ዜና
Archive

Month: April 2021

ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እና የኢትዮጵያ አንድነት- ከታሪክ ትውስታ ጋር

መስፍን ታደሰ (ዶክተር) (የፎቶግራፉ ባለቤት፣ አንድሬ ሻዤክ እኤአ በ፳፻፱ የተነሳ) በዚህ ጽሑፍ ለማንሳት የፈለግኩት ሁለት ጉዳዮችን ነው። አንደኛው ቀደም ብዬ እንደጻፍኩት፣ አዲስ አበባ ውስጥ ያሉን አስደናቂ ሕንጻዎች ማን ሰራቸው ለሚለው…

በበዓሉ ወቅት የቃጠሎ አደጋ እንዳይከሰት ማህበረሰቡ በተለይ ኤሌትሪክ አጠቃቀም ላይ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ

በበዓሉ ወቅት የቃጠሎ አደጋ እንዳይከሰት ማህበረሰቡ የኤሌትሪክ አጠቃቀምና ማብሰያዎች ላይ ጥንቃቄ እንዲያደርግ አዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በ2013 በጀት ዓመት 9 ወራት በእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች በአዲስ…

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም በአፍሪካ ቀንድ የሰላም ጉዳይ ላይ ከእንግሊዝ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ከእንግሊዝ አምባሳደር አሊስተር ሚሲፔል ጋር በአፍሪካ ቀንድ የሰላም ጉዳይ ላይ ተወያዩ። የእንግሊዝ አምባሳደር እና ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ያደረጉት ውይይት በአፍሪካ…

በኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን በተሽከርካሪዎች ላይ በተፈጸመ ጥቃት የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ታጣቂዎች በተሽከርካሪዎች ላይ በፈጸሙት ጥቃት በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡ ጥቃቱ ትናንት ከምሽቱ 4:30 አካባቢ ነው በኩዩ እና በደገም ወረዳዎች መካከል ለጊዜው ባልታወቁ ታጣቂዎች…

በአጣዬና አካባቢው የተፈጸመውን የወንጀል ድርጊት የሚያጣራ የምርመራ ቡድን ወደ ስፍራው ተላከ

በአጣዬና አካባቢው በሰብአዊና ቁሳዊ ሃብት የተፈጸመውን የወንጀል ድርጊት የሚያጣራ የምርመራ ቡድን ወደ ስፍራው መላኩን የአማራ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። ዐቃቤ ሕጉ አቶ ገረመው ገብረጻዲቅ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ የተላከው ቡድን ከፌዴራልና…

አሜሪካ የአፍሪካ ዋና እዝ ማዕከሏን ከጀርመን ወደ አፍሪካ እንድታዞር ናይጀሪያ ጠየቀች

ጥያቄውን ያቀረቡት የናይጀሪያ ፕሬዘዳንት ሙሀመዶ ቡሃሪ ናቸው፡፡ ጥያቄው የቀረበው በአፍሪካ እየተስፋፋ የመጣው የጽንፈኞች ጥቃት እየተባባሰ በመምጣቱ ነው ተብሏል፡፡ የናጀሪያው ፕሬዘዳንት ሙሀመዶ ቡሀሪ ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተዮኒ ብሊከን ጋር የቪዲዮ…

የሶማሊያ ፕሬዝዳንት የእርሳቸውንና የመንግስታቸውን ሥልጣን ለማራዘም የተላለፈውን ውሳኔ ውድቅ አደረጉ

ውሳኔውን ያሳለፈው የሃገሪቱ የታችኛው ምክር ቤት ለመጪው ቅዳሜ አስቸኳይ ስብሰባን ጠርቷልም ተብሏል፡፡ ፋርማጆ ውሳኔውን ውድቅ በማድረግ ወደ መስከረም 17ቱ ስምምነት እንደሚመለሱ አስታውቀዋል፡፡ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሞሃመድ አብድላሂ ሞሃመድ (ፋርማጆ) ስልጣናቸውን ለተጨማሪ…

