ዜና
Archive

Month: November 2021

በታንዛኒያ የሶስት ዓመት ህጻንንን ጨምሮ የኤሊ ስጋ የተመገቡ 7 ዜጎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ

በምስራቃ አፍሪካዊቷ ሀገር ታንዛኒያ ዛንዚባር የኤሊ ስጋ የተመገቡ ሰባት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ሶስት ሰዎች ደግሞ አሁንም በሆስፒታል እንደሆኑ ተገልጿል፡፡ በዛንዚባር ፔምባ ደሴት የኤሊ ስጋ መመገብ የተለመደ ሲሆን የኤሊ ስጋ ከበሉት…

ትዊተር የተቃውሞ ድምጾችን እያፈነ መሆኑን የስፑትኒክ ዘገባ አመለከተ

ህዳር 21/2014 ሰዎች በነጻነት ሃሳባቸውን ይገልጹባቸዋል ከሚባሉ የማህበራዊ ድረ-ገጽ አማራጮች መካከል አንዱ የሆነው ትዊተር የተቃውሞ ድምጾችን እያፈነ መሆኑን የስፑትኒክ ዘገባ አመለከተ።  በአሜሪካ የተመራው የምእራባውያን ጫና በአፍሪካ ሃገራት ላይ እያየለ በመምጣቱ…

ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ የተላለፈ ማሳሰቢያ

በሰሜን ሸዋ፣ በደቡብ ወሎ፣ በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞንና በሰሜን ወሎ አካባቢዎች ለምትገኙ ሁሉ፤ ሀ/ ለሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችንና ሌሎች የጸጥታ ኃይሎች ባደረጉት ከፍተኛ ማጥቃት ጠላት ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ…

ለአሸባሪው ህወሓት የተሰለፉ ሁሉ እጃቸውን በሰላም እንዲሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ

በግንባር ተገኝተው በአንደኛው የጦር ግንባር የመጨረሻ ዕቅድ ላይ የመከሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአጠረ ጊዜና በአነስተኛ መሥዋዕትነት የኢትዮጵያ ድል የሚረጋገጥበትን መመሪያ ሰጥተዋል። ሠራዊቱ በከፍተኛ ሞራል ላይ እንደሚገኝና ጠላትም እየተሸነፈ…

መንግሥት ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር ላላት ወዳጅነትና ጉርብትና ታላቅ ቦታ ትሰጣለች አለ

ኅዳር 20/2014  በኢትዮጵያ እና ሱዳን መካከል ያለውን የረጂም ጊዜ ወዳጅነት የሚፈታተን ትንኮሳ እየተደረገ ቢሆንም ኢትዮጵያ ወዳጅነቷን አስጠብቃ ትቀጥላለች ሲል መንግሥት ገለፀ፡፡ ኢትዮጵያ ከሱዳን ጋር ላላት ጉርብትና ከፍተኛ ዋጋ የምትሰጥና ይህንንም…

ሳይፈቀድላቸው የግንባር እንቅስቃሴዎችን የሚያሰራጩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ መንግሥት አሳሰበ

ኅዳር 20/2014  የግንባር እንቄስቀሴዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን ሆን ብለውም ሆነ ባለማወቅ የሚያሰራጩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ መንግሥት ጠየቀ፡፡ የግንባር ውሎ መረጃዎችን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዕዝ ከተፈቀደለት አካል ውጭ ማሰራጨትን በተመለከተ ባለፈው ሳምንት…

“አሜሪካ በኢትዮጵያ የመንግስት ግልበጣ ለማድረግ ሁሉንም አማራጭ መንገዶች እየተከተለች ነው”፡- ታዋቂው አሜሪካዊ የምርመራ ጋዜጠኛ ጄረሚ ስካሂል

