ዜና
Archive

Month: May 2021

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ከምንግዜውም በተለየ መልኩ አገራዊ አንድነታቸውን እንዲጠብቁ ጥሪ አቀረበች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በምልዓተ ጉባኤው ኢትዮጵያውያን ከምንግዜውም በተለየ መልኩ አገራዊ አንድነታቸውን በመጠበቅ አገሪቱን ከውጭ ወራሪ እንዲከላከሉ ጥሪ አቅርቧል። ከግንቦት 17 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው…

የምዕራብ አፍሪካ አገራት መሪዎች በማሊ እና ሌሎች የክፍለ አህጉሩ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በትናንትናው ዕለት በጋና መዲና አክራ መከሩ

15 አባል አገራት ያሉት የምዕራብ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ (ኢኮዋስ) በኮሎኔል አስሚ ጎይታ የተመራ ወታደራዊ ቡድን ባሳለፍነው ነሀሴ ወር ላይ በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን መቆጣጠሩን ተከትሎ ነበር ማሊን ከአባልነት ያገደው። የምዕራብ አፍሪካ…

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በመጠለያ ጣቢያዎች የሚወሰዱ ማናቸውም የሕግ ማስከበር እርምጃዎች ተገቢውን የሕግ ሂደት የተከተሉ እንዲሆኑ አሳሰበ

ኢሰመኮ ከግንቦት 16 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በትግራይ ክልል፣ ሽሬ ከተማ ከሚገኙ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሚገኙባቸው የመጠለያ ካምፖች ውስጥ በጸጥታ ኃይሎች የተወሰዱ በርካታ ተፈናቃዮች ስላሉበት ሁኔታ ክትትል በማድረግ ላይ መሆኑን…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የተመራ የልዑካን ቡድን የኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼክ መሃመድ ቢን አብዱራህማን አልታኒ እንዲሁም ከምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሱልጣን…

በትግራይ ክልል የሚገኙ ተፋላሚዎች አስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ሊደርሱ ይገባል

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ትናንት ምሽት በሰጡት መግለጫ በትግራይ የሚደረገው ጦርነት ያስከተለው ስብዓዊ ቀውስ አሳሳቢ መሆኑን አስታውቀዋል። በትግራይ ክልል እየተፋለሙ ያሉ ሁሉም ወገኖች በአስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ሊደርሱ እንደሚገባ…

ኤርትራ የተጣለውን እገዳ ምንም ማረጋገጫ የሌለው ያልተገባ ውሳኔ ነው ስትል ተቃውሞዋን ገልፃለች

አሜሪካ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ከተከሰተው ቀውስ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ የቀድሞ እና የአሁን ባለስልጣናትና የጸጥታ ኃይሎች ላይ (ህወሓትን ጨምሮ) የቪዛ እገዳ ከቀናት በፊት መጣሏ የሚታወስ ነው፡፡ ኤርትራ የተጣለውን እገዳ…

ከተባባሩት መንግስታት ድርጅት ጋር በመሆን ምርመራ ለማካሄድ ተጨማሪ በጀት ያስፈልገኛል ሲል የኢትዩጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አስታውቋል

የኮሚሽኑ ሃላፊ ዶ/ር ዳንኤል በቀለ በትላንትና እለት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ፣በ2014 በጀት አመት የሚሰሩ ስራዎችን ለማከናወን ይረዳ ዘንድ ከፊዝካል እቅድ ጋር የተገናዘበ ነው ያሉትን የበጀት እቅድ ለህዝብ ተወካዮች…

የችግሮች ሁሉ የመፍቻ ቁልፉ ለሆነው ሰላም ሁሉም አስፈላጊውን ዋጋ መክፍል አለበት-ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

ግንቦት 18፤2013 በኢትዮጵያ ላሉት ችግሮች ሁሉ መፍትሄው ሰላም በመሆኑ ሁሉም ለሰላም ሲል አስፈላጊውን ዋጋ መክፍል እንዳለበት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርሰቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን…

በዓለም በኮቪድ19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ3 ነጥብ 5 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ3 ነጥብ 5 ሚሊየን አልፏል፡፡ እስካሁን በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ168 ሚሊየን 535 ሺህ በላይ ሲሆን፥…

በእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 32 ደረሰ

በምስራቃዊ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጎማ ከተማ አቅራቢያ ባጋጠመው የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 32 መድረሱን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል። የእሳተ ገሞራ ፍንዳታው በናይራጎንጎ ተራራ ላይ ባሳለፍነው ቅዳሜ ያጋጠመ ሲሆን፤…

የኢትዮጵያ መንግስት በሽብር ከተፈረጀው ሕወሓት ጋር ቁጭ ብሎ ለመነጋጋር ሊገደድ አይችልም

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አሜሪካ “በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ለመግባት በተደጋጋሚ የምታደርገው ሙከራ ተገቢ አይደለም፤ በፍጹም ተቀባይነት የለውም” ብሏል፡፡ የአሜሪካ መንግስት ቀደም ሲል ባወጣው መግለጫ ለትግራይ ክልል ግጭት ኃላፊነት…

44.7 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ

44 ሚሊዮን 737 ሺህ ሰባት መቶ ሃምሳ ሰባት (44,737,757) ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ልዩ ልዩ የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች ከግንቦት 7/2013 ዓ.ም እስከ ግንቦት 12/2013 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት በተለያዩ…

ኢትዮጵያ የህግ መወሰኛ ምክር ቤቱን ውሳኔ ተቃወመች

ሰሞነኛው የአሜሪካ ህግ መወሰኛ ምክር ቤት ውሳኔ “ሁኔታዎችን ከግምት ውስጥ ያላስገባ ነው” ነው ስትል ኢትዮጵያ ውሳኔውን ተቃወመች፡፡ ምክር ቤቱ ባሳለፍነው ረቡዕ ያሳለፈውን ውሳኔ በተመለከተ በዋሽንግተን ኤምባሲዋ በኩል ባወጣችው መግለጫ ምላሽ…

የኢትዮጵያ የማገገሚያ ዘመን-የአስቸኳይ ጊዜ ፍኖተ ካርታ (በክፍሉ ታደሰ)

ከጥቂት ቀናት በፊት፣ እንደ እኔው በትግል ተሰልፈው የነበሩ ሁለት ጓደኞቼን በስልክ አነጋገርኩ፡፡ አደዋወሌ ትግራይ ስለሚገኙ ዘመዶቻቸው ለመጠየቅ ነበር፡፡ሁለቱም ትናንት ለኢትዮጵያ ደማቸውን ሊያፈሱ ተሰልፈው የነበሩ ሲሆኑ፣ “የኢትዮጵያ ነገርማ በቃን” አሉ፡፡ ከማን…

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ የተላለፉ ከ1 ሺህ በላይ ተሸከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ በተላለፉ 1002 ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ገለጸ፡፡ ከግንቦት 2 እስከ 10/2013 ዓ.ም ብቻ ትርፍ በመጫን 603፣ ማስክ አለማድረግ 204፣ ከታሪፍ…

በየካ ክፍለ ከተማ ለሚገኙ 1 ሺህ በላይ አርሶ አደሮች የባለቤትነት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ተሰጣቸው

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለ1 ሺህ 321 ለሚሆኑ አርሶ አደሮች እና የአርሶ አደር ልጆች የባለቤትነት የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በዛሬው ዕለት አስረክቧል። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ…

የተቃውሞ ደብዳቤ ለኤምባሲዎቹ ለማስገባትና በግንባር ለመነጋገር ተይዞ የነበረው መርሐ ግብር መስተጓጎሉንም የተቃውሞው አደራጆች አስታውቀዋል

ኢትዮጵያውያን የውጭ ጣልቃ ገብነትን በመቃወም በያሉበት ሆነው ድምጻቸውን የሚያሰሙበት መርሃ-ግብር ዛሬ ይካሄዳል፡፡ የተቃውሞ ድምጽ የማሰማት መርሐ ግብሩ “እጃችሁን ከኢትዮጵያ ላይ አንሱ” በሚል መሪ ሐሳብ በያሉበት ሆነው ለአንድ ሰዓት መልዕክታቸውን የሚያስተላልፉበት…

እስራኤል እና የፍልስጤሙ ሀማስ ትናንት ምሽት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተከትሎ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ መደረጉ ተሰምቷል

የተኩስ አቁም ስምምነቱ 11 ቀናትን ካስቆጠረው የእሰራኤል ሀማስ ግጭት በኋላ ዛሬ ማለዳ ተግባራዊ መደረግ መጀመሩ ተነግሯል። የተኩስ አቁም ስምመነት ላይ ከመደረሱ በፊት ትናንት ምሽት እስራኤል በጋዛ ከ100 በላይ የሀማስ ኢላማዎችን…

