ዜና
Archive

Day: January 13, 2022

ቻይና የክረምቱን የቤጂንግ ኦሎምፒክ ጨዋታ ለመዘገብ የሚመጡ ሚዲያዎችን በደስታ እንደምትቀበል ገለጸች

ቻይና የቤጂንግ የክረምት ኦሎምፒክ ጨዋታዎችን ሊዘግቡ ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ ሚዲያዎችን በደስታ እንደምትቀበል የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ዋንግ ዌንቢን ገለጹ፡፡ ገንቢ ሀሳቦችን የሚያቀርቡ ጋዜጠኞችን ቻይና የምታበረታታ ሲሆን፥ ነገር ግን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አኒከን ሁይትፌልድት ጋር በስልክ ተወያዩ። አቶ ደመቀ ለኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ እየታዩ ስላሉ ለውጦች ገለጻ…

ኢጋድ በሶማልያ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት አወገዘ

የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) በሶማልያ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት በጽኑ አወገዘ። በሶማልያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በአጥፍቶ ጠፊ ግለሰብ የደረሰውን የሽብር ጥቃት ተከትሎ የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ መግለጫ…

የዩኬው ጠቅላይ ሚኒስትር የኮሮናቫይረስ መመሪያን በመተላለፋቸው ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ ተጠየቁ

የዩኬው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ኮሮናቫይረስን ተከትሎ የተጣለውን የእንቅስቃሴ ገደብ በመተላለፍ አንድ የመጠጥ ድግስ ላይ መታደማቸውን ካመኑ በኋላ በርካቶች ከኃላፊነታቸውን እንዲነሱ እየወተወቱ ነው። ምንም እንኳን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአውሮፓውያኑ 2020 ላይ…

የተከተቡ ሰዎች ለምን በድጋሚ ኮሮናቫይረስ ይይዛቸዋል?

ኮቪድ የሰው ልጅን የሙጥኝ እንዳለ አለ። አሜሪካ፣ ፈረንሳይ፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ አርጀንቲና፣ ብራዚል እና ሌሎም አገራት ውስጥ ኦሚክሮን ተመልሶ እያመሳቸው ነው። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የሆስፒታል አልጋን እየያዙ ነው። ከእነዚህ የሚበዙት የተከተቡ…

በአጣዬ በአሸባሪዎቹ ሸኔና ህወሃት የወደሙ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

የኢትዮጵያ ካናዳውያን ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ በጎ አድራጎት ድርጅት በአጣዬ ከተማ በአሸባሪዎቹ ሸኔና ህወሃት የወደሙ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ። የከተማዋ አስተዳድር ከንቲባ አሳልፍ ደርቤ እንደተናገሩት፥ በከተማዋ ህወሃትና ሸኔ በጋራ…

አሸባሪው የህወሓት ቡድን ለትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዳይቀርብ እንቅፋት ሆኗል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

የትግራይ ክልል ህዝብ ሰብዓዊ የምግብና ምግብ-ነክ ያልሆነ እርዳታ ያለ ምንም መስተጓጎል እንዲቀርብለት፣ የክልሉ አርሶ አደር የክረምት ዝናብን በመጠቀም የራሱን ምርት እንዲያመርትና ከዕርዳታ እንዲላቀቅ መንግስት ሰብዓዊነትን ማዕከል ያደረገ የተናጠል የተኩስ አቁም…

ኢትዮጵያን የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለማድረግ ድርድሩ ቀጥሏል

ኢትዮጵያ የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ድርድር ላይ ትገኛለች ፡፡ የአለም የንግድ ስርዓትን እየመራ የሚገኘው የአለም ንግድ ድርጅት ዛሬ ላይ የአባል ሃገራቱ ቁጥር 164 የደረሰ ሲሆን፥ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከጆ ባይደን ጋር ያደረጉት የስልክ ውይይት በዲፕሎማሲው አውድ መሻሻሎች የመኖራቸው ማሳያ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር ያደረጉት የስልክ ውይይት ከዚህ ቀደም የነበረው የግንኙነት መንፈስ እየተቀየረ ለመሆኑ ማሳያ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…

This site is protected by wp-copyrightpro.com