ዜና
Archive

Day: April 19, 2021

አጣዬ ከተማ በታጣቂዎች ጥቃት “ሙሉ በሙሉ መውደሟ” ተገለፀ

– ሸዋሮቢት በአንጻራዊ መረጋጋት ላይ ስትሆን፣ ከጥቃቱ ለማምለጥ ሸሽተው የነበሩ ነዋሪዎች ወደ ቤታቸው በመመለስ ላይ ናቸው! ከጥቃት ለማምለጥ መንቀሳቀስ የማይችሉ አቅመ ደካሞች “በመኖሪያ ቤታቸው ተቃጥለው መሞታቸውን” አስተያየት ሰጪዎች ገልጸዋል! ከአንድ…

በፎኖተ ሰላም ከተማ አንድ ፖሊስ ሲገደል፣ አንድ የአማራ ክልል አድማ ብተና አባል ቆስሏል

የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ፤ በፍኖተ ሰላም ከተማ አንድ የፖሊስ አባል መገደሉን እና አንድ የአማራ ክልል አድማ ብተና አባል መቁሰሉን ዛሬ ባሰራጨው መልዕክት ገልጿል። ትላንት ከቀኑ ወደ 7:30 አካባቢ በወለጋ የሚኖሩ…

በግልገል በለስ ከተማ ከ450 በላይ ጥይቶችን ለሽፍታ ሊያቀብል የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ በንግድ መደብሩ ከ450 በላይ የክላሽና የብሬን ተተኳሽ ጥይቶችን አከማችቶ ለሽፍታ ቡድን ሊያቀብል የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ። ግለሰቡ በወርቅና ብር ጌጣጌጥ መደብሩ…

በልደታ ክ/ከተማ ምክንያቱ ባልታወቀ የቦምብ ፍንዳታ የሁለት ሰው ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ

ሚያዝያ 10 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት አካባቢ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ቦታው ሚትሮሎጂ ፊት ለፊት ለልማት በተዘጋጀ ቦታ ላይ በተከሰተው የቦምብ ፍንዳታ የሁለት ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ፤…

በአማራ ክልል ሦስት ዞኖችን ያካተተ ኮማንድ ፖስት መቋቋሙን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር በወቅታዊ የሀገሪቱ የጸጥታ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል:: ሠራዊቱ በጸረ ሰላም ኃይሎች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ህዝብን ከህዝብ በማጋጨት በንጹሃን ዜጎች ላይ የህይወት…

የሕዳሴ ግድብ ሁለት የውሃ ማስተንፈሻዎች ተጠናቀው የማስተንፈስ ስራ መጀመራቸውን ዶ/ር ስለሺ ገለፁ

የሕዳሴ ግድብ ሁለት የውሃ ማስተንፈሻዎች ተጠናቀው በስራ ላይ መሆናቸውን የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ። የውሃ ማስተንፈስ እርምጃው በግድቡ መካከል ሳይገነባ የቀረውን የግድቡን አካል (ወንዙ የሚፈሽበትን…

በግብፅ ካይሮ አቅራቢያ በደረሰ የባቡር አደጋ 11 ሰዎች ሲሞቱ 98 ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል

በሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ አቅራቢያ በደረሰ የባቡር አደጋ የ 11 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ, 98 ሰዎች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ከካይሮ በስተሰሜን 40 ኪ/ሜ ርቀት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com