ዜና
Archive

Month: January 2022

የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ

የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ። አዲስ አበባ ሲገቡም የመከላከያ ሚንስትሩ ዶ/ር አብርሀም በላይ እና የብሔራዊ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን…

የታጠቅነው ዘመናዊ መሳሪያና ቴክኖሎጂ ዒላማውን ለይቶ የሚመታ በመሆኑ ሠላማዊ ዜጎች ሊጠቁ አይችሉም – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

አየር ኃይላችን የታጠቀው መሳሪያና ቴክኖሎጂ ዒላማውን ለይቶ የሚመታ በመሆኑ ሠላማዊ ዜጎች የጥቃት ሰለባ ሊሆኑ አይችሉም ሲሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ፡፡ አሸባሪው ህወሃት “የኢትዮጵያ አየር ኃይል…

የወይብላ ቅድስት ማሪያምና ቅዱስ ሚካኤል ታቦታት ወደ መንበረ ክብራቸው ተመለሱ

መንግሥት ለደረሰው ጥፋትና ሞት ተጠያቂዎችን ለሕግ እንደሚያቀርብ አሳውቋል በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ እና የኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ በነበረው የጥምቀት በዓል አከባበር ላይ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ተስተጓጉሎ የነበረው የወይብላ ቅድስት ማሪያምና ቅዱስ…

አሸባሪው ሕወሓት ግጭቱን ለመቀጠል ባለው ፍላጎት አሁንም ትንኮሳውን እንደቀጠለ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ክልላዊ ዳይሬክተር ሚካኤል ጆን ደንፎርድን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በወቅቱም አሸባሪው የትሕነግ ቡድን በአፋር እና አማራ ክልሎች በፈጸመው ወረራ በርካታ…

በአርቲስት ተስፋዬ ገሰሰ ስም ፋውንዴሽን ተቋቋመ

በአንጋፋው አርቲስት ተስፋዬ ገሰሰ ስም ነፃ የትምህርት ዕድል ማመቻቸትን ጨምሮ በኪነ ጥበቡ ዘርፍ የሚሰራ ፋውንዴሽን መቋቋሙ ተገለፀ። አርቲስት ተስፋዬ በርካታ የኪነ ጥበብ ሥራዎችን ለኢትዮጵያ ያበረከቱ ሲሆን በኢትዮጵያ የቴአትር ተቋማት ውስጥ…

አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ያቀረበችው ጥያቄ በቻይና እና ሩሲያ ታገደ

አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ለተባበሩት መንግስታት ያቀረበችው ጥያቄ በቻይና እና ሩሲያ መታገዱ ተገለጸ፡፡ ሰሜን ኮሪያ በተደጋጋሚ የባላስቲክ ሚሳኤሎች ማስወንጭፏን ተከትሎ በአምስት ሰሜን ኮሪያውያን ላይ ማዕቀብ እንዲጣል አሜሪካ ያቀረበችው…

ኢትዮጵያ የገጠማትን ችግሮች ለመፍታትና የወደሙ መሰረተ-ልማቶችን መልሶ ግንባታ ሩሲያ ትደግፋለች

ኢትዮጵያ በቅርቡ የገጠማትን ችግሮች ለመፍታት የምታደርውን ጥረትና በግጭቱ ሳቢያ የወደሙ መሰረተ-ልማቶችን መልሶ ግንባታ ሩሲያ እንደምትደግፍ በባህሬን የሩስያ አምባሳደር ኢጎር ክሪምኖቪ ገልጸዋል፡፡ በባህሬን የኢፌዲሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት መሪ አምባሳደር ጀማል በከር…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በቀዳሚነት የተወያየው የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አደረጃጀት፣ ሥልጣንና ተግባራቱን ለመወሰን በቀረበው ረቂቅ ደንብ ላይ…

ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ለህዝባቸው ሰላም፣ ትብብር፣ አብሮ መኖርና ልማት ሊሰሩ የሚገባቸው ጊዜ አሁን ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ለህዝባቸው ሰላም፣ ትብብር፣ አብሮ መኖርና ልማት ሊሰሩ የሚገባቸው ጊዜ አሁን መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ባወጡት መግለጫ፥…

አሸባሪው ሕወሓት በአብአላ በከፈተው ጦርነት ወደ ትግራይ የሚገባውን የሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተጓጎሉን ኮሚሽኑ አስታወቀ

አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በአፋር አብአላ በከፈተው ጦርነት ወደ ትግራይ ክልል የሚገባውን የሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተጓጎሉን የብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ…

“35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በኢትዮጵያ እንዲካሄድ መወሰኑ ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት ነው”፦ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በኢትዮጵያ እንዲካሄድ መወሰኑ ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ። ቃል አቀባዩ የህብረቱ የመሪዎች ስብሰባ በኢትዮጵያ እንዳይካሄድ በርካታ አሻጥሮች…

43ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ

43ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ ስብስባ ዛሬ ተጀመረ። ስብሰባው “የአፍሪካ አህጉርን የስርዓተ ምግብ አቅም መገንባት፣ የሰው ሃብት ልማት፣ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማትን ማፋጠን” በሚል የአፍሪካ ሕብረት ባዘጋጀው የ2022 መሪ ቃል…

የአውሮፓ እና እስያ የኢኮኖሚ ኅብረት ኢትዮጵያ ዋና የንግድ አጋራችን ናት አለ

የአውሮፓና የእስያ የኢኮኖሚ ኅብረት እና ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2022 ትብብራቸውን የበለጠ ማሳደግ በሚችሉበት ዕቅድ ላይ ተወያዩ፡፡ የአውሮፓ እና የእስያ የኢኮኖሚ ኮሚሽን ጥምረት የልማት መምሪያ ዳይሬክተር የሆኑት ጎሃር ባርሴግያን ÷ በሩሲያ ከኢትዮጵያ…

የከተራ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ ዛሬ ይከበራል

የከተራ በዓል በዛሬው ዕለት በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ ይከበራል። በመላ ሀገሪቱ ታቦታት ከአድባራት ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባህሩ ይወርዳሉ። ታቦታት ወደ ማደሪያቸው…

“የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ በመዲናዋ እንዲደረግ መወሰኑ ኢትዮጵያ የተቃጣባትን ጥቃት ማክሸፍ እንደምትችል አመላክቷል” – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

የአፍሪካ ኅብረቱ ስብሰባ ዳግም በመዲናዋ እንዲደረግ መወሰኑ ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መስክ የተቃጣባትን ጥቃት ሁሉ ማክሸፍ እንደምትችል ያመላከተ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታወቁ። አምባሳደር ዲና ሙፍቲ…

ሩሲያ ለኢትዮጵያ ያላትን ወዳጅነት ማሳየቷ ተገለፀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሩሲያ በዓለም ዐቀፍ መድረኮች ለኢትዮጵያ ያላትን ወዳጅነት ማሳየቷን ገለፀ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ይህንን ያለው ትናንት በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ኤቭጊኒ ቴሬክሂን…

የጌዴኦ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ የደራሮና የስጦታ በዓል እየተከበረ ነው

በደቡብ ክልል የጌዴኦ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ የደራሮና የስጦታ በዓል ስነ-ስርዓት በቡሌ ወረዳ በሚገኘው በታላቁ ሶንጎ ኦዳያአ ላይ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ የተለያዩ ጠቃሚ መልዕክቶች የሚተላለፍበት ነው ተብሏል። የደራሮ በዓል የጌዴኦ ብሄረሰብ…

አንዳንድ ምዕራባዊያን አገራት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት እንደምትቃወም ኢራን አስታወቀች