የቆቦ ከተማ ለግል ታጣቂዎች ሥልጠና ሰጠ

የቆቦ ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ ጽህፈት ቤት የግል ታጣቂዎችን ሥልጠና ሰጠ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ደሳለ ዋክሹም እንደገለጹት የስልጠናው ዓላማም የግል ታጣቂዎችን በሻለቃ፣ በመቶ፣ በሻምበል እና በጋንታ በማደራጀት የአካባቢውን ጸጥታ ከሌሎች…

ሰሜን ምስራቃዊ ህንድ በከባድ ርዕደ መሬት ተመታ

አሳም ተብሎ የሚጠራው የሰሜን ምስራቃዊ ህንድ አካባቢ ከባድ ርዕደ መሬት ተመታ፡፡ በሬክተር ስኬል 6.0 ማግኔትዩድ ተለክቷል የተባለለት ርዕደ መሬቱ ህንድ ከቡታን በምትዋሰንበት ድንበር አቅራቢያ ያጋጠመ ነው፡፡ በ150 ኪሎ ሜትሮች ርቀት…

የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ከ5 ወራት በኋላ የኢንተርኔት አገልግሎት አገኘ

በትግራይ ክልል በፌደራል መንግስትና በህወሓት መካከል ግጭት ከተፈጠረ በኋላ ኢንተርኔት ተቋርጦ ቆይቷል፡፡ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ሁሉም ካምፓሶች ከትላንት ምሽት ጀምሮ ኢንትርኔት አገልግሎት መለቀቁን የዩኒቨርሲቲው መምህራን ተናግረዋል፡፡ በትግራይ ክልል የኢንተርኔት አገልግሎት የተቋረጠው…

የሰራዊቱን መለዮ ለብሰው በአምልኮ ስፍራዎች በሚገኙ የመከላከያ አባላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል ተባለ

የሰራዊቱን መለዮ ለብሰው በሐይማኖት እና ማምለኪያ ስፍራዎች በሚገኙ አባላቱ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የኢትዮጵያ አገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ፡፡ መከላከያ አባሎቹ መለዮ ለብሰው በሐይማኖት ማምለኪያ ስፍራዎች እንዳይገኙም ከልክሏል፡፡ የእምነት ተቋማቱ ለምን መከላከያ…

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ከጠ/ሚ ዐቢይ ጋር በስልክ ተወያዩ

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሊንከን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በስልክ ውይይት ማድረጋቸውንና በኢትዮጵያ “እየተባባሰ ስለመጣው የሰብአዊና የሰብአዊ መብት ቀውስ”ያላቸውን ስጋት በአጽንኦት መናገራቸውን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ በኩል እስካሁን…

‹‹የግብጽ ጩኸት ኢትዮጵያ ከበለጸገች የአፍሪካ የኃይል ሚዛን ወደሷ ያጋድላል ከሚል ሥጋት ይመነጫል›› ፕሮፌሰር ተሰማ ዘውዱ

የግብጽ ጩኸት ኢትዮጵያ ካደገችና ከበለጸገች የአፍሪካ የኃይል ሚዛን ስለሚያጋድል ተቀባይነትና ተደማጭነት አጣለሁ ከሚል ስጋት የመነጨ ነው ሲሉ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ተሰማ ዘውዱ ገለጹ። ግብጽ ለብዙ…

በሰሜን ሸዋ በደረሰ የእሳት አደጋ ንብረት ወደመ

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሀገረ ማሪያም ከሰም ወረዳ ሾላ ገበያ የህዝብ መናኸሪያ ትናንት ሌሊት በደረሰ የእሳት አደጋ 4 ተሽከርካሪዎች መቃጠላቸውን የወረዳው ፖሊስ ፅህፈት አስታወቀ። የፅህፈት ቤቱ ኃላፊ ኮማንደር ደምሰው…

ጅማ ዞን ውስጥ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ ‹20 ሰዎች መገደላቸው› ተነገረ

በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ውስጥ በሚገኙ ሁለት ቀበሌዎች ታጣቂዎች ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ በፈጸሙት ጥቃት በርካታ ሰዎችን መግደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ። ጥቃቱ ዓርብ ሚያዝያ 15 ቀን 2013…