አሜሪካ በኢትዮጵያ የመንግስት ግልበጣ /regime change/ ለማድረግ ሁሉንም አማራጭ መንገዶች እየተከተለች መሆኑን ታዋቂው አሜሪካዊ የምርመራ ጋዜጠኛ አጋልጧል። አሜሪካዊው የምርመራ ጋዜጠኛ፣ ጸሃፊ፣ የጆርጅ ፖልክ ቡክ ሽልማትን ያሸነፈው የዝነኛው የብላክዋተር መጽሀፍ ደራሲ…

አዲስ አበባ እንደተለመደው ሰላም ናት፣ይልቁንም የቦሌ አየር መንገድ ከአሜሪካ በመጡ አውሮፕላኖች ሙሉ ነው-ላውረንስ ፍሪማን

ህዳር 20 /2104 የአሜሪካና የምዕራባውን ተቋማት ከሚያወጡት መግለጫ በተቃራኒ አዲስ አበባ እንደተለመደው ሰላም ናት ፣ ይልቁንም የቦሌ አለም አቀፍ አየር መንገድ ከአሜሪካ በመጡ አውሮፕላኖች ተሞልቷል ሲል የአፍሪካ ፖለቲካ ተንታኙ ላውረንስ…

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የምታደርገውን ያልተገባ ጫናና ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ዋይት ሃውስ ፊት ለፊት ተካሄደ

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 20/2014 ዓ.ም “የበቃ ወይም #NoMore” ዘመቻ አካል በሆነው ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ፣ ሜሪላንድና ቨርጂንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ ሰልፈኞቹ የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያና…

በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ እንደገና መጀመሩን መንግስት አስታወቀ

በትግራይ ክልል የሚደረገው የሰባዓዊ ድጋፍ ከቀናት በፊት እንደገና መጀመሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በማህበራዊ ዘፍር የተከናወኑ ስራዎችን ዘስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ በትግራይ ክልል…

ኢትዮጵያና ፈረንሳይ የጋራ ጥቅማቸውን ማሳካት በሚችሉበት ስልት ላይ መከሩ

ኅዳር 18/ 2014 ኢትዮጵያና ፈረንሳይ የጋራ ጥቅማቸውን ማሳካት በሚችሉበት ስልት እና ሌሎች የልማት ትብብሮች ላይ ውጤታማ መሆን በሚችሉበት ዘዴ ላይ ተወያዩ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ…

ዩኒቨርሲቲው ከአሸባሪዎች ጋር በማበር አገር ለማፍረስ የሚያሴሩ ምሁራንን አስጠነቀቀ

ህዳር 17/2014  የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ጊዜያት የተመረቁና በመላው ዓለም የሚገኙ፤ አገር ለማፍረስ የሚንቀሳቀሱ አሸባሪዎችን የሚደግፉ ምሁራን ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ አስጠነቀቀ። የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ወቅታዊውን አገራዊ ጉዳይና የህልውና ዘመቻውን አስመልክቶ የአቋም መግለጫ…

የቀድሞው የብራዚል የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት 30 ዓመት ተፈረደባቸው

ሪዮ ዲጄኔይሮ የ2016ቱን የኦሎምፒክ ውድድር እንድታስተናግድ የድጋፍ ድምጾችን በገንዘብ ገዝተዋል በሚል የተከሰሱት የቀድሞው የብራዚል የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ካርሎስ አርተር ኑዝማን 30 ዓመት ከ11 ወር ተፈረደባቸው፡፡ የብራዚል ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ሆነው ለሁለት…

የአሜሪካ መንግሥትና ኤምባሲው ኢትዮጵያን በተመለከተ አሳፋሪ የሐሰት ወሬ ከማሰራጨት እንዲቆጠቡ መንግሥት አሳሰበ

የአሜሪካ መንግሥትና ኤምባሲው ኢትዮጵያን በተመለከተ አዲስ አበባ ተከባለች፣ የሽብር ጥቃት ሊፈጸም ነው፣ ወዘተ በሚል አሳፋሪ የሐሰት ወሬ እና የስም ማጥፋት ዘመቻ ከማሰራጨት እንዲቆጠቡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አሳስቧል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…

