ዜና
Archive

Month: December 2021

ሸኔ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በንጹሃን ላይ ጥቃት አደረሰ

አሸባሪው ሸኔ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ጉንዶ መስቀል ወረዳ በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን የዞኑ አስተዳድርና ፀጥታ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ሀላፊ አቶ አብርሃም ብርሀኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

ሩሲያ 12 ስኬታማ የኃይፐርሶኒክ ሚሳኤሎች ሙከራ አደረገች

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን የዚርኮን ኃይፐርሶኒክ ሚሳኤሎች በተከታታይ ለ12 ጊዜ በማስወንጨፍ ሀገራቸው ስኬታማ ሙከራ ማድረጓን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን ከሀገሪቷ እንዲሁም ከሣይንሥ እና ትምህርት ምክር ቤቶች ጋር በጥምረት ባደረጉት ስብሰባ ላይ…

አሜሪካ በሩሲያ ላይ አዲስ ማዕቀቦችን ከጣለች ግንኙነታችን ሙሉ በሙሉ ያበቃለታል- ፕሬዝዳንት ፑቲን

“አሜሪካ በሩሲያ ላይ አዲስ ማዕቀቦችን ከጣለች የሁለቱ ሀገራት የሻከረው ግንኙነት ሙሉ ለሙሉ ይቋረጣል” ሲሉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስጠነቀቁ። የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የአሜሪካው አቻቸው ጆ ባይደን በወቅታዊ የሩሲያና ዩክሬን…

ኒጀር በፀጥታው ምክር ቤት ላሳየችው አቋም ኢትዮጵያ አመሰገነች

ኒጀር በፀጥታው ምክር ቤት የ2 ዓመት የአፍሪካ ተወካይነት ቆይታዋ ላሳየችው አቋም ኢትዮጵያ አመሰገነች፡፡ ትናንት በኢትዮጵያ የኒጀር አምባሳደርነታቸውን ያጠናቀቁትን ዲፕሎማት የሸኙት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ናቸው ምስጋናውን ያቀረቡት፡፡ ፕሬዝዳንቷ ‹‹ኒጀር በመንግሥታቱ የፀጥታ…

የአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ መሪዎች ወቅታዊ አለመግባባቶችን በሰላማዊ ውይይት እንዲፈቱ አሳሰበ

የሶማሊያ መሪዎች ወቅታዊ አለመግባባቶችን በሰላማዊ ውይይት እንዲፈቱ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት አሳሰቡ። የኮሚሽኑ ሊቀመንበር በወቅታዊ የሶማሊያ መሪዎች ፖለቲካዊ አለመግባባት ዙሪያ በሰጡት መግለጫቸው የአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያን ፖለቲካዊ አለመረጋጋት…

የፌዴራል መንግስት በሁለት ወራት ውስጥ ከሀገር ውስጥ ገቢ 70.6 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡ ተገለጸ

የፌዴራል መንግስት ከጥቅምት እስከ ኅዳር 2014 ባለው ሁለት ወራት ብቻ ከሀገር ውስጥ ገቢ ማለትም ታክስና ታክስ ካልሆኑ ገቢዎች 70 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር መሰብሰብ እንደቻለና ይህም የእቅዱ 89 ነጥብ 3…

የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአዲሱ አመት ጉዟቸው አፍሪካን ይጎበኛሉ

የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በፈረንጆቹ አዲስ አመት የመጀመሪያ ጉዟቸው አፍሪካን እንደሚጎበኙ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ከፈረንጆቹ ጥር 4 እስከ 7 በኤርትራ፣ ኬንያ እና ኮሞሮስ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የቻይና የውጭ…

122 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት ተዘጋጀ

 በገንዘብ ሚኒስቴር የተዘጋጀው 122 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡ ተጨማሪ በጀቱ ለሀገር ደህንነት ማስጠበቂያ፣ ለሰብአዊ እርዳታ፣ በጦርነትና ግጭቶች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ማቋቋሚያ እንዲሁም ለሌሎች አስፈላጊ የመንግስት ስራዎች…

የአውሮፓ ኅብረት እና አሜሪካ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚያቀርቡት የመፍትሄ ሃሳብ ፖለቲካዊ ፍላጎታቸውን እንጂ እውነታውን ያገናዘበ አይደለም – ዶክተር ቤንጃሚን ኡጁማዱ

