ዜና
Archive

Day: April 17, 2021

በሕገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዙ የተገኙ 36 ሽጉጥና ክላሽንኮቭ በቁጥጥር ስር ዋሉ

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በሕገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የተገኙ 36 ሽጉጥና ክላሽንኮቭ ከተተኳሽ ጥይቶች ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽን ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ሳጂን ወንድሙ ዋቅወያ…

አለመግባባቶች በውይይት እንዲፈቱ የተጀመሩ ስራዎች ውጤት እያስገኙ ነው – ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል

በተለያዩ ጉዳዮች የሚፈጠሩ አለመግባባቶች በሰለጠነ መንገድ በውይይት እንዲፈቱ የተጀመሩ ስራዎች ውጤት እያስገኙ መሆኑን የሠላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ። የሠላም ሚኒስትሯ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተቋማቸው ባለፉት ሶስት ዓመታት በአገሪቷ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com