ዜና
Archive

Day: November 15, 2021

የኢፌዲሪ ፌደራል ፖሊስ አባላት የአዲስ አበባን ሠላምና ፀጥታን ከጥፋት ሃይሎች ለመጠበቅ ሌት ተቀን እየሰሩ መሆናቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ህዳር 06/2014 በተለያዩ የስራ ዘርፎች ተመድበው የሚሰሩ የኢፌዲሪ ፌደራል ፖሊስ አባላት አሸባሪውን የህወሃት ቡድንንና ተላላኪውን ሸኔን ለመደምሰስ ከሚያካሂዱት የህልውና ዘመቻ በተጨማሪ የአዲስ አበባን ሠላምና ፀጥታን ከጥፋት ሃይሎች ለመጠበቅ ሌት ተቀን…

ሰውየው አገሬን አለ፤ ምዕራቡ ዓለም- አሻንጉሊቴን!

መግቢያ፤ ምነው የምዕራቡ ዓለም ሚድያ እብዝቶ ጠመደን!? ያን ሁሉ የሀሰት ዘገባ እና ስም ማጥፋትንስ ምን አመጣው? በዚህ ጽሑፍ እነዚህን ጥያቄዎች እንመልሳለን።   የምዕራባዊያን የአቋም ለውጥ ምክንያት፡-   ታስታውሱ እንደሆን ሕወሓት…

አሸባሪውን ሕወሓት ተጠያቂ ለማድረግ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጫና ሊያሳድር ይገባል

የሰሞኑን የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት ተከትሎ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የአሸባሪው ሕወሓት ጦር በአማራ ክልል ንፋስ መውጫ አካባቢ በፈፀማቸው ወንጀሎች ተጠያቂ እንዲሆን ጫና ሊያደርግ እንደሚገባ አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ሌንጮ ለታ ገለጹ፡፡ አንጋፋው…

This site is protected by wp-copyrightpro.com