ዜና
Archive

Month: March 2022

የሩሲያው ፕሬዚዳንት እና የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር የሩሲያ እና ዩክሬን ቀውስን አስመልክተው ተወያዩ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ናፍታሊ ቤኔት ጋር የሩሲያን እና የዩክሬንን ቀውስ በሰላማዊ መንገድ መፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ጋር በተያያዘ በስልክ ተወያዩ። ፕሬዜዳንት ፑቲን በሩሲያ እና በዩክሬን ተወካዮች መካከል…

152 ሺሕ ተማሪዎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎችን እንደሚቀላቀሉ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 152 ሺሕ የሚሆኑት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎችን እንደሚቀላቀሉ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ይህም በአማካይ በአጠቃላይ በሁለቱም ዙር ፈተናውን 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ካመጡት ውስጥ 53 በመቶ…

ሦስተኛው የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ውይይት ተጨባጭ ውጤት ማምጣት አልቻለም ተባለ

ሶስተኛው የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ድርድር ተጨባጭ ውጤት ሳያመጣ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የሩሲያ ልዑካን ቡድን መሪ ቭላድሚር ሜዲንስኪ ከውይይቱ በኋላ እንደተናገሩት÷ በፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገው ውይይት ምንም የረባ ለውጥ ሳያመጣ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር በስልክ ተወያዩ። ውይይታቸውም በግጭት ምክንያት ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች ስለሚደረጉ ሰብአዊ ድጋፎች ላይ ያተኮረ እንደነበረ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የአቡነ መርቆሪዎስ ሥርዓተ ቀብር መጋቢት 4 እንደሚፈጸም ተገለጸ

የአቡነ መርቆሪዎስ ስርዓተ ቀብር መጋቢት 4 በቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን እንደሚፈጸም ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ 4ኛው ሊቀ ጳጳስ አቡነ መርቆሪዎስ የካቲት 25 ከዚህ ዓለም በድካም ማረፋቸው ከተሰማ በኃላ የቀብር አፈፃፀሙን…

የሶማሊያ የጸጥታ ኃይል የአገሪቷን ሰላም የማስከበር ኃላፊነት ከአሚሶም በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ሊረከብ ነው

የሶማሊያ የጸጥታ ኃይል የአገሪቷን ሰላም የማስከበር ኃላፊነት በሁለት ዓመት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ከሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ተልዕኮ (አሚሶም) ሊረከብ መሆኑ ተገለጸ። የአፍሪካ ኅብረት የሰላምና ጸጥታ ምክር ቤት ባዘጋጀው የጊዜና…

በክልሉ የተከሰተው ድርቅ በእንስሳት ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመከላከል የእንስሳት መኖ የማልማት ስራ እየተከናወነ ነው- አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ

በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቀ ሳቢያ በእንስሳት ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለመከላከል በተለያዩ አካባቢዎች የእስሳት መኖ የማልማት ስራ እየተከናወነ መሆኑን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር በማህበራዊ ትስስር…

ቻይና አንዳንድ የእንግሊዝ ፖለቲከኞች በታይዋን ጥያቄ ላይ “በእሳት ከመጫወት” እንዲታቀቡ አሳሰበች

በዩናይትድ ኪንግደም የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ አንዳንድ የእንግሊዝ ፖለቲከኞችን በታይዋን ጥያቄ ላይ “በእሳት ከመጫወት” እና ከጸረ-ቻይና ሤራቸው እንዲታቀቡ አሳሰበ፡፡ በፈረንጆቹ መጋቢት ሦስት በዩናይትድ ኪንግደም “የታይዋንን ዴሞክራሲ እንደግፍ” የሚል የክርክር መድረክ ተዘጋጅቶ…

በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት የነዳጅ ዋጋ በእጅጉ እየጨመረ ነው

በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት የነዳጅ ዋጋ ላይ በእጅጉ ጭማሪ መታየቱ ተገለጸ፡፡ አሁን ላይ የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ 139 ነጥብ 13 ዶላር ሲሆን፥ ከፈረንጆቹ 2008 አጋማሽ ጀምሮ ከፍተኛ ጭማሪ እንደሆነም ነው…

የሩሲያ ጦር በዩክሬን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም አደረገ

የሩሲያ ጦር በዩክሬን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ማድረጉ ተሰማ። ጊዜያዊ የተኩስ አቁሙ በበርካታ የዩክሬን ከተሞች ከዛሬ ጀምሮ እንደሚተገበር ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል። የተኩስ አቁሙ ለዜጎች ሰብዓዊ መተላለፊያ ለማመቻቸት ያለመ ሲሆን÷…