ዜና
Archive

Day: April 1, 2021

ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶውን አስተዋወቀ

ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶውን የማስተዋወቅ መርሃ ግብር አካሂዷል። ፓርቲው የመጪውን ምርጫ የሚያሸንፍ ከሆነ ማሻሻያ የሚያደርግባቸውን የፖሊሲ አቅጣጫዎች ይፋ አድርጓል። ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ምርጫውን በአብላጫ ድምፅ ካሸነፈ በመጀመሪያ…

ፌስቡክ ምርጫን ተከትሎ ገፁን የተሳሳተ መረጃ ለመልቀቅ የሚጠቀሙ ደንበኞቹ ላይ እርምጃ ሊወስድ ነው

ፌስቡክ የኢትዮጵያ ምርጫን ተከትሎ መራጮች ትክክለኛ መረጃ እንዲያገኙ የሚያስችል ሁኔታ ለማመቻቸት እና ገፁን የተሳሳተ መረጃ ለመልቀቅ የሚጠቀሙበት ደንበኞቹ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል። የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ከተሳሳተ መረጃ የሚጠበቁበት እና ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ…

የሳዑዲ ዓረቢያው ዲዘርት ቴክኖሎጅስ ኩባንያ በኢትዮጵያ በፀሐይ ኃይል ሊሰማራ ነው

የሳዑዲ ዓረቢያው ዲዘርት ቴክኖሎጅስ ኩባንያ በኢትዮጵያ በፀሐይ ኃይል የሚሰሩ መሣሪያዎችን የማምረት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ የኩባንያው አመራሮች በኢትዮጵያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ኢንቨስትመንት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ውይይት የተካሄደው ባለፈው ዓመት…

አምባሳደር አለምፀሐይ መሠረት ከዩጋንዳ መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

በዩጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለምፀሐይ መሠረት ከዩጋንዳ የመከላከያ ሚኒስትር አዶልፍ ካሳይጃ ጋር በሁለትዮሽ እና በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ በወቅቱም የሀገራቱ ግንኙነት እየተጠናከረ መምጣቱ በመከላከያ ዘርፍም በአፍሪቃ ሕብረት በሶማሊያ የሰላም አስከባሪ…

ከ65 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎች የኮቪድ ክትባት ሊሰጣቸው ነው

ከሚቀጥለው ሰኞ ጀምሮ እድሜያቸዉ ከ 65 ዓመት በላይ ለሆናቸው ሰዎች፣ የኮቪድ 19 ክትባት እንደሚሰጥ የጤና ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚንስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በጋራ በመሆን በኮሮና…

የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ለትግራይ 46 ሜትሪክ ቶን ምግብና የሕክምና ቁሳቁስ አበረከተች

የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የሚውል 46 ሜትሪክ ቶን ምግብና የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጋለች፡፡ በኢትዮጵያ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች አምባሳደር መሐመድ ሳሌም አል-ረሺድ፣ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶችና ኢትዮጵያ ጠንካራ…

ላፍቶ አትክልት ተራ በተፈጠረ ፀብ የአንድ ሰው ሕይወት አለፈ

በንፋስ ስልክ/ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ በሚገኘው ላፍቶ አትክልት ተራ በተፈጠረ ግጭት የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉ ታወቀ፡፡ ዛሬ ከጠዋቱ በግምት 2፡00 ሰዓት አካባቢ በሁለት የጉልበት ሰራተኞች መካከል በስራ አለመግባባት…

በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ሌሊቱን ዘረፋ ሲፈፅሙ የነበሩ ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ሌሊቱን ነዋሪዎችን በመሳሪያ በማስፈራራት ዘረፋ ሲፈፅሙ የነበሩ አንድ የክልሉ ልዩ ኃይል አባልን ጨምሮ 7 የሽፍታ ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ። በከተማዋ በተለምዶ…

ፈረንሳይ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ትምህርት ቤቶችን እንደገና ልትዘጋ ነው

ፈረንሳይ እየጨመረ የመጣውን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተከትሎ እንደገና ትምህርት ቤቶችን ልትዘጋ መሆኑን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኢማኑዔል ማክሮን አስታወቁ። ፕሬዝዳንት ማክሮን ትምህርት ቤቶች ቢያንስ ለሶስት ሳምንታት ተዘግተው እንደሚቆዩ ገልጸዋል። የትምህርት ቤቶች መዘጋት ሀገሪቱ…

ትናንት ምሽት በቦሌ በደረሰ የእሳት አደጋ 3 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው ንብረት መውደሙ ተጠቆመ

በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ትናንት ማምሻውን በደረሰ የእሳት አደጋ 3 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን የከተማዋ የእሳትና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ አቶ…

‹‹ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪቃ አገራት እስከ 3.4 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት ያስመዘግባሉ›› – ዓለም ባንክ

ከሰሃራ በታች የሚገኙ የአፍሪቃ አገራት ኢኮኖሚ እጥፍ በሆነ ፍጥነት ያድጋል፤ አገራቱ ለዜጎቻቸው የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት መስጠት መጀመራቸው ለኢኮኖሚው ማገገም የበኩሉን ድርሻ አለው ብሏል፡፡ በአውሮፓውያኑ 2021 ከሰሃራ በታች የሚገኙ የአፍሪቃ…

የጢስ ዓባይ ባህር ዳር የከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ መስመር 8 ምሰሶዎች ወደቁ

ምሰሶዎቹ በመውደቃቸው እስከ 30 ሜጋ ዋት ኃይል ወደ ብሔራዊ የኃይል ቋት መላክ አልተቻለም፡፡ ከሰኞ ምሽት ጀምሮ በተፈፀሙ ስርቆቶች ነው ምሰሶዎቹ የወደቁት፡፡ ከጢስ ዓባይ የውሃ ኃይል ማመንጫ ወደ ባህር ዳር የተዘረጋው…

‹‹ከሐሰተኛ ብር ተጠንቀቁ›› ሲል የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮምሽን መልዕክት አስተላለፈ

የክልሉ ፖሊስ ለህዝቡ ፈጣን፣ ቀልጣፋና ወቅታዊ የሆኑ የጥንቃቄ መልዕክቶችን በማስተላለፍ በህዝብ ግንኙነት የታጀበ የወንጀል መከላከል ስራዎችን ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባው ይታወቃል፡፡ በመሆኑም፣ በክልላችን ዋና ከተማ አሶሳ መጋቢት 17 ቀን 2013…

በባሕርዳር ከተማ ሕገወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ

በባሕርዳር ከተማ በዳግማዊ ሚኒሊክ ክ/ከተማ በአንድ ብረታ ብረት ጋራዥ ውስጥ በተደረገ በተጠና ፍተሻ በሕገወጥ መንገድ የተከማቸ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማ አስተዳደሩ የሰላም እና ደህንነት መመሪያ አስታወቀ። የከተማ አስተዳደሩ…

ጠቅላይ ሚንሥትሩ በጥቃት አድራሾች ላይ የአጸፋ እርምጃ እየወሰድን ነው አሉ

“በሁሉም ቦታ በደረሰው ጥቃት አጸፋ እርምጃ በክልልና በፌዴራል መንግሥት ቅንጅት እየተወሰደ ይገኛል” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሁሉም ቦታ በደረሰው ጥቃት አጸፋ እርምጃ በክልልና በፌዴራል…

በእነ አቶ ጃዋር የሕክምና ጉዳይ የፌደራል ማረሚያ ቤቶችና ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ፍርድ ቤት ቀርበው እንዲያስረዱ ትዕዛዝ ተሰጠ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከእነ አቶ ጃዋር መሐመድ የህክምና ጉዳይ ጋር በተያያዘ የፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር እና የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ችሎት ፊት ቀርበው እንዲያስረዱ ትዕዛዝ ሰጠ። ፍርድ ቤቱ…

የከሚሴ ነዋሪዎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ሕዝቡን እንዲያወያዩና ጥፋተኞችም በሕግ ይጠየቁ አሉ

የሕዝቡን መልካም ግንኙነት ለማጠልሸት የሚደረግ እንቅስቃሴ ጊዜው ያለፈበት፣ የአካባቢውን ነባራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ፣ ሕዝቡን የማይጠቅምና ማኅበራዊ መሠረት የሌለው መሆኑን የከሚሴ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከሚሴ ስትነሳ ፍቅር፣ አንድነት፣ አብሮነት፣ መረዳዳት፣ መከባበር፣ እና…

የሕዳሴ ግድብ ውይይት ቅዳሜ በኪንሻሳ ይጀምራል

ውይይቱን የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር እና የዲሞክራቲክ ኮንጎ ፕሬዝደንት ፌሊክስ ቺሲኬዲ ይመሩታል፤ የግብፅ፣ የኢትዮጵያ እና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በመጪው ቅዳሜ በኪንሻሳ ይገናኛሉ ተብሏል፡፡ የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ባለስልጣናት እንደገለጹት የግብፅ፣…

This site is protected by wp-copyrightpro.com