ዜና
Archive

Day: November 1, 2021

ኢ- ሰብዓዊ ጭፍጨፋ!

የአሸባሪው ሕወሓት ኃይል በኮምቦልቻ ከተማ ሰርጎ በመግባት ዛሬ ሌሊቱን ከ100 በላይ የከተማዋን ወጣቶችን አሰልፎ መጨፍጨፉን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የሽብር ኃይሉ ሰርጎ በገባበት በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች የግል እና የመንግስት…

አልጄሪያ በጎረቤት ሀገረ ሞሮኮ በኩል በማስተላፊያ ቧንቧ አማካኝነት የምታደርገው የነዳጅ ንግድ እንዲቋረጥ አዘዘች

ጥቅምት 22፣ 2014 ውሳኔው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሁለቱ ሀገራት መካከል እየተፈጠሩ የመጡ አለመግባባቶችን ተከትሎ የመጣ እንደሆነም የአልጄሪያ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት አስታውቋል። “ሞሮኮ አልጄሪያን በተመለከተ የሀገሪቱን ሉአላዊ አንድነት ያላከበረ የጥላቻ ተግበራትን…

አሸባሪው ሕወሓትን ከማስወገድ ውጭ ሌላ ምርጫ የለም

ጥቅምት 22፣ 2014 በመስቀለኛው መንገድ ላይ የሚትገኘውን ኢትዮጵያን ለመታደግ እስከመጨረሻ ተዋግቶ ጠላት አደብ ከማስያዝ ውጭ ሌላ አማራጭ እንደሌለ የኢዜማ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር ጫኔ ከበደ አስታወቁ። ዶ/ር ጫኔ በተለይ ለኢትዮጵያ…

‹‹የጥቅምት 24ቱ ጥቃት በዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ መስፈር ይኖርበታል››

ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሰሜን እዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት አገር ለማፍረስ በግልጽ ታውጆ እርምጃ የተወሰደበት እለት በመሆኑ በዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ መስፈር እንደሚኖርበት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። በሰሜን እዝ የመከላከያ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com