ዜና
Archive

Day: April 21, 2021

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ ቢሮ ስብሰባ እንዲጠራ መጠየቅ ድርድሩን ለማስቀጠል መፍትሄ እንደሚሆን አስታወቀች

የሶስትዮሽ የግድቡ ውይይት ከሁለት ሳምንት በፊት በኪንሻሳ ተካሂዶ ነበር፤ ኢትዮጵያ እና ግብጽ ”በዝግ ይምከሩ” የሚለውን የሱዳን ሀሳብ ኢትዮጵያ አልተቀበለችውም፡፡ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ የግድቡን የሶስትዮሽ ድርድር ለማስቀጠል፤…

የቻድ የሽግግር ም/ቤት በሟቹ ፕሬዝደንት ልጅ ጄነራል መሐመት ኢድሪስ ዴቢ እንደሚመራ ተገለፀ

ላለፉት 30 ዓመታት ቻድን የመሩት ፕሬዝደንት ኢድሪስ ዴቢ በአማጺ ኃይሎች መገደላቸውን የሀገሪቱ መከላከያ መግለጹ ይታወቃል። ይህንን ተከትሎም በሀገሪቱ ቀጣይ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ እስኪደረግ ለ18 ወራት የሚቆይ የሽግግር ጊዜ ምክር ቤት ተመስርቷል።…

የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃንን በሕግ በመምራት ለአገር ልማት በጎ አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ይደረጋል

የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃንን በሕግ በመምራት ለአገር ልማት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ገለጸ። ባለስልጣኑ የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃንና የመገናኛ ብዙኃን አገልግሎት የቅሬታና ጥቆማ አቀራረብ፣ ምርመራና ውሳኔ…

የአውሮፓ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎችን ወደ ኢትዮጵያ ሊልክ ነው

– ሕብረቱ በታዛቢዎች ጉዳይ በሚቀጥሉት ሳምንታት የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚሰጥ ተገልጿል! – አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ሕብረት የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኮሚሽነር ጄንዝ ሌናር ጋር ተወያዩ! የአውሮፓ ሕብረት በግንቦት ወር የሚካሔደውን የኢትዮጵያን…

የትራፊክ ቅጣት በሞባይል ስልክ መክፈል የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ተደረገ

ሚያዚያ 12 ቀን 2013 የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የትራፊክ ቅጣትን በሞባይል ስልክ መክፈል የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ አደረገ። መተግበሪያው የአገልግሎት አሰጣጡን ፈጣንና ቀልጣፋ በማድረግ አሽከርካሪዎችን ከእንግልት የሚታደግ መሆኑን የኤጀንሲው ዋና…

በአማራ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት የሚያወግዙ ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው

በአማራ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት የሚያወግዙ ሰላማዊ ሰልፎች በባሕር ዳር፣ በደብረ ማርቆስ እና ወልደያ ከተሞች እየተካሄዱ ነው፡፡ በከተሞቹ እየተካሄዱ በሚገኙ ሰላማዊ ሰልፎች በአማራ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ማንነትን…

ኢትዮጵያ ለተመድ በጻፈችው ደብዳቤ “ግብጽ እና ሱዳን በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን ድርድር እንዲያከብሩ”ጠየቀች

ግብጽ እና ሱዳን “የድርድሩን ሂደት በማኮላሸትና አለምአቀፋዊ በማድረግ ጫና ማሳደርን መርጠዋል”ም ነው ኢትዮጵያ በደብዳቤው ያለችውኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረት ስለሚመራው የሶስትዮሽ ድርድር ያላትን አቋም ለተመድ የጸጥታው ም/ቤት በደብዳቤው አሳውቃለች:: ኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረት…

በሚቀጥሉት ወራት ውስጥ ኮሮናን በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚያስችል አቅም አለ-የዓለም ጤና ድርጅት

የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተሩ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም “በተከታታይ እና በፍትሃዊነት ተግባራዊ የምናደርግ ከሆነ ይህንን ወረርሽኝ በወራት ውስጥ በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚያስችሉ መሳሪያዎች አሉን”ም ብለዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ የአለም ሀብትን ፍትሀዊ በሆነ…

የግልገል በለስ ከተማና አካባቢው ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እየተመለሰ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ

በመተከል ዞን የግልገል በለስ ከተማና አካባቢው ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እየተመለሰ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ። የአካባቢው ነዋሪዎች ቀደም ሲል የፀጥታ ስጋትና መፈናቀል አሳስቧቸው ነበር ገልጸዋል፡፡ ሰሞኑን ግን አንፃራዊ ሰላም በመኖሩ የንግድ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com