የአሜሪካ ሴኔት በትግራይ ክልል ጉዳይ 10 ነጥቦችን ያካተተ የውሳኔ ሀሳብ አሳለፈ

የአሜሪካ የላይኛው ምክር ቤት (ሴኔት) ለኢትዮጵያ መንግስት ፣ ለሕወሓት እና ለሌሎች የትግራይ ክልል ግጭት ተሳታፊዎች ሁሉ በሚል ባወጣው የውሳኔ ሀሳብ ሁሉም ግጭት እንዲያቆም ፣ የሰብአዊ መብቶችን እንዲጠብቁ ፣ ያልተቆጠበ የሰብዓዊ…

አቶ ደመቀ የተሳተፉበት በግድቡ ላይ ያተኮረ የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ

የሕዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌት በተያዘለት ጊዜ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። ግብጽ እና ሱዳን በተለያዩ መንገዶች በኢትዮጵያ ላይ አላስፈላጊ ጫና ለማሳረፍ ጥረት በማድረግ…

የሕዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በቅርቡ እንደሚጀመር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ከግድቡ ጋር በተያያዘ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት መግለጫ “ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በቅርቡ…

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን 528 ቤቶች በዚህ አመት ለዕጣ ማዘጋጀቱን አስታወቀ

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ሜ/ጀ ኩምሳ ሻንቆ አንዳስታወቁት ፣ ፋውንዴሽኑ ሲመሰረት የሰራዊቱን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት እና ሰራዊቱን የቤት ባለ ቤት ለማድረግ ታስቦ መሆኑን አስታውሰው ፣ ይህንኑ ከግብ…

የሊባኖስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስተያየት ስድስቱን የባህረሰላጤው ሀገራት ክፉኛ አስቆጥቷል

የሊባኖስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቻርቤል ዋህባ ሰኞ እለት አል ሁራ ከተሰኘ በአረቢኛ የሚሰራጭ የአሜሪካ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ በኢራቅ እና ሶሪያ ለ አይኤስ የሽብር ቡድን መነሳት የባህረ ሰላጤው ሀገራትን ተጠያቂ…

አስከሬናቸው ሊቃጠል የነበረው የ76 አመቷ ህንዳዊት በድንገት ነፍስ ዘሩ

በህንድ ሰው ሲሞት አስከሬንን የማቃጠል የቆየ ባህል አለ። በህንዷ ማሃራሽትራ ግዛት ነዋሪ የሆኑት የ76 ዓመቷ ሻኩንታላ ጃክዋድ በያዝነው ግንቦት ወር መጀመሪያ ላይ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተከትሎ ነበር ወደ ሆስፒታል የተወሰዱት።…

የእስራኤል ጦር ከጋዛ በተጨማሪ ወደ ጎረቤት ሀገር ሊባኖስ መድፎችን መተኮሱን አስታውቋል

የእስራኤል አየር ሀይል በጋዛ ሰርጥ እያካሄደ ያለመውን የአየር ድብደባ በዛሬው እለትም መቀጠሉ ተነግሯል። በጋዛ እና በእስራኤል ይዞታ ስር በምትገኘው ዌስት ባንክ የሚኖሩ ፍልስጤማውያን የእስራሌልን የአየር ድብደባ በመቃወም በዛሬው እለት የስራ…

መንግስት ከህወሓት ጋር ተኩስ በማቆም ተደራደሩ በሚል የሚቀርቡ ግፊቶችን ፈጽሞ እንደማይቀበልም አስታውቋል

ከህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ተኩስ በማቆም ተደራደሩ በሚል የሚቀርቡ ምንም ዓይነት ግፊቶችን ፈጽሞ እንደማይቀበል መንግስት አስታወቀ፡፡ ኢ-ፍትሐዊ እና ያልተገቡ ክሶች እና ዘመቻዎች በኢትዮጵያ ላይ እየተደረጉ ነው ሲል መንግስት በውጭ…

75ኛ የምስረታ ዓመቱን በቅርቡ ያከበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞቹን የኮቪድ-19 ክትባት መከተብ ጀመረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞቹን መከተብ ጀመረ 75ኛ የምስረታ ዓመቱን በቅርቡ ያከበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞቹን የኮቪድ-19 ክትባት መከተብ ጀመረ፡፡ አየር መንገዱ በህክምና ማዕከሉ በኩል በከፈተው ጊዜያዊ የክትባት ጣቢያ በኩል ከ5…

