ዜና
Archive

Day: November 3, 2021

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ በሰብኣዊ መብት ጥሰት ምርመራ ሪፖርት ላይ ያወጡት መግለጫ

ጥቅምት 24/2014  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብቶች ኮሚሽን እና የተባበሩት መንግሥታት የሰብኣዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በኢትዮጵያ በተለያዩ ክፍሎች የፈጸመው ጥቃት ላያ ያደረጉትን ጥናት ውጤት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ያስተላለፉት መልዕክት

ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም ውድ የከተማችን ነዋሪዎች ወቅቱ እንደ ሃገር የገጠመንን ፈተና ለመሻገር ሁላችንም በአንድነት በፅናት የምንቆምበት ነው ። ለማሸነፍ ቁልፉ እጃችን ላይ ነው ያለው!ለኢትዮጲያ ማሸነፍ ሌት ከቀን በትጋት የምንሰራበት ወቅት…

“በጥቅምት 24 በትግራይ በግፍ የተገደሉት ወታደሮች ብቻ ሳይሆኑ ኢትዮጵያም በዕለቱ ተገላለች”

በጥቅምት 24 በትግራይ በግፍ የተገደሉት ወታደሮች ብቻ ሳይሆኑ ኢትዮጵያም በዕለቱ ተገላለች ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በህወሃት የሽብር ቡድን የሰሜን እዝ ከጀርባው የተዋጋበት ጥቅምት 24…

This site is protected by wp-copyrightpro.com