ዜና
Archive

Day: April 5, 2021

የኢትዮጵያ መንግሥት ለቡድን 7 አገራት መግለጫ ምላሽ ሰጠ

የትግራይ ክልልን አስመልክቶ በቡድን ሰባት አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የወጣው መግለጫ መንግስት እየወሰዳቸው ያሉ ጉልህ እርምጃዎችን ያላገናዘበ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ትላንት ባወጣው መግለጫ መንግስት በክልሉ የተከሰተውን…

በኮሮና ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮ-ኤርትራ የአየር በረራ በድጋሚ ሊጀመር ነው

ኤርትራ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አቁማው የነበረውን ዓለም አቀፍ በረራ በድጋሚ ልትጀምር ነው። የኤርትራ ትራንስፖርት እና ኮሙንኬሽን ሚኒስቴር ባወጣው መረጃ መሠረት በኮሮና ቫይረስ መስፋፋት ምክንያት ወደ ሀገሯ እና ከአስመራ ወደ ሌሎች…

በሚያዚያ ወር ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጪ የሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

በሚያዚያ ወር ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት መስከረም 23 ቀን 2001 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የነዳጅ ምርቶች…

‹‹በምስራቅ ኢትዮጵያ 2.1 ሚሊዮን ሰዎች ሰብዓዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል›› – ተመድ

በድርቅ ምክንያት ለችግር ለተዳረጉ ዜጎች ለመድረስም 65 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ባህላዊ የውሃ ምንጮች መድረቅና የጉድጓድ ውሃ አቅርቦት ውስንነት ክፍተኛ ችግር እያስከተለ ነው፡፡ በምስራቅ የኢትዮጵያ 2 ነጥብ 1 ሚሊዮን…

የኢጋድ ዩኒቨርሲቲዎች ጉባኤ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል

የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዩኒቨርሲቲዎች ጉባኤ ዛሬ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል፡፡ ጉባኤው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቀጣይነት ላለው የሀገር እድገት የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ የሚዳሰስበት ነው ተብሏል፡፡ እንዲሁም ጉባኤው በአባል ሀገራቱ ላይ…

ዘ ዊኬንድ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል አንድ ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

ዘ ዊኬንድ በሚል የመድረክ ስሙ የሚታወቀው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ዝነኛ ድምፃዊ አቤል መኮንን ተስፋዬ፣ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ የሚውል አንድ ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል። የግራሚ አዋርድ አሸናፊው አቤል መኮንን የሚያደርገውን…

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕህድ ሹመት ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ። በዚህም መሰረት፡- 1. መሐመድ ኢድሪስ መሐመድ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር፤ 2. ዮናታን ተስፋዬ ረጋሳ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዋና…

በዜጎች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን ለማስቆም መንግሥት በቂ ጥረት አለማድረጉን ፓርቲዎች አስታወቁ

በኢትዮጵየያ እየተፈጸሙ ያሉ ግድያዎችን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለልተኛ ኮሚሽን በማቋቋም በጥልቀት መርምሮ ውጤቱንም ለሕዝብ ይፋ እንዲያደርግ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)፣ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ(ባልደራስ)፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com