ዜና
Archive

Day: November 18, 2021

አራት ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ቤተ ክህነት የንብረት ግምጃ ቤት ውስጥ ከ1 ሺህ 800 በላይ ጥይት ተያዘ

አራት ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ በንብረት ግምጃ ቤት ውስጥ የተቀመጠ ከ1 ሺህ 800 በላይ ጥይት በህዝብ ጥቆማ እና ፖሊስ ባደረገው ብርበራ ተይዟል፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን ለሽብር ተግባሩ የሚጠቀምባቸውን…

ዓለምአቀፍ የረድዔት ድርጅቶች ላሊበላ እና ኮምቦልቻ የበረራ ፈቃድ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስታር ይፋ አደረገ

ህዳር 9፣ 2014 መንግሥት ወደ ላሊበላ እና ኮምቦልቻ ከተሞች የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያደርጉ ዓለምአቀፍ የረድዔት ብድርጅቶች የበረራ ፈቃድ መስጠቱን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስታር ይፋ አደረገ። የሚኒስቴሩ ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ…

ኬኒያ ለኢትዮጵያ ባደረገችው ድጋፍ የአፍሪካን ጥበባዊ መሪነትና አጋርነት ለአለም አሳይታለች

ህዳር 09 ቀን 2014 “ኢትዮጵያ የገጠማትን ችግር እንድትወጣ ኬኒያ አጋርነቷንና ድጋፏን መስጠቷ የአፍሪካን ጥበባዊ መሪነትና አጋርነት ለአለም ያሳየ ነው” ሲሉ በካናዳ ባልሲሊ ዩኒቨርሲቲ የአለም አቀፍ ደህንነት ጉዳዮች ፕሮፌሰር አንፊትስ ጄራልድ…

ሀገርን ከጥፋት ኃይሎች ለመታደግ መዘጋጀታቸውን የብርሸለቆ ምልምል ሰልጣኞች ገለጹ

 ሕዳር 09/2014 ዓ.ም  የምዕራብ ዕዝ ሙዚቃ እና ቴአትር ቡድን በብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ35ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የመድረክ ስራዎችን አቅርቧል፡፡ የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዋና አዘዥ ኮ/ል ጌታቸው አሊ…

የኡጋንዳውን የሽብር ጥቃት ተከትሎ ናይሮቢ ዜጎቿ አካባቢያቸውን ነቅተው እንዲጠብቁ አሳስባለች

ኬንያ ትናንት በኡጋንዳ ሽብርተኞች ጥቃት መፈጸማቸውን ተከትሎ ዜጎቿ ሁኔታዎችን በንቃት እንዲከታተሉ አሳሰበች፡፡ ናይሮቢ የትኛውንም ዐይነት የሽብር ጥቃት ለመከላከል በሚያስችል ተጠንቀቅ ላይ መሆኗን አስታውቃለች፡፡ በትናንቱ የካምፓላ ፍንዳታ አጥፍቶ ጠፊዎቹን ጨምሮ ስድስት ሰዎች…

This site is protected by wp-copyrightpro.com