በናይጄሪያ የዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ተንታኝ ዶክተር ቤንጃሚን ኡጁማዱ በኢትዮጵያ በተከሰተው ጦርነት ላይ የአውሮፓ ኅብረት እና አሜሪካ አሳፋሪ ሰነዶችን ሲያቀርቡ መቆየታቸውን አመላክቷል፡፡ የአውሮፓ ኅብረት ሰነድ በአሸባሪው ህወሓት የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን፣…

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች መምሪያ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች መምሪያ ዋና ዳይሬክተር ው ፔንግ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ውይይቱ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ማለትም ከግጭት በኋላ ስለሚደረገው መልሶ ግንባታ…

በአፋር ክልል 759 ትምህርት ቤቶች በአሸባሪው ሕወሓት መውደማቸው ተገለጸ

የአሸባሪው ሕወሓት ቡድን በአፋር ክልል 4 ዞኖችና 21 ወረዳዎች ባደረሰው ጉዳት 694 ትምህርት ቤቶች በከፊል፣ 65 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ በድምሩ 759 ትምህርት ቤቶች መውደማቸው ተገለጸ። የወደሙትን ትምህርት ቤቶች መልሶ…

ኢትዮጵያ አሜሪካ ስለእኔ እያወራች ያለችው ከሌላ አገር ጋር ነው አለች

አሜሪካ በኢትዮጵያ ጉዳይ ለመነጋገር ሌላ ወደሌሎች አገራት ማሄዷን ኢትዮጵያ ተቸች፡፡ ዛሬ መግለጫ የሰጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ አሜሪካ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ከመነጋገር ይልቅ በተደጋጋሚ ከሌሎች…

የአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች በሕዝብ እንደሚመረጡ ተመላከተ

የአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች በሕዝብ እንደሚመረጡና ሹመታቸው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚጸድቅ የህግ፣ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ እፀገነት መንግስቱ በጋዜጣዊ መግለጫው…

ምክር ቤቱ የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን አጽድቋል፡፡  የኮሚሽኑ ማቋቋሚያ አዋጅ 1265/2014 በ13 ተቃውሞ፣በ አንድ ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ…

የሚኒስትሮች ም/ቤት ባካሄደው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በዚህ መሰረትም ፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ተጨማሪ በጀት…

በአማራ ክልል ሁሉም የመንግሥት ተቋማት መደበኛ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸው ተገለፀ

አሸባሪው ሕወሓት የፈጸመውን ወረራ ተከትሎ የቀረበውን የህልውና ትግል ጥሪ ለመደገፍ መደበኛ አገልግሎት አቋርጠው የነበሩ ሁሉም የመንግሥት ተቋማት መደበኛ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። የቢሮ ኃላፊው አቶ…

አሸባሪው ትሕነግ በአንድ የገጠር ቀበሌ ብቻ 11 ንፁሃንን በጅምላ መግደሉ ተገለጸ

አሸባሪው ትሕነግ በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ 024 በስቃ በሚባል ቀበሌ 11 ንፁሃን ላይ የጅምላ ግድያ መፈጸሙን የአካባቢው ነዋሪና የግድያ ሰለባ ቤተሰቦች ገልጸዋል። አሁንም ሀዘናቸው ያልበረደላቸው ነዋሪዎቹ ከ11ኛ ክፍል ተማሪ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለእርዳታ ጭነቶች የ20 በመቶ ቅናሽ አደረገ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለእርዳታ ጭነቶች የ20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አየር መንገዱ ከሚበርባቸው መዳረሻዎች ወደ አዲስ አበባ በሚጫኑ የእርዳታ ጭነቶች ላይ አሁን እየተሰራበት ካለው የጭነት…

የሰሞኑ ጉንፋን ጉዳይ!

