ዜና
Archive

Day: April 14, 2021

በጸጥታ ችግር የተነሳ በ 4,126 የምርጫ ጣቢያዎች የቁሳቁስ ስርጭት እና የመራጮች ምዝገባ ዘገየ

ከጸጥታ ጋር በተያያዘ ክፍተት ያለባቸው ጣቢያዎች የሚገኙባቸው ክልሎች ኦሮሚያ፣ አማራ፣ ደቡብ እና ቤኒሻንጉል ናቸው፡፡ ተፈናቃዮች በሚኖሩበት የልዩ ምርጫ ጣቢያዎችን ለማደራጀት ቢዘጋጅም ችግሮች መኖራቸውን ቦርዱ አስታውቋል፡፡ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን መረጃዎች…

የሶማሊያ ፕሬዝደንትን ስልጣን የማራዘም ውሳኔ የአውሮፓ ሕብረት እና አሜሪካ ተቃወሙ

የሶማሊያ ፓርላማ ውሳኔ ተቀይሮ በምርጫው ላይ ስምምነት ካልተደረሰ በሀገሪቱ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የአውሮፓ ሕብት ገልጿል፡፡ ሕብረቱ እና አሜሪካ “የሶማልያ የፖለቲካ ተዋናዮች በምርጫ ዙርያ መክረው ስምምነት ላይ እንዲደርሱ” አሳስበዋል፡፡ የአውሮፓ ሕብረት…

‹‹ሱዳን ኢትዮጵያን በመውረር የአፍሪካ ቀንድን ሰላም አደጋ ላይ መጣሏ የሚያጸጽት ነው›› ውጭ ጉዳይ

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትዊትር ገጹ እንደጻፈው “ሱዳን የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ የበይነ መንግስታት ድርጅት ሊቀመንበር ሆና” ሳለች በኢትዮጵያ ላይ ወረራ መፈጸሟ የሚያጸጽት ነው ብሏል፡፡ ሚኒስቴሩ ሰዱን “ኢትዮጵያን በመውረር፣ ንጹሃንን በማፈናቀልና…

በኦሮሚያ ጊዳ አያና ወረዳ የሚኖሩ አማራ ገበሬዎች ማንነትን መሠረት ያደረገ ጥቃት ተፈጸመብን አሉ  

በትላንትናው እለት ሁለት ገበሬዎች የተገደሉ ሲሆን፣ አንድ ገበሬ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶበታል፤ በዛሬው እለትም ጥቃቱ ቀጥሏል፤ የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ከእህል መጋዘን ሰሊጥ እና በቆሎ በ12 የጭነት መኪናዎች ጭኖ እንደወሰደባቸው አሳውቀዋል!…

የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ለግብጽ እና ኢትዮጵያ አቻዎቻቸው “በዝግ እንወያይ” ሲሉ ጥሪ አቀረቡ

የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ፣ ለግብጽ ጠቅላይ ሚኒስትር ሙስጠፋ ማድቦሊ እንዲሁም ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በአስር ቀናት ውስጥ “በዝግ እንወያይ” የሚል ጥሪ አቀረቡ፡፡ የአሁኑ ጥሪ “የመጨረሻ አማራጮችን ለማጤን…

‹‹ግብጽና ሱዳን ግድቡን ‹የአረብ ሃገራት የውሃ ደህንነት ስጋት› አድርገው ማቅረባቸው ተቀባይነት የለውም›› ኢትዮጵያ

ከኪንሻሳው የግድቡ ስብሰባ ጋር በተያያዘ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአፍሪካ አምባሳደሮች ገለጻ ተደርጓል፡፡ “ለፖለቲካ ጠቀሜታ ሲባል የሚያራምዱት አቋም ተቀባይነት የሌለውና ሁሉም በአጽንኦት ሊገነዘበው የሚገባ” እንደሆነም ነው ኢ/ር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)…

This site is protected by wp-copyrightpro.com