ዜና
Archive

Day: April 16, 2021

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በድጋሚ ግጭት ተከሰተ

በሁለቱ ዞኖች ከአንድ ወር በፊት በተነሳ ግጭት ከ300 በላይ ሰዎች ህይወት ስለማለፉ መገለጹ ይታወሳል፡፡ በግጭቱ ምክንያት ከአዲስ አበባ- ደሴ -መቀሌ የሚያስኬደው ዋና መንገድ ትራንስፖርት ተቋርጧል፡፡ ግጭቱ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የክልሉ ልዩ…

ጋዜጠኛ ፍፁም ብርሃኔና የአይጋ ፎረም ዋና አዘጋጅ ታምራት የማነ በመቀሌ በቁጥጥር ስር ዋሉ

በልዩ ዘመቻዎች ኃይል ኮማንዶ ዘመቻ ጋዜጠኛ ፍፁም ብርሃኔ እና የአይጋ ፎረም ዋና አዘጋጅና የኢትዮጵያ ተወካይ ጋዜጠኛ ታምራት የማነ በመቀሌ ከተማ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። በልዩ ዘመቻዎች ኃይል 2ኛ ኮማንዶ ብርጌድ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የዚምቧብዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የላኩትን ልዑካን ቡድን ተቀብለው አነጋገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዚምቧቡዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የላኩትንና በአምባሳደር ክዋሜ ታፒዋ ሙዛዋዚ የሚመራውን ልዑካን ቡድን ተቀብለው አነጋግረዋል። ልዑካኑ ያለፉት 500 ዓመታት የአፍሪካ ትክክለኛው ታሪክ እንዲመዘገብ የአፍሪካ ሕብረት ባስቀመጠው አቅጣጫ…

“ሱዳን ከአሁን በኋላ በድርድሩ ሂደት የራሷ አጀንዳ የላትም”- አምባሳደር ዲና

‹‹ሱዳን ከአሁን በኋላ በድርድሩ ሂደት የራሷ አጀንዳ የላትም›› ያሉት የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ቃላ አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፣ ‹‹ይህን የሚደርጉት አፍሪካ እንዳይሳካላት፤ ችግሩ በአፍሪካ እንዳይፈታ›› ለማድረግ በማሰብ ጭምር ነው ብለዋል፡፡ እነ…

ጠ/ቢ ዐቢይ ከክልል ፕሬዚደንቶች እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ አመራሮች ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከክልል ፕሬዚደንቶች እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ አመራሮች ጋር በቀጣዩ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ዙሪያ ውይይት አካሄደዋል፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ውይይቱ ከባለፈው የካቲት…

በአሜሪካ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት ተመሰረተ

የዲ.ኤም.ቪ. ፐብሊክ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት በዋሽንግተን ዲ.ሲ. የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተመሰረተ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ የዳይስፖራ ኤጀንሲ ዋ/ዳይሬክተር፣ ዲፕሎማቶች፣ የምክር ቤቱ መስራች አባላትና ሌሎች እንግዶች በተገኙበት ነው…

This site is protected by wp-copyrightpro.com