ፈረንሳይ ለሱዳን 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ልታበድር ነው

የብድር ስምምነቱን ከተወሰኑ ሰዓታት በኋላ የፈረንሳዩ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና የሱዳኑ ጠ/ሚ አብደላ ሀምዶክ እንደሚፈራረሙ ይጠበቃል። ጠ/ሚ አብደላ ሱዳን በዚህ ዓለም አቀፍ ጉባኤ አገራቸው ያለባትን ብድር ጫና መቀነስ የሚያስችሉ ስምምነቶች…

ዩኤኢ በምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ያላትን የንግድ ግንኙነት የሚያጠናክር ስምምነት አደረገች

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች (ዩኤኢ) ከምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ሃገራት ጋር ያላትን የገቢና ወጪ ንግድ ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል የ30 ሚሊዬን ዶላር ስምምነት አደረገች፡፡ ስምምነቱ በአቡዳቢ የወጪ ንግድ ቢሮ  እና በምስራቅና ደቡብ አፍሪካ…

የሕዳሴ ግድብ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ እንደ ማሳያ ሊወሰድ ይገባል

  ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአፍሪካ መሪዎች በሚፈልጉት “በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጠና ማሳያ ሊሆን እንደሚገባ አስታወቀች፡፡ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ፌሊክስ ሺስኬዲ በአዲስ…

የቬንትሌተር ዋጋ ስንት ይሆን?

መነሻ፡- ራስን ከኮቪድ- 19 (ኮሮና) ቫይረስ ገዳይ ተውሳክ ጥቃት ለመጠበቅ፣ ከማጀት እስከ አደባባይ፣ ብዙ ተባለ፤ ብዙ ተደከመ፡፡ እጅን በ‹‹ሳኒታይዘር›› ማጽዳት፤ አፍንጫና አፍን በ‹‹ማስክ›› መከለል፤ የፈላ ውሃ፣ ቅመማ ቅመም፣ ቅጠላ ቅጠል፣…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጫ ወረቀት የኅትመት ሂደትንና የደኅንነት አጠባበቅ ሥርዓቱን ለፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች አስጎበኘ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጫ ወረቀት የኅትመት ሂደትንና የደኅንነት አጠባበቅ ሥርዓቱን ለፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች አስጎብኝቷል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓለቲካ ፓርቲዎች እና ሚዲያዎች የተወጣጣ የልኡካን ቡድን ወደ ደቡብ አፍሪካ…

የኢትዮጲያ መንግስት ለነዳጅ ብቻ በየወሩ እስከ 4.3 ቢሊየን ብር ድጎማ እንደሚያደርግ ተነገረ

መንግስት ለነዳጅ ብቻ በየወሩ እስከ 4.3 ቢሊየን ብር ድጎማ እንደሚያደርግ የንግድ እና እንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለፁ የንግድ እና እንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል  በኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚስተዋለው የዋጋ ንረት…

በእስራኤል የአየር ጥቃት ህይወታቸው ያለፈ ፍልስጤማውያን ቁጥር 53 ደረሰ

ህይወታቸውን ካጡ ፍልስጤማውያን መካከል 14ቱ ህጻናት ፣ 3ቱ ደግሞ ሴቶች ናቸው ሀማስ ከጋዛ ሰርጥ ከ1 ሺህ 500 በላይ ሮኬቶችን ወደ እስራኤል ያስወነጨፈ ሲሆን 6 እስራኤላውያን ተገድለዋል እስራኤል በጋዛ ሰርጥ እየፈፀመች…

የደምቢዶሎው ተጠርጣሪ ከህግ ውጭ በአስደንጋጭ ሁኔታ መገደሉን ኢሰመኮ አስታወቀ

ኢሰመኮ ተጠርጣሪው አማኑኤል ወንድሙ በሚያስደነግጥ ሁኔታ በፀጥታ ኃይሎች በአደባባይ መገደሉን አስታውቋል በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን አማኑኤል ወንድሙ የተባለ የወንጀል ተጠርጣሪ በአስደንጋጭ ሁኔታ በፀጥታ ኃይሎች በአደባባይ መገደሉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች…

This site is protected by wp-copyrightpro.com