ዜና
Archive

Day: April 12, 2021

ለምስራቅ አፍሪቃ አባል አገራት ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች ሥልጠና መሰጠት ተጀመረ

ለምስራቅ አፍሪቃ ተጠባባቂ ኃይል አባል አገራት ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች በሰላም ማስከበር ቅድመ ስምሪት ዙሪያ ሥልጠና መሰጠት ተጀመረ። የከፍተኛ መኮንኖቹ ስልጠና መሰጠት የጀመረው ሰንዳፋ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ ነው። በስልጠናው ኢትዮጵያን…

303 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

303 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ፣ ጂዳ ዘራ ወደ አገራቸው መመለሳቸውንም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት አስታወቀ። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ…

ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተዛቡ አመለካከቶችን በማስወገድ የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባትን እንዲወስዱ ተጠየቀ

በኮሮና ቫይረስ ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ የሕብረተሰብ ክፍሎች በክትባቱ ዙሪያ የሚወሩ የተዛቡ አመለካከቶችን በማስወገድ በሽታውን ለመከላከል እየተሰጠ ያለውን ክትባት እንዲወስዱ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ጠየቀ፡፡ በአሁኑ ወቅት ዕድሜያቸው ከ65 ዓመት በላይ…

የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል

የ1442 ኛው የረመዳን ፆም ነገ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ገለጸ። የምክር ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ክፍል እንዳረጋገጠው፤ ጨረቃ ዛሬ በመታየቷ ህዝበ ሙስሊሙ በፆምና ጸሎት የሚያሳልፈው የረመዳን ወር ነገ ይጀምራል።…

“ፊቤላ ኢንዱስትሪ 12 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሊትር የሚጠጋ ዘይት አምርቶ ለገበያ አቅርቧል” አቶ በላይነህ ክንዴ የፊቤላ ኢንዱስትሪ ባለቤትና የቢኬጂ የቦርድ ሰብሳቢ

ፊቤላ ኢንዱስትሪ በመጀመሪያው ዙር የውጭ ምንዛሪ ተመድቦለት ባስገባው ጥሬ እቃ ተጠቅሞ 12 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሊትር የሚጠጋ ዘይት እና 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ተጓዳኝ ምርቶችን አምርቶ ለገበያ ማቅረቡን የፊቤላ ኢንዱስትሪ…

“ሀብት ለማፍራት ብቻ ሳይሆን ያለውንም ለመጠበቅና ሕይወትን ለመታደግ የሠላም መኖር ወሳኝ ነው” ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

የጸጥታ መደፍረስ ክስረት በመሆኑ ሀብት ለማምጣት ብቻ ሳይሆን ያለውንም ለማስጠበቅና ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ ሕይወት ለመታደግ የሠላም መኖር ወሳኝ መሆኑን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ተናግረዋል። በክልሉ 12…

ግብጽ እና ሱዳን በኢትዮጵያ በኩል የቀረበውን ሃሳብ ሳይቀበሉ ቀሩ

ግብጽ እና ሱዳን ግድቡን የተመለከቱ መረጃዎችን ለመለዋወጥ በኢትዮጵያ በኩል የቀረበውን ሃሳብ ሳይቀበሉት ቀሩ፡፡ ኢትዮጵያ ከግድቡ 2ኛ ዙር ሙሌት ዝግጅት ጋር በተገናኘ ከትናንት ቅዳሜ ሚያዚያ 2 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ከግድቡ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com