ዜና
Archive

Day: January 5, 2022

የመከላከያ ሰራዊት በያዛቸው አካበቢዎች እንዲጸና የተደረገው የትግራይ ህዝብ በድጋሚ የጥሞና ጊዜ አግኝቶ የሽብር ቡድኑ ትክክለኛ ማንነት እንዲገነዘብ ለማስቻል ነው-የመንግስት ኮሚኒኬሽን

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሃላፊ ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በሰጡት መግለጫ፥ የትግራይ ህዝብ ልጆቹን ለተጨማሪ ጦርነት ከመማገድ እንዲቆጠብ መንግስት ያሳስባል ብለዋል። በሽብር ቡድኑ ተወረው በነበሩና ከፍተኛ ውድመት በደረሰባቸው አካበቢዎችም ዜጎችን ለማቋቋም…

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ100 ቀናት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙበት በህዳሴ ግድብ እየተካሄደ ነው

ሁሉም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ100 ቀናት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት በህዳሴ ግድብ መገኛ በሆነው ጉባ እየተካሄደ ይገኛል። ኢኮኖሚው በዚህ ዓመት በርካታ ፈተናዎች ቢደቀኑበትም በዋና ዋና…

በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን የዲፕሎማሲ ጫና ለመቋቋም የተሰሩ ስራዎች ውጤታማ ነበሩ – አቶ ደመቀ መኮንን

በዚህ ዓመት በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን የዲፕሎማሲ ጫና ለመቋቋም የተሰሩ ስራዎች ውጤታማ እንደነበሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። በተሰራው የዲፕሎማሲ ስራም የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ ጥረት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com