ዜና
Archive

Day: April 6, 2021

በኪንሻሳ በግድቡ ጉዳይ ሲካሄድ የነበረው ውይይት ያለስምምነት ተጠናቀቀ

በዴሞክራቲክ ሪፐብክ ኮንጎ ዋና ከተማ ኪንሻሳ በግድቡ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው የሶስትዮች ውይይት ያለስምምነት መጠናቀቁን የሱዳንና የግብጽ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮች አስታውቀዋል፡፡ ኢትዮጵያ እስካሁን የኪንሻሳውን ወይይት በተመለከተ መግለጫ አላወጣችም፡፡ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ በኪንሻሳው…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ12 ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ12 ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ የሚሰጣቸው ምሁራን በመማር ማስተማሩ፣ በጥናትና ምርምር፣ በዩኒቨርስቲ ውስጥ አገልግሎት እንዲሁም በማህበረሰብ አቀፍና ሙያዊ አገልግሎት እና ለዓለም…

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ለቀጣይ 2 ተጨማሪ ጊዜያት ሥልጣን ላይ ለመቆየት የሚያስችላቸውን ሕግ ፈረሙ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለቀጣይ 2 ተጨማሪ ጊዜያት ሥልጣን ላይ ለመቆየት የሚያስችላቸውን ሕግ ፈረሙ፡፡ ሕጉ ፑቲንን እስከ ፈረንጆቹ 2036 በክሬምሊን ቤተመንግስት ለመቆየት የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡ የፕሬዝዳንቱ የሥልጣን ዘመን በጎርጎሮሳውያኑ 2024…

በናይጀሪያ “ከ1,800 በላይ የሚሆኑት ታራሚዎች ከወህኒ ቤት” አመለጡ ተባለ

ፖሊስ ለጥቃቱ ተገንጣይ ቡዱን የሚላቸውን “የቤያፍራ ተወላጆች” ተጠያቂ አድረግዋል፡፡ እስረኞቹ ከወህኒ ቤት ያመለጡት ሮኬት፣ በራሪ ቦምብ፣ መትረየስ፣ ፈንጂ እና ጠመንጃ የያዙ ታጣቂዎች ጥቃት ማድረሳቸውን ተከትሎ ነው፡፡ ታጣቂዎቹ ከናይጄሪያ ትልቁ ከተማ…

በሱዳን ምዕራብ ዳርፉር በተነሳ የጎሳ ግጭት የሟቾች ቁጥር 40 ደረሰ

በተፈናቃዮች ካምፕ የሚገኙ መኖሪያ ቤቶች እና በአካባቢው የሚገኙ የህክምና ማዕከላት መቃጠላቸውም ተገልጿል፡፡ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በምዕራብ ዳርፉር ግጭቶች መባባሳቸውን የሱዳን ሐኪሞች ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ በሱዳን የምዕራብ ዳርፉር ግዛት ዋና ከተማ አል-ጂኔይና…

ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የ533 ሚሊዮን የፌስቡክ ተጠቃሚዎች መረጃ በበይነ መረብ መለቀቁ ተነገረ

ይህ መሆኑ መረጃ ተጠቃሚዎችን ለተለያዩ የሳይበር ጥቃቶች እንዳያጋልጥ ተሰግቷል፡፡ ዝርዝር መረጃው በርባሪዎች (ሃከርስ) ተመንትፎ በነጻ በበይነ መረቦች ተለቋል ነው የተባለው፡፡ መረጃዎቹ የተጠቃሚዎቹን ስምና የስልክ እንዲሁም የኢ-ሜይል አድራሻዎችን ጨምሮ ሌሎች ግለሰባዊ…

በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ለተመድ ዋና ፀሐፊ ልዩ ተወካይ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰጡ

በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አእምሮ ለተባበበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ ልዩ ተወካይና በሱዳን የተመድ የተቀናጀ የሽግግር ድጋፍ ተልዕኮ ኃላፊ ቮልኬር ፕርተኸስ በወቅታዊ የኢትዮጵያና የቀጠናው ጉዳይ ላይ ማብራርያ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com