ዜና
Archive

Day: January 6, 2022

በሳምንቱ የ10 አገራት አምባሳደሮች ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው የሀገሪቱን ተደማጭነት የሚያሳድግ ነው -አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አንዳንድ ምዕራባዊያንና የአውሮፓ ሀገሮች ዲፕሎማቶች ከኢትዮጵያ ሲሸሹ የ10 አገራት አምባሳደሮቹ ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው የሀገሪቱን ተደማጭነት ይበልጥ እንደሚያሳድገው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቃባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰጠው…

አሸባሪው ህወሓት መስጂዶችን የጦር ማዘዣና ምሽግ አድርጎ ተጠቅሟል

አሸባሪው የህወሓት ቡድን ወረራ በፈጸመባቸው የአፋርና አማራ ክልሎች የሚገኙ መስጂዶችን የጦር ማዘዣና ምሽግ አድርጎ መጠቀሙን በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳይ ጠቅላይ ምክር ቤት የተቋቋመው ዐቢይ ኮሚቴ አስታወቀ። የአብይ ኮሚቴው አባልና የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን…

በጥቁር አንበሳ የህክምና ተማሪ የነበረችውን ሀይማኖት በዳዳን የገደላት ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ

በጥቁር አንበሳ የህክምና ተማሪ የነበረችውን ሀይማኖት በዳዳን ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ የገደላት ግለሰብ በ21 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ ። የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው ደግነት ወርቁ የተባለው…

በሰሜን ሸዋ ደገም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደገም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ ። በዛሬዉ እለት ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ ነው አደጋው የደረሠው ። አደጋው የደረሰው መነሻውን አዲስ አበባ…

የኢትዮጵያ ጦርነት ከአሜሪካ ጋር ነው- የካናዳ ዓለም ዐቀፍ የወንጀል ሕግ ባለሙያ

በኢትዮጵያ ያለው ጦርነት የእርስ በርስ ጦርነት ሳይሆን የተላላኪውና አሸባሪው ትሕነግ አጋር በሆነችው አሜሪካና በኢትዮጵያ መካከል የተደረገ ነው ሲሉ የካናዳ ዓለም ዐቀፍ የወንጀል ሕግ ባለሙያው ጆን ፊልፖት ገለፁ። የሕግ ባለሙያው አንዳንድ…

ቻይና በአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ልትሾም ነው

ቻይና በአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ እንደምትሾም የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ አስታወቁ። የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ከኬንያ አቻቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ቻይና የምትሾመው የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ…

ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን በቃለ ምልልስ ወቅት ጸያፍ ቃል ተጠቅመዋል በሚል ውግዘት ደረሰባቸው

ፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን ያልተከተቡ ሰዎችን ሕይወት አስቸጋሪ ማድረግ እፈልጋለሁ በሚል ቃለ ምልልስ መስጠታቸውን እና ይህንን ለመግለጽ የተጠቀሙበት ዘዬ ከፋፋይ እና ጸያፍ አገላለጽ ነው በሚል የተለያየ ትችቶችን እያስተናገዱ ይገኛሉ። “በእርግጥ…

ጆ ባይደን ለካፒቶል ሂል አመጽ ትራምፕን ተጠያቂ ሊያደርጉ ነው

ጆ ባይደን ለካፒቶል ሂል አመጽ ትራምፕን ተጠያቂ ሊያደርጉ ነው በካፒቶል ሒል 1ኛ ዓመት ዝክር ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ለአመጹ ዶናልድ ትራምፕን ሊያብጠለጥሉ ነው። ጆ ባይደን የካፒቶል ሒል ግርግር 1ኛ ዓመት ታስቦ…

ሩሲያና ኢንዶኔዢያ ኢትዮጵያዊያንን እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ አሉም

ምዕራባውያን የዲፕሎማሲ ጫና በበረታበት ወቅት ከኢትዮጵያ ጎን የነበሩ አገራት የገና የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላለፉ፡፡ መልካም ምኞታቸውን ካስተላለፉ አገራት መካከል ሩሲያና ኢንዶኔዢያ በአምባሳደሮቻቸው በኩል ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለታላቁ የገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ…

በ2022 ከኢትዮጵያ ተቃራኒ ሀሳብ ካላቸው የውጭ ሀገራት ጋር ጠንካራ የዲፕሎማሲ ሥራ እንደሚሰራ ተገለጸ

ፈረንጆቹ 2022 ዋና አጀንዳ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ማስጠበቅ እና ተቃራኒ አጀንዳ ካላቸው የውጭ ሀገራት ጋር ጠንካራ የዲፕሎማሲ ሥራ መስራት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። የሚኒስቴሩ ቃል…

የገና በአልን በላሊበላ ለማክበር እንግዶች ከተማዋ እየገቡ ነው

ገና በአልን በላሊበላ ለማክበር እንግዶች ወደ ከተማዋ እየገቡ ነው። በዓሉን ለማክበር እየገቡ ያሉት እንግዶች በሃገር ውስጥ እና በውጭ የሚኖሩ ናቸው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የዘንድሮውን የልደት በዓል የምናከብረው የመከራችን ዘመን እያከተመ፣ የችግራችን ቋጠሮ እየተፈታ፣ የሰቆቃችን ምንጭ ላይመለስ እየደረቀ ባለበት ወቅት ነው…

This site is protected by wp-copyrightpro.com