ዜና
Archive

Month: October 2021

በደሴና አካባቢው ጉዳይ የመንግሥት መግለጫ

ጥቅምት 19/2014 አሸባሪው ሕወሓት መሳሪያዎቹን ሲጨርስ ምላሱን መተኮስ ጀምሯል ሲል መንግሥት ሕዝቡ በሃሰተኛ ወሬ እንዳይደናገጥ ጠየቀ። “ሰሞኑን በደረሰበት ከባድ ምት ከተበታተነው ወራሪ ኃይል መካከል በጣት የሚቆጠረው በቦሩ ሜዳ አቅጣጫ በየወንዙ፣…

አሸባሪው ሕወሃት የሚፈጽመውን የሽብር ተግባር ለመቀልበስ ስለሚቻልባቸው ሁኔታዎች ምክክር በማድረግ፣ በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ የተላለፈ መግለጫ

አሸባሪው ሕወሃት የሚፈጽመውን የሽብር ተግባር ለመቀልበስ ስለሚቻልባቸው ሁኔታዎች ምክክር በማድረግ፣ በሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ የተላለፈ መግለጫ ኢትዮጵያ በዘመናዊው ታሪኳ የሕወሓትን ያህል የውስጥ ጠላት ገጥሟት አያውቅም። ይህ…

በጋሸና ግንባር በመከላከያና ሕዝቡ ጥምረት አሸባሪ ቡድኑ ተገቢውን ቅጣት እያገኘ ነው

ጥቅምት 19 ቀን 2014 በጋሸና ግንባር ንጹሃን ላይ ጥቃት የሚፈጽመው ወራሪ ቡድን በመከላከያ ሰራዊትና በተቀናጀ የመንግሥት ጦር ተገቢውን ቅጣት እያገኘ መሆኑን የመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ኢንዶክትሪኔሽን ዳይሬክተር ኮሎኔል ደሳለኝ…

በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በተሠራ የታክስ ኦዲት ከአራት ቢሊየን ብር በላይ ሀብት ማዳን ተችሏል

በመጀመሪያው ሩብ ዓመት በተቋማችን አመራሮችና ሠራተኞች የሕዝብን አደራ ለመወጣት በተሰሩ ስራዎች 4 ቢሊየን 890 ሚሊየን 338ሺህ 961.53 ብር የሀገርና የሕዝብ ሐብትን መታደግ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው ገለጹ፡፡…

ህወሓት በአፋር በንፁሃን ላይ የከባድ መሳሪያ ጥቃትና ግድያ ፈጽሟል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014  ህዝብን በጠላትነት የፈረጀው አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ጭፍራ ንፁሃን ላይ የከባድ መሳሪያ ጥቃት መክፈቱን ከከተማዋ በስጋት የሸሹ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ቡድኑ ወደ ከተማዋ ሰርጎ ለመግባት መድፍና…

ለብሔራዊ መግባባት የሚደረገው ውይይት ለችግሮች መነሻ የሆኑ ጉዳዮች ላይ ማተኮር እንዳለበት ተጠቆመ

ጥቅምት 19፣ 2014 እንደ አገር ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀው የብሔራዊ መግባባት ውይይት ከጥቃቅን ችግሮች ይልቅ የችግሮች ምንጭ የሆኑ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ መካሄድ እንዳለበት የሕግ ምሑሩ አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው ገለጹ። አቶ ቴዎድሮስ…

የኢትዮጵያን እውነታ ዘግይተው እየተረዱ ያሉት ምዕራባውያን እና አሜሪካ

ጥቅምት 18/2014  ዘግይተውም ቢሆን ምእራባውያንና አሜሪካ የኢትዮጵያን እውነታ እየተረዱ ነው ሱሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። ከሰሞኑ ካረን ባስ የተባሉ የአሜሪካ ምክር ቤት አባል አሸባሪው ትሕነግ ከሸኔ…

ጋዜጠኛ ሉዋም አታክልቲ እና ጋዜጠኛ ክብሮም ወርቁ ፍርድ ቤት ቀርበው ለምርመራ ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋል

ባለፈው አርብ በደቡብ ወሎ ዞን ውስጥ የሚገኘው “ሐይቅ ከተማ በሕወሓት ታጣቂዎች ቁጥጥር ሥር ገብቷል” በሚል አሐዱ ራዲዮ 94.3 አንድ ዘገባ ሰርቶ አየር ላይ ውሎ ነበር። ዜናዉን የሠራች ጋዜጠኛ ሉዋም አታክልቲ…

ከአፍሪካ ህብረት የታገደችው ሱዳን በግድቡ የድርድር ሂደት አትሳተፍም ተባለ

ሱዳን በአፍሪካ ህብረት መታገዷን ተከትሎ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ የድርድር ሂደት ላይ እንደማትሳተፍ ተገለጸ፡፡ በየትኞቹም የድርጊት መርሃ ግብሮቹ እንዳትሳተፍ በህብረቱ የታገደችው ካርቱም አፍሪካ ህብረት መር በሆነው የግድቡ የድርድር ሂደት…

ከአሜሪካ ለህልውና ትግል ደሴ የገቡት ፋኖዎች

በአሁኑ ወቅት ከመላው የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ ክፍሎች የአሸባሪውን ሕወሓት የመጨረሻ ሥርዓተ ቀብር ለማስፈጸም ብዙ የኢትዮጵያ እና የአማራ ፋኖዎች ወደ ወሎ በመትመም ላይ ይገኛሉ። ከነዚህ መሐከል ደግሞ ከአሜሪካ ገስግሰው ደሴ የደረሱት…

የከተማዋን ነዋሪዎች የቤት ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችል የተገጣጣሚ ቤት የፈጠራ ቴክኖሎጂ ስራ ተጎበኘ

