ዜና
Archive

Day: January 1, 2022

በጸጥታ ችግር የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ያልወሰዱ ተማሪዎች ከጥር 24 እስከ 27 ይወስዳሉ

2013 የጸጥታ ችግር በተከሰተባቸው አካባቢዎች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ላልወሰዱ ተማሪዎች ከጥር 24 እስከ 27 ቀን 2014 ዓ.ም ፈተናው እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ። በሁለተኛ ዙር የሚሰጠውን…

በእውቀት የታነፀ፤ መሠረቱን በሠላም ላይ የሚጥል ትውልድ ማፍራት ይገባል-የሃይማኖት አባቶች

የኢትዮጵያን አንድነትና ቀጣይነት ለማረጋገጥ በእውቀት የታነፀ እና መሰረቱን በሠላም ላይ የሚጥል ትውልድ ማፍራት እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ፡፡ በአሸባሪው ህወሓት የወደመውን የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የጎበኙት የሃይማኖት አባቶቹ ውድመቱን ‘ኢትዮጵያዊ ስነ-ልቦና ያለው አካል…

ቻይና ምንጊዜም ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን በጽናት ትቆማለች – በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር

የኢትዮጵያ ውስጣዊም ሆነ ውጫዊ ሁኔታ ምንም ያህል ቢቀየር ቻይና ምንጊዜም ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን በጽናት ትቆማለች ሲሉ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዛዎ ዝሂዩን ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ የፈረንጆቹን የ2022 አዲሱን ዓመት አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት…

መንግሥት ወደ ትግራይ ላለመግባት ያሳለፈው ውሳኔ ችግሩን ከጦርነት ውጭ ለመፍታት ኳሱ ሙሉ በሙሉ በአሸባሪው ሕወሓት ሜዳ ላይ እንዲወድቅ አድርጓል – አቶ ደመቀ መኮንን

መንግሥት ወደ ትግራይ ላለመግባት ያሳለፈው ውሳኔ ችግሩን ከጦርነት ውጭ ለመፍታት ኳሱ ሙሉ በሙሉ በአሸባሪው ሕወሓት ሜዳ ላይ እንዲወድቅ አድርጓል – አቶ ደመቀ መኮን መንግሥት ወደ ትግራይ አልገባም ብሎ ያሳለፈው ውሳኔ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com