ዜና
Archive

Day: November 8, 2021

የአገር ሕልውና ዘመቻውን የሚደግፍና የአሜሪካ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ይካሄዳል

ጥቅምት 29/2014 የአገር ሕልውና ዘመቻውን የሚደግፍና የአሜሪካ ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ በዋሺንግተን ዲሲ ይካሄዳል። ሰልፉ “በአገር ሕልውናና አንድነት አንደራደርም” በሚል መሪ ሀሳብ ነው የሚካሄደው። የሰላምና የአንድነት ለኢትዮጵያ ግብረ…

የአፍሪካ ህብረት የጸጥታው ምክር ቤት በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በህብረቱ ልዩ መልዕክተኛ ኦባሳንጆ ገለጻ ተደረገለት

ጥቅምት 29 ቀን 2014 ዓ/ምየአፍሪካ ህብረት የጸጥታው ምክር ቤት በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በህብረቱ ልዩ መልዕክተኛ ኦባሳንጆ ገለጻ ተደረገለት፡፡ በስብሰባው የህብረቱ የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላም እና ደህንነት ጉዳዮች ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ…

አሜሪካንን ጨምሮ 16 ሀገራት በኢትዮጵያ የተካሄደውን ጥምር ምርመራ ሪፖርት እንደሚቀበሉት ተናገሩ

የመንግስታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በትግራይ ግጭት ዙሪያ ያደረጉትን የጋራ ሪፖርት ባሳለፍነው ሳምንት ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል። አሜሪካን ጨምሮ 16 የዓለማችን ሀገራት በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የተካሄደውን…

This site is protected by wp-copyrightpro.com