ዜና
Archive

Day: January 2, 2022

በምስራቅ ወለጋ ዞን ከ300 በላይ የሸኔ አባላት ለመንግስት እጃቸውን ሰጡ

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን 312 የአሸባሪው ሸኔ አባላት ለመንግስት እጃቸውን ሰጥተዋል። አባላቱ የሽብር ቡድኑ በህዝብ ላይ እየፈጸመ ያለውን እኩይ ተግባር በመገንዘብ ነው በአባ ገዳዎች የቀረበላቸውን ጥሪ ተቀብለው በሠላም ለመንግስት…

አሸባሪው ሸኔና ቤሕነን 326 መኖሪያ ቤቶችን ሙሉ በሙሉ ማውደማቸው ተገለፀ

ሸባሪው ሸኔ እና የቤኒሻንጉል ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ (ቤሕነን) የተባለው ፅንፈኛ ቡድን በምስራቅ ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ 326 መኖሪያ ቤቶችን ሙሉ በሙሉ ማውደማቸው ተገለፀ። የምስራቅ ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ አስተዳዳሪ ታከለ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com