ሰሞኑን ወረርሽ በሚመስል መልኩ በርካቶች በዚህ ህመም ተይዘዋል። የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታልም ለዚህ የሰሞኑ ጉንፋን ጠቃሚ መረጃን በማህበራዊ ትስስር ገፁ ይዞ ወጥቷል። የሰሞኑ ጉንፋን ለየት የሚያረገው ግን ከፍተኛ ትኩሳት እና ጠንከር…

አንዳንድ ምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ስለ ኢትዮጵያ የሚዘግቡበት ሁኔታ የተዛባ ነው – ጣሊያናዊቷ ጋዜጠኛ ፍራንቼስካ ሮቺን

ጣሊያናዊቷ ጋዜጠኛ ፍራንቼስካ ሮቺን አንዳንድ የምዕራባውያኑ መገናኛ ብዙኃን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሚዘግቡበት ሁኔታ የተዛባ እና ለአንድ ወገን ያደላ መሆኑን ገለጹ፡፡ ፍራንቼስካ ከፋና ጋር በነበራቸው ቆይታ ÷ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን…

አሸባሪው ትሕነግ በሰሜን ሸዋ ዞን ንጹሃንን የጨፈጨፈ ሲሆን በቡድኑ የተደፈሩ ሴቶች ሪፖርት እያደረጉ ነው

የትሕነግ ወራሪና አሸባሪ ኃይል በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በመቶዎች የሚቆጠሩ ንጹሃንን በጅምላ መጨፍጨፉንና የአስገድዶ መድፈር ወንጀል መፈፀሙን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ታደሰ ገብረፃዲቅ የትሕነግ ሽብር…

በአፍሪካ እስካሁን ከ9 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል

ከ55 የአፍሪካ ሀገራት በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ9 ሚሊየን 505 ሺህ በላይ ሰዎች ሲደርሱ፥ በአህጉሪቱ ከ185 ሚሊየን 502 ሺህ በላይ ለሆኑ ሰዎች ክትባት መሰጠቱም ነው የተገለጸው፡፡ በአህጉሪቱ በቫይረሱ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች…

ቆቦ ወደ ቀድሞ ሠላማዊ እንቅስቃሴዋ እየተመለሰች ነው

ከአሸባሪው የህወሓት ወራሪ ኃይል ነጻ የወጣችው የቆቦ ከተማ ወደ ቀድሞ ሠላማዊ እንቅስቃሴዋ እየተመለሰች መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ። የሽብር ቡድኑ በአማራና በአፋር ክልል አካባቢዎች በቆየባቸው ጊዜያት በዜጎች ላይ ሠብዓዊ፣ ማኅበራዊና ምጣኔ ሃብታዊ…

“አሸባሪው ቡድን ቤተ እምነቶችን ካምፕ አድርጎ ቆይቷል”፦ ሐጂ አሊጋዝ አስረስ፣ የሰሜን ወሎ ዞን እስልምና ጉዳዮች ጸሐፊ

አሻባሪው የሕውሓት ቡድን ለአምስት ወራት ተቆጣጥሯት በነበረችው የወልዲያ ከተማ እና አካባቢዋ መስጊዶችን እና ቤተ ክርስቲያናትን ካምፕ እና ምግብ ማብሰያ አድርጓቸው መቆየቱን የሰሜን ወሎ ዞን እስልምና ጉዳዮች ጸሐፊ ሐጂ አሊጋዝ አስረስ…

ትሕነግ ትምህርት ቤቶችን የአስከሬን ማከማቻና ምሽግ አድርጎ እንደከረመ የሚያሳዩ መረጃዎች በስፋት እየወጡ ነው

አሸባሪው የትሕነግ ወራሪ ኃይል ትምህርት ቤቶችን የአስከሬን ማከማቻ፣ የወታደራዊ ማሰልጠኛ ስፍራና ምሽግ አድርጎ መክረሙን የሚያመለክቱ መረጃዎች በስፋት እየወጡ ነው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ የወገል ጤና የ2ኛ ደረጃና ከፍተኛ መሰናዶ ትምህርት ቤት አንዱ…

መንግሥት የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ነው፦ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

መንግሥት የዋጋ ግሽበትን ለማረጋጋት ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሣ የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሦስት ወራት የተከናወኑ የማክሮ ኢኮኖሚ አፈፃፀም ላይ…

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ ኮቪድ-19 ፖዘቲቭ እንደሆኑ ፅሕፈት ቤታቸው ትላንት ምሽት ይፋ አድርጓል።

