ዜና
Archive

Day: January 11, 2022

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) እልባት የሚሹ ችግሮችን ለመፍታት በጋራ መስራት አለብን አሉ

በሚያለያዩን ጉዳዮች ላይ ከማተኮር ይልቅ እልባት የሚሹ ችግሮችን ለመፍታት በጋራ መስራት አለብን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ የአሸባሪው ሕወሓት ቡድን ጥፋት በየትኛውም መመዘኛ በአጭር…

የዳያስፖራ ኢንቨስትመንት ፎረም እየተካሄደ ነዉ

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተቀብለው ወደ አገር ቤት የመጡ የዳያስፖራ አባላት ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነዉ። ዳያስፖራው በኢትዮጵያ የሚገኙ የኢንቨስትመንት አማራጮችንና እድሎችን በመጠቀም መዋዕለ ንዋዩን በማፍሰስ ለአገሩ ምጣኔ ሐብትና ብልጽግና…

ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክስ የተቋረጠባቸው ሶስት የክስ መዝገቦች የስነ-ስርዓት ሂደቶች ላይ ማብራሪያ ሰጠ

ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክስ የተቋረጠባቸው ሶስት የክስ መዝገቦች የስነ-ስርዓት ሂደቶች ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ማብራሪያ እንደሚከተው ቀርቧል፡- ባለፈው ሶስት ዓመት ተኩል የፌደራል ፍርድ ቤቶች በሕገ መንግስቱ የተሰጣቸውን…

አሸባሪው ሸኔ የሻምቡ ባኮን የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ መቆራረጡ ተገለፀ

አሸባሪው ሸኔ የሆሩ ጉዱሩ ወለጋ ዞንን ከምዕራብ ሸዋ እና ምስራቅ ወለጋ ዞን ጋር የሚያገናኘውን የሻምቡ ባኮን ብቸኛ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ በመቆራረጥ የትራንስፖርት ሂደቱ ላይ እንቅፋት መሆኑ ተገለፀ። የሆሩ ጉዱሩ ወለጋ…

በሆሩ ጉዱሩ ወለጋ ዞን 433 የአሸባሪው ሸኔ አባላት ሲደመሰሱ 115ቱ መማረካቸው ተገለፀ

በሆሩ ጉዱሩ ወለጋ ዞን እስካሁን በተካሄደ ኦፕሬሽን 433 የአሸባሪው ሸኔ ቡድን አባላት ሲደመሰሱ 115 አባላቱ ደግሞ መማረካቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። የዞኑን ሰላም ወደ ቦታው ለመመለስ ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በቅንጅት በመስራት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com