ዜና
Archive

Day: November 16, 2021

አንዳንድ ምዕራባዊያን በኢትዮጵያ ተላላኪ መንግስት ለመመስረት ለሚያደርጉት መፍጨርጨር የሚያጎበድዱ ወገኖች ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል

ህዳር 07 ቀን 2014  አንዳንድ የምዕራባዊያን ሀገራት በኢትዮጵያ ተላላኪ መንግስት ለመመስረት ለሚያደርጉት መፍጨርጨር የሚያጎበድዱ የወገን ባንዳዎች ከክህደት ተግባራቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አሳሰበ፡፡ አንዳንድ…

ለክተት አዋጅ ጥሪው የደቡብ ክልል ነዋሪዎች በከፍተኛ ስሜት ምላሽ እየሰጡ ነው

አሸባሪው ሕወሓትን ለመደምሰስ ለተጠራው የክተት አዋጅ የደቡብ ክልል ነዋሪዎች በከፍተኛ ስሜት ምላሽ እየሰጡ እንደሆነ የደቡብ ክልል የመንግሥት ተጠሪ የሆኑት አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ። አቶ ጥላሁን ከበደ እንደሚሉት፣ እንደ ደቡብ ክልል…

የኤርትራው ገዥ ፓርቲ ዋና ጸሐፊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የኤርትራ ገዥ ፓርቲ፤ ህዝባዊ ግንባር ለዴሞክራሲ እና ፍትሕ (ህግደፍ) ዋና ጸሐፊ በ74 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሩ አቶ የማነ ገብረ መስቀል በይፋዊ የትዊተር ገጻቸው እንደገለጹት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com