አዲሷ የስዊድን ጠቅላይ ሚኒስትር በተሾሙ በ7 ሰዓታት ውስጥ ስልጣን ለቀቁ

የስዊድን ጠቅላይ ሚኒስትር ማግዳሊና አንደርሰን ስልጣን በያዙ በሰባት ሰዓት ውስጥ ለቀቁ፡፡ ስቴፋን ሎፍቬን ከሁለት ሳምንት በፊት ራሳቸውን ከሃላፊነት ማንሳታቸውን ተከትሎ የስዊድን እንደራሴዎች ምክር ቤት ማግዳሊና አንደርሰንን ትናንት የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር…

የኢትዮጵያ የውጭ ጫናውን አሸንፎ መውጣት ለአፍሪካም ማሸነፍ ነው

ህዳር 16 ቀን 2014 ኢትዮጵያ አሁን የተከፈተባትን የውጭ ጫና አሸንፎ መውጣት ለአፍሪካም ጭምር ማሸነፍ እንደሆነ መገንዘብ እንደሚያስፈልግ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚዳንት ዶክተር ምህረት ደበበ ገለጹ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያውያን ትልቅ…

ከግድቡ ጥበቃ ጋር በተያያዘ አስፈላጊውን ግዳጅ እየተወጣ እንደሆነ መከላከያ አስታወቀ

በቅጥረኛ ተላላኪ ሃይሎች አማካኝነት ለተደረጉ ተደጋጋሚ ትንኮሳዎች “በሕዳሴው ዘቦች” ምላሽ መሰጠቱንም ነው ያስታወቀው ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጥበቃ ጋር በተያያዘ አስፈላጊውን ግዳጅ እየተወጣ እንደሆነ የሃገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ፡፡ ሰራዊቱ በግድቡ ቀጣና አስተማማኝ…

ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፋ መንግሥት ፀረ ፌደራሊዝም አለመሆኑን በተግባር እያሳየ ነው አሉ

ኅዳር 14/2014  የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፋ መሀመድ መንግሥት ፀረ ፌደራሊዝም አለመሆኑን በተግባር እያሳየ ነው አሉ፡፡ 11ኛ ክልል ሆኖ ዛሬ የተደራጀውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምስረታ በማስመልከት በፌስቡክ ገፃቸው…

“ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር አቅንተው እኔ ቤት የምቀመጥበት አንድም ምክንያት የለም”፦ ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ

“ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር አቅንተው እኔ ቤት የምቀመጥበት አንድም ምክንያት የለም፣ ያለኝን የውትድርና ጥበብ ተጠቅሜ ጠላትን ድል ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ” ሲሉ ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ገለጹ። ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ…

የህወሀት የሽብር ቡድን በአዲስ አበባ እና በዙሪያው ለሽብር ተግባር ያሰማራቸው ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የህወሀት የሽብር ቡድን በአዲስ አበባ እና በዙሪያው ለሽብር ተግባር ያሰማራቸው ግለሰቦች በቁጥጥር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። በከተሞች በህብረተሰቡ ውስጥ በተለያዩ መንገዶች በመመሳሰል እንዲገቡ በማድረግ አዲስ አበባ እና በዙሪያው ተልእኮ…

የአገርን ክብር ሊደፍሩ ያሰፈሰፉ ጠላቶችን በመቅጣት የአድዋን ታሪክ ዳግም እንጽፋለን

 ህዳር 14፣ 2014 የአገርን ክብር ሊደፍሩ ያሰፈሰፉ የውስጥና የውጭ ጠላቶችን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት የአድዋን ታሪክ ዳግም እንጽፋለን አሉ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ፡፡ አቶ ግርማ ጉዳዩን…

አሸባሪዎቹ ሕወሓትና ሸኔ በአዲስ አበባ ደግሰውት የነበረው የጥፋት ሴራ መክሸፉ ተገለጸ

Prix du tadalafil 10mg Est-ce désireux tadalafil pas chere de le renvoyer à l’ouest si c’est quelqu’un chose honnête à faire serait d’éviter toute femme soucieuse du mariage dans ce…