አንዳንድ የምዕራባዊያን አገራት በሰብዓዊ መብት ስም ኢትዮጵያን ጨምሮ በሌሎች አገራት የውስጥ ጉዳይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት ኢራን በጽኑ እንደምትቃወም በኢትዮጵያ የኢራን አምባሳደር ሰመድ አሊ ላኪዛዴህ ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ ሰብዓዊ እሴቶች ለሁላችንም ዋጋ…

ሾልኮ የወጣው የብልጽግና የድኅረ ጦርነት ሰነድ በጥቂቱ

                                                            …

የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባይደንን አስገዳጅ የኮቪድ ክትባት ሃሳብ ውድቅ አደረገ

አሜሪካውያን በኮቪድ-19 ክትባት ላይ የተለያየ አቋምን ይዘዋል። የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በግዙፍ ኩባንያዎች ውስጥ የሚሰሩ ሰዎች ኮቪድ መከላከያ እንዲከተቡ አልያም የአፍ እና አፍንጫ ጭምብል እንዲያደርጉ እና በየሳምንቱ ይመርመሩ የሚለውን የፕሬዝደንት…

የኢትዮጵያ መንግሥት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በሥነ ምግባር ጥሰት እንዲጠየቁለት ማመልከቻ አስገባ

የኢትዮጵያ መንግሥት የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር በሆኑት ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ላይ የሞራል፣ የሕግ እና የሙያዊ ሥነ ምግባር ጥያቄዎች እንዳሉት አመለከተ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዓለም ጤና ድርጅት የበላይ ጠባቂ ቦርድ…

“የብሔራዊ መግባባት ውይይቱ ጫፍ እና ጫፍ የረገጡ ሐሳቦችን ለማቀራረብ ያስችላል”፦ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

በቀጣይ ጊዜያት በሀገር ደረጃ ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ብሔራዊ መግባባት ውይይት ጫፍ እና ጫፍ የረገጡ ሐሳቦችን ለማቀራረብ ያስችላል ሲሉ የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ። ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ…

ቻይና የክረምቱን የቤጂንግ ኦሎምፒክ ጨዋታ ለመዘገብ የሚመጡ ሚዲያዎችን በደስታ እንደምትቀበል ገለጸች

ቻይና የቤጂንግ የክረምት ኦሎምፒክ ጨዋታዎችን ሊዘግቡ ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ ሚዲያዎችን በደስታ እንደምትቀበል የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ዋንግ ዌንቢን ገለጹ፡፡ ገንቢ ሀሳቦችን የሚያቀርቡ ጋዜጠኞችን ቻይና የምታበረታታ ሲሆን፥ ነገር ግን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አኒከን ሁይትፌልድት ጋር በስልክ ተወያዩ። አቶ ደመቀ ለኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ እየታዩ ስላሉ ለውጦች ገለጻ…

ኢጋድ በሶማልያ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት አወገዘ

የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) በሶማልያ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት በጽኑ አወገዘ። በሶማልያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በአጥፍቶ ጠፊ ግለሰብ የደረሰውን የሽብር ጥቃት ተከትሎ የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ መግለጫ…

የዩኬው ጠቅላይ ሚኒስትር የኮሮናቫይረስ መመሪያን በመተላለፋቸው ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ ተጠየቁ

የዩኬው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ኮሮናቫይረስን ተከትሎ የተጣለውን የእንቅስቃሴ ገደብ በመተላለፍ አንድ የመጠጥ ድግስ ላይ መታደማቸውን ካመኑ በኋላ በርካቶች ከኃላፊነታቸውን እንዲነሱ እየወተወቱ ነው። ምንም እንኳን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአውሮፓውያኑ 2020 ላይ…

የተከተቡ ሰዎች ለምን በድጋሚ ኮሮናቫይረስ ይይዛቸዋል?

