ዜና
Archive

Day: January 10, 2022

የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዕጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማ እስከ ጥር 6 እንደሚቀጥል የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አስታወቀ

የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን መቋቋሙን ተከትሎ የዕጩ ኮሚሽነሮች ጥቆማን ከታህሳስ 26 ጀምሮ እየተቀበለ የሚገኘው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እስከ መጪው ጥር 6 ቀን 2014 ዓ.ም ጥቆማ መቀበሉን እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ በሂደቱ ጠቋሚዎች…

አሸባሪው ህወሓት የወደሙ 14 ሆስፒታሎች እና ከ60 በላይ ጤና ጣቢያዎች አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ 14 ሆስፒታሎች እና ከ60 በላይ ጤና ጣቢያዎች አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ መደረጉን ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ሆስፒታሎቹ እና ጤና ጣቢያዎቹ በተደረገላቸው መልሶ ጥገና ወደ አገልግሎት መመለሳቸውን ነው የጤና…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሰላምን በማረጋገጥ ረገድ የመሪነት ሚናዋን መወጣት እንደምትቀጥል ሙሉ እምነት አለኝ – የደቡብ ሱዳን መከላከያ ሚኒስትር

ኢትዮጵያ በቀጣናው ብሎም በአፍሪካ ሠላምን በማረጋገጥ ረገድ የመሪነት ሚናዋን መወጣት እንደምትቀጥል ሙሉ እምነት አለኝ አሉ የደቡብ ሱዳን መከላከያ ሚኒስትር አንጀሊና ቴኒ። በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን መከላከያ…

ሩሲያ ለአሜሪካ ተጽዕኖም ሆነ ማባበያ እጅ አንሰጥም አለች

ሩሲያ ለአሜሪካ ተጽዕኖ ወይም ማባበያ እጅ አትሰጥም ሲሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ርያብኮቭ ተናገሩ። ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ለስፑትኒክ የዜና አገልግሎት እንደተናገሩት ÷በጥር ወር በሁለቱ ሀገራት በጄኔቫ ከተዘጋጀው…

አምባሳደር ታዬ የቱንም ያህል ጫና ቢኖር ኢትዮጵያን ለመታደግ እንሰራለን አሉ

የኃያልነት ከፍተኛ የፖለቲካ ጫና ቢኖርም ኢትዮጵያን ለመታደግና ዕጣ ፈንታዋን ለመወሰን የገባነውን ቃል በማክበር እንሰራለን ሲሉ በተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ገለፁ፡፡ አምባደር ታዬ አሸባሪው የትሕነግ ቡድን የፈጸመውን…

በብሔራዊ መግባባት ውይይቱ ፖለቲካዊ ቅራኔዎችን ለመፍታት መዘጋጀት እንደሚገባ ኢዜማ ገለጸ

የብሔራዊ መግባባት ውይይቱ ዋና ዋና ፖለቲካዊ ቅራኔዎችን የሚፈታ መሆኑን በመገንዘብ ሁሉም ኃይሎች በጠረጴዛ ዙሪያ ችግሮችን ለመፍታት መዘጋጀት እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ገለጸ። ሁሉም ኃይሎች በጠረጴዛ ዙሪያ በብሔራዊ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com