ዜና
Archive

Day: January 4, 2022

በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ እና ሀይቅ ከተሞች ትምህርት ተጀመረ

በህወሓት የሽብር ቡድን ወረራ ምክንያት በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ እና ሀይቅ ከተሞች ከሁለት ወር በላይ ተቋርጦ የቆየው ትምህርት በድጋሚ ተጀምሯል። በሁለቱም ከተሞች ሙሉ ለሙሉ በሚባል ሁኔታ መደበኛ ትምህርት ተጀምሯል። የሀይቅ…

ዝቅተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች በገና በዓል ወቅት ከዋናው የኤሌክትሪክ ቋት ኃይል እንዳይጠቀሙ ተጠየቀ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመጪው የገና በዓል ወቅት ሊኖር የሚችለውን የኃይል መቆራረጥና መዋዥቅ ችግር ለመፍታት የተለያዩ የቅድመ ጥንቃቄ ተግባራትን በማከናወን ላይ መሆኑን ገልጿል። አገልግሎቱ በተደጋጋሚ የኃይል መቆራረጥና መዋዠቅ የሚስተዋልባቸውን አካባቢዎች በመለየት…

በጦርነቱ ምክንያት ውድመት ደርሶበት የነበረው የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በከፊል አገልግሎት መስጠት ጀመረ

በጦርነቱ ምክንያት ውድመት ደርሶበት የነበረው የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በከፊል አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ አቶ አራጋዉ ግዛው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት ፥ ሆስፒታሉ ከፍተኛ ውድመት የደረሰበት ቢሆንም…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎች ላይ እየተወያዩ ነው

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች በሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ እየተወያዩ ይገኛል፡፡ ውይይቱ “በዘላቂ ድል ወደ ብልጽግና እንዲሁም የድህረ ጦርነት መዛነፎችና እርምቶች” በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል፡፡…

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ፣ ኢዜማ የመንግሥት ሥራዎችን የሚከታተሉ 22 ትይዩ የካቢኔ ሚኒስትሮችን አዋቅሮ ሥራ መጀመሩን አስታወቀ።

ኢዜማ የራሱን ትይዩ ካቢኔ ማቋቋሙን ባሳወቀበት መግለጫው እንዳመለከተው፣ ይህ ትይዩ ካቢኔ የዕለት ከዕለት የመንግሥት ተግባራትን መከታተል፣ የሚወጡ ረቂቅ ሕጎችን መተቸት፣ የፖሊሲ ንድፈ ሐሳቦችና ማውጣትና መሰል ሥራዎችን ያከናውናል። የፓርቲው ትይዩ ካቢኔ…

ሀገራቱ የኑክሌር የጦር መሳሪያ ውድድር ላለማድረግ ተስማሙ

አምስቱ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ የታጠቁ ሀገራት ከሚያደርጓቸው የኒውክሌር የጦር መሣሪያ ውድድሮች እንደሚታቀቡ በጋራ ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ ቻይና ፣ ሩሲያ፣ ፈረንሳይ፣ ብሪታንያ እና አሜሪካ የጸጥታው ምክር ቤት አባላት ሲሆኑ፥ የኒውክሌር ጦርነት…

በአዲስ አበባ የሞተር ብስክሌቶች ከአሽከርካሪው ውጭ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ ተወሰነ

በአዲስ አበባ የሞተር ብስክሌቶች ከአሽከርካሪው ውጭ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ተጣለ። የከተማዋ የትራንስፖርት ቢሮ በሞተር ብስክሌት ምክንያት የሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎችንና ሕገ ወጥ ድርጊቶችን ለመከላከል በሚል መመሪያ በማውጣት ወደሥራ መገባቱን አስታውቋል።…

የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት የስንዴና ዘይት ግዢ ተፈጸመ

የዋጋ ግሽበትን የመቆጣጠርና የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት የ4 ሚሊየን ኩንታል ስንዴና የ12 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ግዢ መፈጸሙን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በጥቅምትና ኅዳር ወር የ4 ሚሊየን ኩንታል ስንዴ ግዢ…

ወደ ኮምቦልቻ ከነገ ጀምሮ የመንገደኞች በረራ ይጀመራል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ታኅሣሥ 27 ጀምሮ ወደ ኮምቦልቻ እለታዊ የበረራ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ በማኅበራዊ ገጹ እንዳስታወቀው ከአዲስ አበባ የሚነሳው እለታዊ የበረራ አገልግሎቱ ረቡዕ ይጀምራል፡፡ የሽብር ቡድኑ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com