ዜና
Archive

Month: September 2021

“ኢትዮጵያ ላይ እየተፈጸመ ያለው ጫና አፍሪካውያን ነግበኔ ብለው በጋራ እንዲሰለፉ የሚያደርግ ነው”

የውጭ ኃይሎች በኢትዮጵያ ላይ እያሳደሩት ያለው ጫና አፍሪካውያን ችግሮቻቸውን በጋራ ለመፍታት ነግበኔ በሚል አንድ ላይ እንዲሰለፉ የሚያደርግ ነው ሲሉ ረዳት ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ ተናገሩ። ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ ለአትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት…

አዲስ የሚመሰረተው መንግስት በስራ ላይ ባለው ሕገ መንግስት መሰረትፓርላመንታዊ ሆኖ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) አስታወቁ

አዲስ የሚመሰረተው መንግስት በስራ ላይ ባለው ሕገ መንግስት መሰረትፓርላመንታዊ ሆኖ እንደሚቀጥል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም የሚመሰረተው…

በባዶ እጁ 15 ታጣቂዎችን ማርኮ፤ 40ዎቹን በመደምሰሱ ክላሽ ተሸልሟል

ሰፊው በቀለ ናደው ይባላል። በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ቀበሌ 03 ነዋሪ ሲሆን፤ ውልደትና እድገቱ ምንጭ ውሃ በሚባል አካባቢ ነው። ጁንታው ከነ ጀሌዎቹ ወደ ሥፍራው በመጣ ጊዜ ለኢትዮጵያ መከላከያ…

በቆቦ ከተማ በአንድ ቤት ብቻ 7 ሰዎች በህወሃት ታጣቂዎች ተገድዋል-የከተማው ነዋሪ

የህወሃት ታጣቂዎች በራያቆቦ ወረዳ የገጠር ቀበሌዎችና በቆቦ ከተማ ባለፈው ጷጉሜ አራት እና አምስት በፈጸሙት ጥቃት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ግድያው የተጀመረው ገደባዩ በምትባል አንድ የገጠር ቀበሌ፣የህወሃት ታጣቂዎች አርሶ…

ታሊባን በተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር ለማድረግ ጠየቀ

አፍጋኒስታንን በመምራት ላይ የሚገኘው ታሊባን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ንግግር ጥያቄ ማቅረቡ ተገለጸ። ለማድረግ በኒውዮርክ ንግግር ለማድረግ ታሊባን ያቀረበውን ጥያቄ የተመድ ኮሚቴ እንደሚመለከተው ይጠበቃል። አሁን ላይ ቡድኑ በዶሃ…

ሰብዓዊ መብቶችን ሰበብ በማድረግ በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት መቆጠብ ይገባል ሲሉ ቻይናና ሩሲያን ጨምሮ 11 ሀገራት ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣መስከረም 11 2014  ሰብዓዊ መብቶች ይከበሩ ዘንድ ሁሉም ተዋናዮች ዓለም አቀፍ መርሆዎችን ያለምንም አድልዎ ተግባራዊ ማድረግ አለባቸው ሲሉ ቻይናና ሩሲያን ጨምሮ 11 ሀገራት ጥሪ አቀረቡ። በተጨማሪም ሰብዓዊ መብቶችን እንደሰበብ…

የሱዳኑ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ በሜ/ጄ አብደል ባቂ በክራዊ የተመራ ነው ተባለ

  በሜ/ጄ አብደል ባቂ በክራዊ የሚመሩትና የግልበጣ ሙከራው አካል የሆኑ ወታደሮች በምስራቃዊ ሱዳን የሚገኘውን የሃገሪቱን ጦር ተቆጣጥረው እንደበር ዘገባዎች አመልክተዋል፡፡ ወታደሮቹ ድልድዮችን መተላለፊያ መንገዶችን ይዘው እንደነበር የተገለጸም ሲሆን የሃገሪቱን ብሔራዊ…

በባህላዊ መንገድ ወርቅ የሚያመርቱ አምራቾች ለክልሎች ሲከፍሉት የነበረው የሮያሊቲ ክፍያ መነሳቱ ተገለጸ

11/1/2014 በባህላዊ መንገድ ወርቅ እያመረቱ ለባንክ የሚያቀርቡ አምራቾች ከዚህ በፊት ለክልሎች ሲከፍሉት የነበረው የሮያሊቲ ክፍያ ሙሉ በሙሉ እንደተነሳላቸው የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

በሰደድ እሳት የወደመ ደን ለመተካት የአንኮበር ወረዳ እና ዋሊያ ቢራ በጋራ እየሰሩ ነው!

– የወፍ ዋሻ ደን ብሔራዊ ፓርክ እንዲሆን ጥረት እየተደረገ ነው! – ድምፃዊ ካሥማሠ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ተሳታፊ ነበር! በአማራ ክልል የአንኮበር ወረዳ አካባቢ ደንና ዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ጽ/ፈት…

“የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለአገልግሎት በማዋል የውጭ ምንዛሪ ገቢን ለማሳደግ እየሰራሁ ነው” የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን

የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በመሳብ ለዜጎች የሥራ ዕድልን ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ፡ ኢትዮጵያ የምታገኘውን የውጭ ምንዛሬ በከፍተኛ ደረጃ በማሳደግ ዘላቂ ምጣኔ ሃብታዊ እድገትን ለምረጋገጥ ትኩረት ሰጥቶ በመስራት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com