ዜና
Archive

Month: June 2021

ትናንተ ለ 100 ያህል ጋዜጠኞች ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተናገሩት

     ጁንታው አመድ እየሆነ እየደቀቀ፣ እየመነመነ በውጪ ጫና እና በሎቢዪስቶች ምላስና ውሸት ብቻ መቅረቱ ብቻ አይደለም ችግር እየሆነ የሄደው ጁንታው በግድና አንዳንዱም በውድ ይህን ጦርነት የህዝብ ማድረጉ ነው። እንደጀመረው…

“ከዚህ በኋላ ትግራይ ለሚከሰት ችግር የኢትዮጵያ መንግስት ተጠያቂ አይሆንም”-ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር”

ዓለም አቀፍ ተቋማት ከዚህ በኋላ “ዕርዳታ ደረሰ አልደረሰ” በሚል መንግስትን ሊጠይቁን እንደማይገባም ተገልጿል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወታደሮችን ከመቀሌ የማስወጣቱ ሂደት ፖለቲካዊ ውሳኔ መሆኑም ተጠቅሷል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና መከላከያ ሰራዊት በጋራ…

አሜሪካ የኢትዮጵያ መንግስት የወሰደው የተናጠል የተኩስ አቁም እርምጃ “ግጭቱን የሚያስቆም ከሆነ” በአዎንታ የሚታይ መሆኑን ገለጸች

የኢትዮጵያ መንግስት ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በቀረበለት ጥያቄ መሰረት “በተናጠል ተኩስ ለማቆም” መወሰኑን አስታውቋል አሜሪካ የኢትዮጵያ መንግስት የወሰደው የተናጠል የተኩስ አቁም እርምጃ “ግጭቱን የሚያስቆም ከሆነ” በአዎንታ የሚታይ መሆኑን ገለጸች:: የኢትዮዮያ መንግስት…

ካሳለፍነው አርብ ጀምሮ በካናዳ ካጋጠመው ከፍተኛ ሙቀት ጋር በተያያዘ የ134 ሰዎች ህይወት አለፈ

በካናዳ ካጋጠመው ከፍተኛ ሙቀት ጋር በተያያዘ በርካቶች እየሞቱ ነው ተባለ፡፡ ከፍተኛ ሙቀቱ በቫንኩቨር፣አልበርታ እና በሌሎችም አካባቢዎች ያጋጠመ ነው፡፡ ካሳለፍነው አርብ ጀምሮ 134 ሰዎች ሞተዋል ያለው የአካባቢው ፖሊስ ሞቱ ካጋጠመው ከፍተኛ…

ሽብርተኝነትን በጋራ መከላከል በሚቻልበት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት ተካሄደ

ሰኔ 23/2013 ሽብርተኝነትን በጋራ መከላከል በሚቻልበት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት ተካሄዷል። የሰላም ሚኒስቴር በማህበራዊ ሚዲያ ገጹ ላይ እንደገለጸው በአሁኑ ወቅት አንዳንድ አገሮች ውስብስብ ወደ ሆነ የሰላም እጦትና የማህበራዊ ችግር ውስጥ…

“የምርጫ ሂደቱ እንደ አገር ልንገነባው እየተዘጋጀን ላለነው ዴሞክራሲ ጥሩ መሰረትን የጣለ መሆኑን በግሌ አምናለሁ”

ሰኔ 23፤2013 “የምርጫ ሂደቱ እንደ አገር ልንገነባው እየተዘጋጀን ላለነው ዴሞክራሲ ጥሩ መሰረትን የጣለ መሆኑን በግሌ አምናለሁ”ሲሉ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ገለጹ። የምርጫ ሂደቱ እንደ አገር ልንገነባው እየተዘጋጀን ላለነው ዴሞክራሲ ጥሩ መሰረትን…

ሰሜን ኮሪያውያን በኪም ጆንግ ኡን ውፍረት መቀነስ ተጨንቀው እያለቀሱ መሆኑ ተሰምቷል

ሰሜን ኮሪያውያን የሀገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን ውፍረት መቀነስ በእጅጉ መጨነቃቸውና እያለቀሱ መሆኑ ተሰምቷል። የሰሜን ኮሪያ ብሄራዊ ሚዲያ የሀገሪቱን ዜጎች አነጋግሮ በሰራው ዘገባ ከመሪያቸው የሰውነት ውፍረት መቀነስ ጀርባ የውጭ ሀገራት…

የፌዴራል መንግስት ከሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ/ም ጀምሮ የሚተገበር የተናጠል ተኩስ አቁም በትግራይ ክልል ማወጁን አስታወቀ