ኮቪድ የሰው ልጅን የሙጥኝ እንዳለ አለ። አሜሪካ፣ ፈረንሳይ፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ አርጀንቲና፣ ብራዚል እና ሌሎም አገራት ውስጥ ኦሚክሮን ተመልሶ እያመሳቸው ነው። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የሆስፒታል አልጋን እየያዙ ነው። ከእነዚህ የሚበዙት የተከተቡ…

በአጣዬ በአሸባሪዎቹ ሸኔና ህወሃት የወደሙ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

የኢትዮጵያ ካናዳውያን ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ በጎ አድራጎት ድርጅት በአጣዬ ከተማ በአሸባሪዎቹ ሸኔና ህወሃት የወደሙ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ። የከተማዋ አስተዳድር ከንቲባ አሳልፍ ደርቤ እንደተናገሩት፥ በከተማዋ ህወሃትና ሸኔ በጋራ…

አሸባሪው የህወሓት ቡድን ለትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዳይቀርብ እንቅፋት ሆኗል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

የትግራይ ክልል ህዝብ ሰብዓዊ የምግብና ምግብ-ነክ ያልሆነ እርዳታ ያለ ምንም መስተጓጎል እንዲቀርብለት፣ የክልሉ አርሶ አደር የክረምት ዝናብን በመጠቀም የራሱን ምርት እንዲያመርትና ከዕርዳታ እንዲላቀቅ መንግስት ሰብዓዊነትን ማዕከል ያደረገ የተናጠል የተኩስ አቁም…

ኢትዮጵያን የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለማድረግ ድርድሩ ቀጥሏል

ኢትዮጵያ የአለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ድርድር ላይ ትገኛለች ፡፡ የአለም የንግድ ስርዓትን እየመራ የሚገኘው የአለም ንግድ ድርጅት ዛሬ ላይ የአባል ሃገራቱ ቁጥር 164 የደረሰ ሲሆን፥ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከጆ ባይደን ጋር ያደረጉት የስልክ ውይይት በዲፕሎማሲው አውድ መሻሻሎች የመኖራቸው ማሳያ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር ያደረጉት የስልክ ውይይት ከዚህ ቀደም የነበረው የግንኙነት መንፈስ እየተቀየረ ለመሆኑ ማሳያ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) እልባት የሚሹ ችግሮችን ለመፍታት በጋራ መስራት አለብን አሉ

በሚያለያዩን ጉዳዮች ላይ ከማተኮር ይልቅ እልባት የሚሹ ችግሮችን ለመፍታት በጋራ መስራት አለብን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ የአሸባሪው ሕወሓት ቡድን ጥፋት በየትኛውም መመዘኛ በአጭር…

የዳያስፖራ ኢንቨስትመንት ፎረም እየተካሄደ ነዉ

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተቀብለው ወደ አገር ቤት የመጡ የዳያስፖራ አባላት ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነዉ። ዳያስፖራው በኢትዮጵያ የሚገኙ የኢንቨስትመንት አማራጮችንና እድሎችን በመጠቀም መዋዕለ ንዋዩን በማፍሰስ ለአገሩ ምጣኔ ሐብትና ብልጽግና…

ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክስ የተቋረጠባቸው ሶስት የክስ መዝገቦች የስነ-ስርዓት ሂደቶች ላይ ማብራሪያ ሰጠ

ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክስ የተቋረጠባቸው ሶስት የክስ መዝገቦች የስነ-ስርዓት ሂደቶች ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ማብራሪያ እንደሚከተው ቀርቧል፡- ባለፈው ሶስት ዓመት ተኩል የፌደራል ፍርድ ቤቶች በሕገ መንግስቱ የተሰጣቸውን…

አሸባሪው ሸኔ የሻምቡ ባኮን የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ መቆራረጡ ተገለፀ

አሸባሪው ሸኔ የሆሩ ጉዱሩ ወለጋ ዞንን ከምዕራብ ሸዋ እና ምስራቅ ወለጋ ዞን ጋር የሚያገናኘውን የሻምቡ ባኮን ብቸኛ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ በመቆራረጥ የትራንስፖርት ሂደቱ ላይ እንቅፋት መሆኑ ተገለፀ። የሆሩ ጉዱሩ ወለጋ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com