ዜና
Archive

Day: January 3, 2022

ሱዳን የውጭ ጣልቃ ገብነት ሳይኖር የራሷን ችግር በራሷ መፍታት ይኖርባታል-አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

ሱዳን ያለ ማንም የውጭ ጣልቃ ገብነት የራሷን ችግር በራሷ መፍታት እንዳለባት የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ከፍተኛ የፖለቲካ ቀውስ ውስጥ በመግባት ሰላምና መረጋጋት ተስኗት በቀጠለችው ሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ…

የሱዳን ጦር ኢብራሂም ኤልባዳዊን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሊሾም ነው

የሱዳን ጦር የቀድሞ የሀገሪቷ ገንዘብ ሚኒስትር የነበሩትን ኢብራሂም ኤልባዳዊ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሊሾም መሆኑን ሲጂቲኤን አስነብቧል፡፡ አብደላ ሀምዶክ ከጠቅላይ ሚኒስትርነታቸው መልቀቃቸውን ይፋ ማድረጋቸውን ተከትሎ ነው የሀገሪቱ ጦር ኢብራሂም ኤልባዳዊን በቦታው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተወያየ ነው

መንግስት ለፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠውን ድጋፍ ለመወሰን የወጣው መመሪያ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተወያየ ነው። የመመሪያው መሻሻል መንግስት ለፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠውን ድጋፍ በቀጣይነት በአዋጁ መሰረት የሚመደብበትን ሁኔታ፣…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዳግም ወደ ላልይበላ በረራ ጀመረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላልይበላ የሚያደርገውን የሀገር ውስጥ በረራ በድጋሚ በዛሬው ዕለት ጀምሯል፡፡ አሸባሪው እና ወራሪው ህወሓት በላልይበላ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከፍተኛ ዝርፊያና ውድመት መፈጸሙን ተከትሎ አየር መንገዱ ወደ ከተማዋ…

የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን ለቀቁ

ሰዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ስልጣን መልቀቃቸውን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሱዳን ህዝብ ባስተላለፉት መልዕክት ስልጣን መልቀቃቸውን ይፋ አድርገዋል። ሱዳን በቅርቡ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ማድረጓን ተከትሎ በፖለቲካ ቀውስ ውስጥ ትገኛለች። መፈንቅለ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com