        ወቅቱን የሚመጥን ፖለቲካዊ መፍትሄ መስጠት ያስፈልጋል በሚል በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የቀረበውን የተኩስ አቁም ስምምነት ጥያቄ በአዎንታ መቀበሉን  ማታ ባወጣው ዝርዝር መግለጫ አስታውቋል፡፡ የፌዴራል መንግስትከሰኔ 21 ቀን…

ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ሜዲትራኒያንን ሲያቋርጡ የነበሩ 178 ስደተኞችን ከመስመጥ መታደጉን የቱኒዚያ ጦር አስታወቀ

የቱኒዚያ ባህር ኃይል ትናንት እሁድ በሊቢያ በኩል ሜዲትራኒያንን አቋርጠው ወደ አውሮፓ በመሻገር ላይ የነበሩ 178 ስደተኞችን ከመስመጥ መታደጉን አስታወቀ፡፡ ባህር ኃይሉ በደቡባዊ የሃገሪቱ ባህር ዳርቻዎች ባካሄዳቸው ሶስት ዘመቻዎች ስደተኞቹን በህይወት…

እውቁ የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ ሀጫሉ ሁንዴሳ አልበም ዛሬ ለአድማጮች ይደርሳል

      በበርካታ የሙዚቃ አፍቃሪያን ዘንድ ተወዳጅ የሆነው የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ ሃጫሉ ሁንዴሳ ከተገደለ ነገ ሰኔ 22 አንድ አመቱን ይደፍናል። ለአድናቂዎቹ ሙዚቀኛ ብቻ ያልነበረው ሃጫሉ በሙዚቃ ግጥሞቹ ያስተላልፍ በነበረው…

አሜሪካ በኢራቅ እና በሶሪያ ድንበሮች አካባቢ ላይ የአየር ድበደባ ፈጸመች

የአየር ድበደባው በኢራን እንደሚደገፉ የሚነገርላቸው ሚሊሻዎችን ኢላማ ያደረገ ነው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ስልጣን ከያዙ ወዲህ በታጣቂ ቡድኑ ላይ አየር ድብዳባ እንዲፈጸም ሲያዙ ይህ ለ2ኛ ጊዜ ነው የአየር ድበደባው በኢራቅ እና…

የምግብ ዘይት ፍጆታን በሀገር በቀል አምራች ኢንዱስትሪዎች ለመሸፈን በገጠሙ ተግዳሮቶች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው

     ሰኔ 21፣ 2013  የኢትዮጵያን የምግብ ዘይት ፍጆታ በሀገር በቀል አምራች ኢንዱስትሪዎች ለመሸፈን በሚደረገው ጥረት በገጠሙ ተግዳሮቶች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል…

በኢትዮጵያ የምግብና ስነ-ምግብ ስትራቴጂ ጥናት ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ

    ሰኔ 21፤2013  አገር አቀፍ የምግብና ስነ-ምግብ ስትራቴጂ ጥናት ሊከናወን መሆኑን የኢትዮጵያ የህብረተሰብ የጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ጥናቱ የሀገሪቱ የስነ-ምግብ ስርአት ያሉበት ችግሮች ምን ይመስላሉ የሚለውን በመለየት ግኝቱን የፖሊሲና ስትራቴጂ…

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከተግባረ እድ ፖሊ ቴክኒክ ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸዉን የተቋሙን ድጋፍ ሰጪ አባላት አስመረቀ

         አዲስ አበባ ሰኔ 18/2013:ኤጀንሲዉ ከተግባረ እድ ፖሊ ቴክኒክ ጋር በመተባበር ያሰለጠናቸዉን የተቋሙን ድጋፍ ሰጪ አባላት አስመረቀ  የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከአዲስ አበባ ተግባረ እድ ፖሊ ቴክኒክ…

“የመተከል ተፈናቃዮች በቂ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግላቸውና ምንም አይነት የጸጥታ ስጋት እንዳይገጥማቸው እየተሠራ ነው” የተፈናቃዮች አስመላሽ ግብረ ኀይል

     ሰኔ 18/ 2013 ዓ.ም ከመተከል ዞን ተፈናቅለው የቆዩ ዜጎችን ወደ ቀያቸው በመመለስ የማቋቋም ሥራ እየተከናወነ ነው፡፡ ተፈናቃዮቹ ወደ ማንዱራ፣ ድባጤ፣ ቡለንና ዳንጉር ወረዳዎች በመመለስ በአንድ ማዕከል ለጊዜው እንዲቆዩ…

ሱዳን እና ግብጽ በአፍሪካ ኅብረት የተመራውን የሕዳሴ ግድብ ድርድር በቅን ልቦና እንዲቀበሉ የፀጥታው ምክር ቤት የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች

ሱዳን እና ግብጽ በአፍሪካ ኅብረት የተመራውን የሕዳሴ ግድብ ድርድር በቅን ልቦና እንዲቀበሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ኢትዮጵያ ጥሪ አቅርባለች። ኢትዮጵያ ሰኔ 16 ቀን 2013 ዓ.ም…

ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን የተውጣጣ የጋዜጠኞች ቡድን በኬንያ የላሙ ወደብን እየጎበኘ ነው

ሰኔ 18፤2013 ከኢትዮጵያ የመንግስትና የግል መገናኛ ብዙኃን የተውጣጣ የጋዜጠኞች ቡድን በኬንያ የላሙ ወደብን እየጎበኘ ነው። የላሙ ክልል ምክትል ገዢ አብዱልከሪም አቡድ ብዋና ኢትዮጵያውያን እና ኬንያውያን በሁለት አገር የሚኖሩ አንድ ዜጎች…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013  በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ታዬ ከጽህፈት ቤቱ ዳይሬክተር ሬና…

በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች ከግመል ጋር ግንኙነት ያለው ምንነቱ ያልታወቀ ወረርሽኝ መከሰቱ ተገለፀ

በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች ከግመል ጋር ግንኙነት አለው የተባለ እና ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀ ወረርሽኝ መከሰቱ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለአል ዐይን አማርኛ እንዳስታወቀው፤ ወረርሽኙ በግመሎች ላይ መከሰቱን እና ከወርሽኙ…

ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የተሰጠ መግለጫ

ሰኔ 17 ቀን 2013 ዓ.ም የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታን መሠረት ለመጣል የሚጠይቀው መስዋዕትነት እጅግ ረጅምና መራር ነው፡፡ በተለይም እንደ አፍሪካ ውስጥ ባሉ በበርካታ ውስብስብ አሠራሮች በተተበተቡ አገሮች ውስጥ፣ የፖለቲካ ምህዳሩ ጥበት፣…

አሸባሪው የህወሃት ቡድን በትግራይ አንዳንድ አካባቢዎች ድል አድርጊያለው ማለቱ ሀሰት ነው

            መከላከያ አሸባሪው የህወሃት ቡድን በትግራይ አንዳንድ አካባቢዎች ድል እንዳደረገ የሚያስወራው የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ነው ሲል የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ገለጸ።        እየተካሄደ በነበረው አገራዊ…

ዋና ዋና የጉበት ህመም ምልክቶች

 (ሰኔ 17 ፣ 2013) የጉበት ህመም (ሄፐታይተስ) አምስት ዋና ዋና ምልክቶች አሉት፡፡ ከጉበት ህመም አንዱ ምልከት ተደርጎ የሚወሰደው ድካም ሲሆን፥ የጉልበት ማጣት ፣ ከስራ ወይም ከእንቅስቃሴ በኋላ የሚመጣ ድካም ነው፡፡…

የአውሮፓ ህብረት በአዲሱ የሩሲያ ስትራቴጂ ፍላጎት ማሳየቱ አስታወቀ

 (ሰኔ 17 ቀን 2013) የአውሮፓ ህብረት በአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዞ በአዲሱ የሩስያ ስትራተጂ ፍላጎት ማሳየቱን ገለፀ፡፡ የአውሮፓ ህብረት መሪዎች ከሞስኮ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማስተካከል ሩስያ ባመጣችው አዲስ ስትራቴጂ ከሩሲያው…

በናይጄሪያ ምንነቱ ባልታወቀ ለመድሃኒትነት ይጠቅማል የተባለ ከዕፅዋት የተቀመመ መጠጥ ጠጥተው የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በናይጄሪያዋ ክዋራ ግዛት “ከዕፅዋት የተቀመመ” ነው የተባለ መጠጥ የጠጡ 10 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። ግለሰቦቹ መጠጡን የጠጡት በእግር ላይ ለሚከሰት ህመም መድሃኒት ነው ተብለው እንደሆነ የአካባቢው ፖሊስ አስታውቋል። የክዋራ ግዛት…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ አረጋውያን ፕሮቶኮልን አጸደቀች፡፡

 (ሰኔ 17/2013 ዓ.ም) እ.ኤ.አ በ2016 የአፍሪካ ሕብረት 26ኛ መደበኛ ጉባዔ ካከናወናቸው ተግባራት አንዱ አረጋውያንን በተመለከተ “በአፍሪካ ሕዝቦች እና ሰዎች መብቶች ቻርተር” የአፍሪካ አረጋውያን ፕሮቶኮል ማጽደቅ ነው፤ ይህም ፕሮቶኮል እ.ኤ.አ ጥር…

ኢትዮጵያ ያካሄደችው 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመልካም ሁኔታ ተጠናቋል – የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን

በኢትዮጵያ የተደረገው 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ በሆነ እና ተዓማኒነትን በተላበሰ ሁኔታ ተካሂዶ መጠናቀቁን የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ገለጸ። ቡድኑ በአዲስ አበባና በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ከቅድመ ዝግጅት ጀምሮ የምርጫውን የድምጽ…

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ለኤርትራ አዲስ አስተባባሪ ሾሙ

(ሰኔ 16/ 2013) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ለኤርትራ አዲስ አስተባባሪ መሾማቸውን አስታውቀዋል፡፡ ተቀማጭነታቸውን በኤርትራ በማድረግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኤርትራ የሚያከናውናቸውን ተግባራት በሀላፊነት እንዲመሩ በዋና ጸሀፊው የተሾሙት ኬንያዊቷ…

በዓለም ዙሪያ 41 ሚሊየን ሰዎች ለረሃብ አደጋ መጋለጣቸውን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ።

በዓለም ዙሪያ 41 ሚሊየን ሰዎች ለረሃብ አደጋ መጋለጣቸውን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ። በተለይም በዓለም ዙሪያ በመሰረታዊ የምግብ ዋጋ ላይ እየታየ ያለው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ…

የቁማ መካከለኛ ደረጃ የመስኖ ኘሮጀክትን ዳግም ለማስጀመር የ47.1 ሚሊየን ብር የግንባታ ስምምነት ተፈረመ

በደቡብ ኦሞ ዞን በዲዛይን ችግር ምክንያት ግንባታው ተቋርጦ የቆየው የቁማ መካከለኛ ደረጃ የመስኖ ኘሮጀክትን ዳግም ለማስጀመር የ47.1 ሚሊየን ብር የግንባታ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። በሀመር ወረዳ የሚገነባው የመስኖ ኘሮጀክቱ ከተያዘለት…

የዓለም ባንክ ለአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ክትባት አቅርቦት የሚውል የ12 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

 (ሰኔ ፤16 ቀን 2013) የዓለም ባንክ በአፍሪካ ያለውን የኮሮና ቫይረስ ክትባት እጥረት ለመቅረፍ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በትብብር እንደሚሰራ ገልጿል፡፡ ባንኩ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በሚሰራው የትብብር ስራ 4 መቶ ሚሊየን ለሚሆኑ…

በአብዬ የተሰማራው የ23ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ የሁለተኛ ሻምበል በተሰማራበት የግዳጅ ቀጣና ውጤታማ የግዳጅ አፈፃፀም እያስመዘገበ መሆኑን አስታወቀ፡፡

     ሰኔ 15 ቀን 2013 በዩኒስፋ የሠላም ማስከበር ተልዕኮ ከፍተኛ ትኩረት ከተሰጣቸውና የሻምበሉ የግዳጅ ማዕከል የሆነው የአሚት ከተማ የሚስሪያና የዲንካ ጎሳዎች የሚገበያዩበት ትልቁ የገበያ ስፍራ ነው ፡፡ በዚህ የገበያ…

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ አጭር መግለጫ

6ተኛው አገር አቀፍ ምርጫ በትላንትናው እለት በሰላም እንደተጠናቀቀ ይታወሳል። በዚህም መሰረት በዛሬው እለት ምርጫ ጣቢያዎቹ ላይ የተጠናቀቁ የድምፅ ቆጠራ ውጤቶች ይፋ እየሆኑ ይገኛል። በትላንትናው እለት የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ሳይጠናቀቅ በቀረባቸው…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይና የብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ዕጩው አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የምርጫው ውጤት ምንም ቢሆን ፓርቲያቸው እንደሚቀበለው አረጋገጡ፡፡

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ፣ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትሕ ፓርቲ(ኢዜማ) መሪ ጋር በተቀራራቢ ሰዓት ድምፃቸውን የሰጡት አምባሳደር ዲና በዚህ ምርጫ ከዚህ ቀደም…

አቶ ደመቀ መኮንን በተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የስራ ጉብኝት አደረጉ

 (ሰኔ 15/2013) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለሁለት ቀናት በተባበሩት አረብ ኤመሬትስ በነበራቸው ቆይታ ከአገሪቱ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተገናኝተው መክረዋል። የሁለቱ ሃገራትን ግንኙነት…

“ዉጤቱን ምርጫ ቦርድ እስኪገልፅ እየተጠባበቅን ስራችንን እንቀጥላለን”

“ዉጤቱን ምርጫ ቦርድ እስኪገልፅ እየተጠባበቅን ስራችንን እንቀጥላለን ፤ ሁላችንም ወደ መደበኛ ስራዎቻችን ገበታ በሰዓቱ በመገኘት ፤ አገልግሎት መስጠታችንን እንቀጥል ። የሚባክን ደቂቃ የለንም ” – ም/ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በወዳጅም…

This site is protected by wp-copyrightpro.com