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያካሄደችው ሶማሊያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ እና ምክትል አፈጉባኤ፣ ሚኒስትሮች፣ የመንግሥት…

በጤና ሚኒስትሯ የሚመራ ልዑክ በዓለም ጤና ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ነው

በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የሚመራ ልዑካን ቡድን በ75 ኛው የዓለም ጤና ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ነው። የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ከተከሰተ በኋላ በአካል የመጀመሪያ የሆነው ይህ የጤና ጉባኤ ግንቦት 14/2014 ዓ.ም…

ቻይና ታይዋንን በኃይል ለመያዝ ከሞከረች አሜሪካ ወታደራዊ ኃይሏን ትጠቀማለች -ፕሬዚዳንት ባይደን

ቻይና የታይዋን ደሴትን በኃይል ለመያዝ ከሞከረች አሜሪካ በቀጥታ ከቻይና ጋር ግጭት ውስጥ ለመግባት ዝግጁ መሆኗን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስታወቁ፡፡ ጆ ባይደን ከጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ ጋር በቶኪዮ ተገናኝተው…

ኢሰመኮ ጋዜጠኞችና የማኅበረሰብ አንቂዎች ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ ውጭ መታሰራቸውን ኮነነ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፉት ጥቂት ቀናት ጋዜጠኞችና ማኅበረሰብ አንቂዎች ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ለእስር እየተዳረጉ መሆኑን ገለጸ። እነዚህ ተጠርጣሪዎች ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ከመታሰራቸው ባሻገር የተወሰኑቱ ፍርድ ቤት…

ዩክሬን “ጦርነት ለማቆም በሚል ግዛቴን ለሩሲያ አሳልፌ አልሰጥም” አለች

የፖላንዱ ፕሬዝዳንት አንድረዘጅ ዱዳ በዩክሬን ፓርላማ ተገኝተው ንግግር ያሰሙ የመጀመርያው መሪ ሆነዋል የፕሬዝዳንት ዘለንስኪ አማካሪ “ግዛት ማስረከብ ለከፋ ወረራና ደም አፋሳሽ ጦርነት የሚያጋልጥ ነው”ብለዋል የዩክሬን መንግስት ጦርነት ለማቆም ግዛቱን ለሩሲያ…

በሣምንቱ ከ10 ሺህ ቶን በላይ ሰብዓዊ ዕርዳታ ወደ ትግራይ ክልል ደርሷል – የዓለም የምግብ ፕሮግራም

በዚህ ሣምንት ከ10 ሺህ ቶን በላይ የምግብ እና የነፍሥ አድን አቅርቦቶች ትግራይ ክልል መድረሳቸውን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦቶቹ በታጀቡ 163 የጭነት ተሽከርካሪዎች ሁለት ጊዜ ወደ ትግራይ ክልል…

ዳያስፖራው በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸው ትምህርት ተቋማት መልሶ ግንባታ ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ጉዳት ያደረሰባቸውን የትምህርት ተቋማት መልሶ ለመገንባት ዳያስፖራው እገዛ እንዲያደርግ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሚኒስትሩ ጥሪውን ያቀረቡት በኢንግሊዝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በለንደን ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንና…

ሩሲያ የዩክሬን የወደብ ከተማ የሆነችውን ማሪፖል ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረች

የሩሲያ ወታደሮች የዩክሬን የወደብ ከተማ የሆነችውን ማሪፖል ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውን የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ኢጎር ኮናሸንኮቭ እንደገለጹት÷ ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታዋ ከፍተኛ የሆነችውን የዩክሬን ወደብ ከተማ ማሪፖልን ለመቆጣጠር ለአንድ…

ከሞጣ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ጸጥታ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

የሞጣ ከተማ አስተዳደር የጸጥታ ምክር ቤት በከተማዋ የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር ለማስተካከል በአሁኑ ሰዓት የጸጥታ መዋቅሩ በሙሉ አቅም እየሰራ ይገኛል፡፡ ስለሆነም መላ ህዝባችን ፦ 1ኛ. ማንኛውም ህዝብ/ግለሰብ በቡድን ሆኖ በከተማዋ መንቀሳቀስ…

ብሪታኒያ፤ ቱርክ ፊንላንድ እና ስዊድን ኔቶን መቀላቀላቸውን እንድትቀበል እያግባባች ነው ተባለ

ቱርክ፤ ፊንላንድ እና ስዊድን የኔቶ አባል መሆናቸውን መቃወሟ ይታወሳል ጠ/ሚ ቦሪስ ጆንሰን የቱርክ ፕሬዝዳንትን ኤርዶሃንን እያግባቡ መሆኑ ተገልጿል የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ስዊድን እና ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል…

ሩሲያ፤ ፊንላንድና ስዊድን ኔቶን ለመቀላቀል መወሰናቸውን ተከትሎ የአፀፋ እርምጃ መውሰድ ጀመረች

ፊንላንድና ስዊድን በያዝነው ሳምንት ኔቶን ለመቀላቀል በይፋ አመልክተዋል ሩሲያ በምእራብ ወታደራዊ ቀጠና ውስጥ 12 አዳዲስ እዞችን እንደምታቋቁም አስታውቃለች ሩሲያ፤ ፊንላንድ እና ስዊድን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን (ኔቶ) ለመቀላቀል መወሰናቸውን ተከትሎ…

የፍትህ ሚኒስትሩ እየተከናወነ ባለው የዘርፉ ማሻሻያ ዙሪያ በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግሥት ጉዳይ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

የፍትህ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግሥት ጉዳይ አስፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ለውጡን ተከትሎ በተደረጉ የህግ ማሻሻያዎች እና በሚዲያ ነጻነት ላይ መክረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም…

ዶክተር ሊያ ሰብዓዊ እርዳታን በተመለከተ በኢትዮጵያ የዓለም የምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊዩ ታደሰ አዲስ ከተሾሙት በኢትዮጵያ የዓለም የምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ክላውዴ ጂቢዳር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ በግጭት እና በድርቅ ምክንያተ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች በሚደረጉ የሰብዓዊ እርዳታዎች ዙሪያ መክረዋል፡፡…

ሱዳን፤ አቶ ደመቀ ከሰሞኑ ለምክር ቤት የሰጡትን ማብራሪያ አወገዘች

አቶ ደመቀ በሱዳን የተወሰደ የኢትዮጵያ ግዛት መኖሩን ጠቅሰው “በየትኛውም መመዘኛ ይመለሳል” ሲሉ በምክር ቤት መናገራቸው ይታወሳል ተወስደዋል ያሏቸውን የኢትዮጵያ ግዛቶች በተመለከተ ያደረጉት ንግግር የተሳሳተ እንደሆነ ሱዳን ገልጻለች ሱዳን ምክትል ጠቅላይ…

ኢሰመኮ ከሕግ አግባብ ውጪ በእስር ላይ የሚገኙ የኦነግ አባላት በአፋጣኝ ከእስር እንዲለቀቁ ጠየቀ

የተራዘመ ቅድመ ክስ እስር ሰዎች በፍትሕ አስተዳደር ላይ ያላቸውን እምነት እንደሚያጠፋም ገልጿል የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች ለተራዘመ ጊዜ ከሕግ አግባብ ውጭ ታስረው የሚገኙ በመሆኑ በአፋጣኝ ከእስር ሊለቀቁ እንደሚገባ የኢትዮጵያ…

“ሕወሓት ከጦርነት ጉዳቱ ሳያገግም ለሌላ ጦርነት መዘጋጀቱ የእብደቱ ሁኔታ ከፍተኛ ደረጃ መድረሱን ያመላክታል” -ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

“ሕወሓት ቀደም ሲል በተደረገው ጦርነት ከጉዳቱ ሳያገግም ለሌላ ጦርነት ራሱን ማዘጋጀቱ የእብደቱ ሁኔታ ከፍተኛ ደረጃ መድረሱን ያመላክታል ሲሉ የሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አመለከቱ። ፕ/ር በየነ በተለይ ለኢትዮጵያ…

አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ ዓረቢያ የንግድ ምክር ቤቶች ፌዴሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ

አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ የንግድ ምክር ቤቶች ፌዴሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ አጅላን አብዱልአዚዝ ጋር ንግድና ኢንቨስትመንትን ማስፋፋት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የኢኮኖሚና የንግድ እንቅስቃሴ ለማጠናከርና ለማስፋት…