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ ኮቪድ-19 ፖዘቲቭ እንደሆኑ ፅሕፈት ቤታቸው ትላንት ምሽት ይፋ አድርጓል። እሑድ ዕለት በኮቪድ መያዛቸው የተገለጠው ራማፎሳ መካከለኛ የሕመም ስሜት እንዳላቸው የሃገሪቱ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት በትዊተር ገፁ አስፍሯል።…

ታሪካዊቷ የደቡብ ወሎ ዞን መቀመጫ የሆነችው የደሴ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኘች

ታሪካዊቷ የደቡብ ወሎ ዞን መቀመጫ የሆነችው የደሴ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኘች አሸባሪው የህወሓት ቡድን ወደ ከተማዋ ሰርጎ ከገባበት ጊዜ ጀመሮ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማኔጅመንትና የቴክኒክ…

የካፒቶል ሂል ሁከት፡ የአሜሪካ ፍርድ ቤት የትራምፕን ጥያቄ ውድቅ አደረገ

የዩናይትድ ስቴትስ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የቀድሞው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የካፒቶል ሁከት መርማሪዎች የዋይት ሃውስ መዝገቦቻቸውን እንዳይመለከቱ ለማገድ ያቀረቡትን ጥያቄ ውድቅ አደረገው። ትራምፕ በዋይት ሃውስ መዝገቦቻቸው የፕሬዝደንቶችን ማህደር በሚስጥር እንዲቀመጥ…

በአማራ ክልል በሕወሓት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ሥራ ለማስጀመር ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ያስፈልጋል ተባለ

በአማራ ክልል በአሸባሪው በሕወሓት የወደሙ ከ4 ሺሕ የሚበልጡ የትምህርት ተቋማትን መልሶ ሥራ ለማስጀመር ከ11 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ አሸባሪው ሕወሓት በክልሉ ያወደማቸው የትምህርት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ…

በውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ ገብነትንና አላስፈላጊ ጫናን በምርጫ ካርድ የመቅጣት ዘመቻ ተጀመረ

በኢትዮጵያ በውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ በመግባትና አላስፈላጊ ጫና በመፍጠር ላይ የሚገኘውን የባይደን አስተዳደርና የዴሞክራት ፓርቲን በሜሪላንድ በምርጫ ካርድ ለመቅጣት ያለመ ዘመቻ በይፋ ተጀመረ። የአሜሪካ ኢትዮጵያ ፐብሊክ ጉዳዮች ኮሚቴ ከተባባሪ አካላት ጋር…

ቢሮው በመዲናዋ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ በቅርቡ የታሪፍ ማሻሻያ እንደሚደረግ አስታወቀ

በአዲስ አበባ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ በቀጣይ ቀናት የታሪፍ መጠን ማሻሻያ እንደሚደረግ የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። በከተማዋ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ አሽከርካሪዎች አዲሱ የታሪፍ መጠን ይፋ ሳይሆን ምንም ዓይነት…

የኮምቦልቻና ደሴ ከተሞች ዛሬ የኤሌክትሪክ ሃይል እንዲያገኙ እየተሰራ ነው

የኮምቦልቻ እና ደሴ ከተሞች ዛሬ የኤሌክትሪክ ሃይል እንዲያገኙ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል አስታወቀ፡፡ በሸዋ ሮቢት-ኮምቦልቻ መስመር የተጎዳውን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት የሚጠግነው ቡድን አባላት የኮምቦልቻና ደሴ ከተሞች ዛሬ ኤሌክትሪክ…

እውነተኛ ዴሞክራሲ የሚሰፍነው በሀገራት ላይ ጣልቃ ገብነት ሲቆምና ህዝቡ የራሱ ዴሞክራሲ ባለቤት ሲሆን ነው – ዋንግ ዪ

የቻይና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ÷ አንድ የዴሞክራሲ ዓይነት ብቻ የለም ፤ ይልቁንም እውነተኛ የዴሞክራሲ መንፈሥ ለማስፈን እንሥራ ሲሉ በ14ኛው የባሊ የዴሞክራሲ መድረክ ላይ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ዋንግ ዪ በበይነ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ቱሩዶ ጋር በስልክ ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ቱሩዶ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተፈጠረው ግጭት ዙሪያ ምክክር አድርገዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም ሁለቱ መሪዎች ባሳለፍነው ህዳር 22 ቀን የመከሩባቸው…