ምዕራባውያን የተሳሳተ መረጃ በማሰራጨት የችግር አባባሽነት ዘመቻ ላይ ናቸው

ህዳር 10/2014  በኢትዮጵያ ያለው ችግር መፍትሄ እንዳያገኝ አንዳንድ ምዕራባውያን የተሳሳተ መረጃ በማሰራጨት የአባባሽነት ዘመቻ ላይ መሆናቸውን ጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ ገለጸች። የህወሓት ሽብር ቡድን “አዲስ አበባን ለመቆጣጠር እየተቃረበ ነው” የሚለው የምዕራባውያኑ…

በርካታ የሽብር ቡድኑ ተዋጊዎች ሲደመሰሱ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሃይል ቁስለኛና ምርኮኛ ሆኗል

  ኅዳር 10 ቀን 2014 በወረኢሉ ፣ አጣዬ ፣ ጭፍራ እና ቡርካ ግንባሮች በተካሄዱ ውጊያዎች በርካታ የሽብር ቡድኑ ተዋጊዎች ሲደመሰሱ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሃይል ቁስለኛና ምርኮኛ ሆኗል፡፡ ታላቋ ትግራይን እንመሰርታለን…

በየካ ክፍለ ከተማ በርካታ የጦር መሳሪዎች፣ አደንዛዥ ዕፅ እና የአሸባሪውን መልዕክት የያዙ በራሪ ወረቀቶች ተያዙ

በየካ ክፍለ ከተማ የፈረንሳይ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ባደረገው ፍተሻ በርካታ አደንዛዥ ዕፅ እና የአሸባሪውን መልዕክት የያዙ በራሪ ወረቀቶች፣ ቲሽርቶች እና የጦር መሳሪዎች እንዲሁም በርከት ያሉ የፀጥታ ኃይል አልባሳት መያዛቸው ተገለጸ።…

አራት ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ቤተ ክህነት የንብረት ግምጃ ቤት ውስጥ ከ1 ሺህ 800 በላይ ጥይት ተያዘ

አራት ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ በንብረት ግምጃ ቤት ውስጥ የተቀመጠ ከ1 ሺህ 800 በላይ ጥይት በህዝብ ጥቆማ እና ፖሊስ ባደረገው ብርበራ ተይዟል፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን ለሽብር ተግባሩ የሚጠቀምባቸውን…

ዓለምአቀፍ የረድዔት ድርጅቶች ላሊበላ እና ኮምቦልቻ የበረራ ፈቃድ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስታር ይፋ አደረገ

ህዳር 9፣ 2014 መንግሥት ወደ ላሊበላ እና ኮምቦልቻ ከተሞች የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያደርጉ ዓለምአቀፍ የረድዔት ብድርጅቶች የበረራ ፈቃድ መስጠቱን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስታር ይፋ አደረገ። የሚኒስቴሩ ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ…

ኬኒያ ለኢትዮጵያ ባደረገችው ድጋፍ የአፍሪካን ጥበባዊ መሪነትና አጋርነት ለአለም አሳይታለች

ህዳር 09 ቀን 2014 “ኢትዮጵያ የገጠማትን ችግር እንድትወጣ ኬኒያ አጋርነቷንና ድጋፏን መስጠቷ የአፍሪካን ጥበባዊ መሪነትና አጋርነት ለአለም ያሳየ ነው” ሲሉ በካናዳ ባልሲሊ ዩኒቨርሲቲ የአለም አቀፍ ደህንነት ጉዳዮች ፕሮፌሰር አንፊትስ ጄራልድ…