ጥቅምት 17፣ 2014 የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ጋር በከተማዋ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎችን የቤት ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያግዝ…

ኢትዮጵያ ለተመድ ስኬታማ እንቅስቀሴ ተገቢውን ድጋፍ ታደርጋለች

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ የሚያደርገው እንቅስቀሴ ስኬታማነት ኢትዮጵያ ተገቢውን ድጋፍ እንደምትሰጥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቀን አከባበር…

ሐምሌ 2015 ምርጫ ይደረጋል ያሉት አልቡርሃንና የሕዝቡ ተቃውሞ

ጥቅምት 16/2014  የሱዳን መፈንቅለ መንግሥት መሪ ሌተናል ጄኔራል አብዱል ፋታህ አልቡርሃን በሐምሌ 2015 ምርጫ ለማድረግና የሲቪል አስተዳደርን ለመመስረት ቃል ገቡ፡፡ እንደ አል አረቢያ ዘገባ ይህም የሲቪል አስተዳደሩ የመሪነት ጊዜን (ተራን)…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የሰሜኑን ጦርነት በተመለከተ በፓርላማ ቀርበው ማብራሪያ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበላቸው

ጥቅምት 15 ፣ 2014ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የሰሜኑን ጦርነት በተመለከተ በፓርላማ ቀርበው ማብራሪያ እንዲሰጡ ተጠሩ በሰሜን ኢትዮጵያ ባሉ የሀገሪቱ ክፍሎች እየተካሄደ ስላለው ጦርነት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በፓርላማ ቀርበው…

የደሴ ከተማ ወጣቶች ዛሬ በከተማዋ ድንገተኛ ፍተሻ እያካሄዱ ነው

ከደሴ ከተማ አምስቱም ክፍለ ከተማዎች የተሰባሰቡ ወጣቶች ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ በመላው ከተማዋ ድምገተኛ ፍተሻ እያካሄዱ ናቸው፡፡ ይህ ድንገተኛ የተቀናጀ የኬላና የአካባቢ ፍተሻ የሚካሄደው በከተማዋ ውስጥ ሰርገው የገቡ የሽብር ቡድኑ አባላት…

በሱዳን ለተቃውሞ በወጡ ሰዎች ላይ የፀጥታ ሀይሎች በወሰዱት እርምጃ ከ140 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውን የሱዳን የጤና ሚኒስትር አመራሮች አስታውቀዋል

ትናንት ሌሊት በርካቶች “መፈንቅለ መንግስት” ነው ባሉት የሱዳን ጦር እርምጃ በኋላ የጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክን ጨምሮ ሚኒስትሮች መታሰራቸው ይታወቃል። በጦሩ እርምጃ የተናደዱት በርካታ ሱዳናውያን ወደ ካርቱም አደባባይ በመውጣት ተቃውሞ ማሰማት የጀመሩ ሲሆን፤ ተቃውሞዎቹ ወደ…

በሱዳን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ

አዛዡ በመግለጫቸው እንደተናገሩት ሱዳን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን የሱዳን ጦር አዛዥ ሌተናንት ጀነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሀን ገለጹ። በሱዳን በሲቪል አስተዳድሩ ላይ መፈንቅለ መንግስት መካሄዱ ይታወሳል። ይህንን ተከትሎ የሱዳን ጦር አዛዥ…

በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሱዳናዊያን የወታደራዊ ክንፍ በመቃወም አደባባይ ወጡ

ጥቅምት 15/2014 በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሱዳናዊያን የጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክን እስራትና የወታደራዊ ክንፉ እየፈፀመው ያለውን መፈንቅለ መንግሥት በመቃወም አደባባይ ወጡ፡፡ በወታደራዊ ቡድኑ የቁም እስረኛ ሆነው የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ ሕዝቡ…

አሜሪካ፤ የሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ እንደሚያስጨንቃት ገልጻለች

የሱዳን ሽግግር መንግስትን በኃይል ለመቀየር መሞከር፤ ዋሸንግተን ለካርቱም የምታደርገውን ድጋፍ ሊያሳጣ እንደሚችል በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው በይፋዊ የትዊተር ገጹ እንዳሰፈረው በሱዳን ያለውን የሽግግር መንግስት…

በግለሰብ የተዘረፉ የመሬት ይዞታዎችን ወደ መንግሥት ለመመለስ ሰፊ ሥራ እንደሚሠራ ተገለጸ

     ጥቅምት15፣ 2014 በመዲናዋ ያለ አግባብ የተወረሱና በግለሰብ የተዘረፉ የመሬት ይዞታዎችን ወደ መንግሥት ለመመለስ ሰፊ ሥራ እንደሚሠራ የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር…

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን የአሜሪካ የጠላትነት ፖሊሲን ለመመከት ‘የማይበገር’ ሰራዊት እገነባለሁ አሉ

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን የአሜሪካ የጠላትነት ፖሊሲን ለመመከት ‘የማይበገር’ ሰራዊት እንደሚገነቡ ማስታወቃቸው ተሰምቷል። ኪም ጆንግ ኡን በፒንግያንግ 2021 የመከላከያ ኤግዚቢሽን ላይ ባደረጉት ንግግር ይህን ያሉ ሲሆን፤ ደቡብ ኮሪያ…

በትግራይ ክልል የሚደረገው የሰብዓዊ እርዳታ በ44 ተራድኦ ድርጅቶች አማካኝነት እስከ ወረዳ ድረስ እየተሰራጨ ነው

በትግራይ ክልል አስፈላጊው የሰብዓዊ እርዳታ በ44 ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅቶች አማካኝነት እስከ ወረዳ ድረስ እየተሰራጨ መሆኑን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ…