ዜና
Archive

Day: November 4, 2021

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅርና አደረጃጀት መመሪያ ተዘጋጀ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መምሪያ ዕዝ መዋቅርና አደረጃጀት መመሪያ ቁጥር 1/2014 ዓ. ም ተዘጋጅቷል። “በሃገር ህልውና እና ሉዓላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣ አዋጅ ቁጥር 5/2014”፣ አንቀጽ 7 (1) የአስቸኳይ ጊዜ…

የመንግሥት የስራ ሀላፊዎች የሃገር ሕልውናን ለማስጠበቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የመፈጸምና የማስፈጸም ግዴታ አለባቸው

ጥቅምት 25 /2014 የመንግሠት የስራ ሀላፊዎች የሃገር ሕልውናን ለማስጠበቅ የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመፈጸም እና የማስፈጸም ግዴታ እንዳለባቸው የሀረሪ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ኦርዲን በድሪ አስታወቁ። የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ…

የአየር ኃይል የሰራዊት አባላትና የቢሾፍቱ ከተማ ነዋሪዎች ጥቅምት 24 በሰሜን ዕዝ ላይ አሸባሪው የህወሓት ቡድን የፈፀመውን ክህደት አስበዋል

የኢፌዴሪ አየር ኃይል የሰራዊት አባላትና የቢሾፍቱ ከተማ ነዋሪዎች ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ,ም ሰሜን ዕዝና ሰሜን አየር ምድብ ላይ አሸባሪው የህወሓት ቡድን የፈፀመውን ክህደት አስበዋል፡፡ ቀኑ “አልረሳውም እኔም የኢትዮጵያ ሠራዊት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com