ሀገርን ከጥፋት ኃይሎች ለመታደግ መዘጋጀታቸውን የብርሸለቆ ምልምል ሰልጣኞች ገለጹ

 ሕዳር 09/2014 ዓ.ም  የምዕራብ ዕዝ ሙዚቃ እና ቴአትር ቡድን በብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ35ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የመድረክ ስራዎችን አቅርቧል፡፡ የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዋና አዘዥ ኮ/ል ጌታቸው አሊ…

የኡጋንዳውን የሽብር ጥቃት ተከትሎ ናይሮቢ ዜጎቿ አካባቢያቸውን ነቅተው እንዲጠብቁ አሳስባለች

ኬንያ ትናንት በኡጋንዳ ሽብርተኞች ጥቃት መፈጸማቸውን ተከትሎ ዜጎቿ ሁኔታዎችን በንቃት እንዲከታተሉ አሳሰበች፡፡ ናይሮቢ የትኛውንም ዐይነት የሽብር ጥቃት ለመከላከል በሚያስችል ተጠንቀቅ ላይ መሆኗን አስታውቃለች፡፡ በትናንቱ የካምፓላ ፍንዳታ አጥፍቶ ጠፊዎቹን ጨምሮ ስድስት ሰዎች…

ለዓመታት ሽብርተኛውን የሸኔ ታጣቂ ኃይል ሲያገለግል እና ሲመራ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

ለዓመታት ሽብርተኛውን የሸኔ ታጣቂ ኃይል ሲያገለግል እና ሲመራ የነበረ እያሱ ዓለሙ የተባለ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ። ግለሰቡ በታጣቂ ኃይሉ ውስጥ አባል ሆኖ በቆየባቸው ዓመታት በውጪ ሀገራት ጭምር የተለያዩ ሥልጠናወችን…

አል ቡርሃን የሱዳን ወታደራዊ ክንፉ ስልጣን ላይ የመቆየት ፍላጎት እንደሌለው ገለጹ

በመፈንቅለ መንግስት ከኃላፊነት ተነስተው በቤት ውስጥ እስር ላይ የሚገኙት የሱዳን ሽግግር መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ከአሜሪካዋ ዲፕሎማት ጋር መገናኘታቸውን የዋሸንግተን ባለስልጣን አስታወቁ፡፡ ከአብደላ ሃምዶክ ጋር የተገናኙት በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ…

ኢትዮጵያ እድሜያቸው ከ12 ዓመት በላይ ለሆኑ ታዳጊዎች የኮቪድ-19 ክትባት መስጠት ልትጀምር ነው

በኢትዮጵያ 20 ሚሊየን ዜጎችን የኮቪድ-19 ክትባት ለመከተብ ያለመ ዘመቻ ከነገ ጀምሮ እንደሚካሄድ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የክትባት ዘመቻውን በማስመልከት በሰጡት መግለጫ፤ መንግስት በተከታታይ ክትባቶችን ወደ ሀገር…

አንዳንድ ምዕራባዊያን በኢትዮጵያ ተላላኪ መንግስት ለመመስረት ለሚያደርጉት መፍጨርጨር የሚያጎበድዱ ወገኖች ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል

ህዳር 07 ቀን 2014  አንዳንድ የምዕራባዊያን ሀገራት በኢትዮጵያ ተላላኪ መንግስት ለመመስረት ለሚያደርጉት መፍጨርጨር የሚያጎበድዱ የወገን ባንዳዎች ከክህደት ተግባራቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አሳሰበ፡፡ አንዳንድ…

ለክተት አዋጅ ጥሪው የደቡብ ክልል ነዋሪዎች በከፍተኛ ስሜት ምላሽ እየሰጡ ነው

አሸባሪው ሕወሓትን ለመደምሰስ ለተጠራው የክተት አዋጅ የደቡብ ክልል ነዋሪዎች በከፍተኛ ስሜት ምላሽ እየሰጡ እንደሆነ የደቡብ ክልል የመንግሥት ተጠሪ የሆኑት አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ። አቶ ጥላሁን ከበደ እንደሚሉት፣ እንደ ደቡብ ክልል…

This site is protected by wp-copyrightpro.com