በሀሰተኛ ሰነድ ወደ ኢትዮጵያ የገባ አራት ኮንቴይነር ገጀራ ተያዘ

ሀሰተኛ ሰነድን ተጠቅሞ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ የነበረ ብዛቱ 186 ሺህ 240 የእጅ ገጀራ መያዙን መንግስት የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በፌስቡክ ገጹ እንዳሰፈረው መረጃ ከሆነ ገጀራዎቹ ዳዊት የማነ በተባለ ተጠርጣሪ…

በናይጀሪያ ለ12 ተከታታይ ቀናት በኮሮና የሞተ ሰው የለም ተባለ

በናይጀሪያ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየቀነሰ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ለተከታታይ 12 ቀናት በቫይረሱ ምክንያት የሞተ ሰው አለመኖሩ ተዘግቧል፡፡ በቫይረሱ አዲስ 51 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን፣ ይህም በሀገሪቱ በአጠቃላይ የተጠቂዎችን…

በአዲስ አበባ ለፀጥታ ስጋት አጠራጣሪ ለሆኑ ጉዳዮች ጥቆማ መስጫ ስልክ ቁጥሮች

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ህብረተሰቡ ማንኛውም ለፀጥታ ስጋት አጠራጣሪ የሆኑ ጉዳዮችን በሚመለከትበት ወቅት ከታች በተዘረዘሩት የስልክ ቁጥሮች አማካኝነት ለፖሊስ ጥቆማ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርቧል፡- – ልደታ ክፍለ ከተማ- 0118578492 – ቂርቆስ ክፍለ…

የደቡብ ዕዝ የጊዜ ቆይታቸውን የሸፈኑ እና የተሻለ የግዳጅ አፈፃፀም ለነበራቸው የዕዙ አባላት የማዕረግ ሹመት ሰጠ

ሚያዚያ 18 ቀን 2013 የአገር መከላከያ ሰራዊት ደቡብ ዕዝ ለድጋፍ ሰጪ የበታች ሹሞች፣ ለመስመራዊና ለከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ ዕድገት ሰጥቷል። በዚሁ የማዕረግ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት ላይ የዕዙ ኮማንድ አካላትና በየደረጃቸው የሚገኙ…

በኢትዮጵያ በኮሮና ተይዘው ወደ ህክምና ማዕከላት ከሚገቡት 100 ሰዎች መካከል 83ቱ ኦክስጅን ይፈልጋሉ

ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ250 ሺህ ማለፉን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል:: በፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ ከሚገኙ 987 ታማሚዎች መካከል 110ሩ ሰው ሰራሽ የመተንፈሻ መሳሪያ ላይ የሚገኙ ናቸው ተብሏል፡፡ በኢትዮጵያ…

አሜሪካ በምሥራቅ አፍሪካ አሳሳቢ ላለቻቸው ችግሮች መፍትሔ የሚያፈላልጉ አዲስ ልዩ ልዑክ ሾመች

አሜሪካ፤ የትግራይ ግጭት እና የታላቁ የህዳሴ ግድብ ውዝግብን ጨምሮ በአፍሪካ ቀንድ አሳሳቢ ላለቻቸው ወቅታዊ ችግሮች መፍትሔ የማፈላለግ ኃላፊነት የተጣለባቸው አዲስ ልዩ ልዑክ ሾመች። የ62 አመቱ ጄፍሪ ፌልትማን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ…

‹‹ኢዜማ የህዝቡን ማህበራዊ ፍትህን ለማረጋገጥ ይሰራል››  ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የህዝቡን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን በመመለስ ማህበራዊ ፍትህን ለማረጋገጥ እንደሚሠራ የፓርቲው መሪ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ገለጹ። ፕሮፌሰሩ በስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ ከአባላትና ደጋፊዎቻቸው ጋር ዛሬ በአርባምንጭ…

‹‹ይህ ወቅት ለኢትዮጵያ ከወሳኝ ወቅቶች አንዱ ነው›› የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት

ይህ ወቅት ኢትዮጵያ ፍትሐዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ተአማኒ ምርጫ የምታደርግበት እንዲሁም የሕዳሴ ግድብ ሁለተኛውን ዙር የውሃ ሙሌት ለማድረግ እየሰራች የምትገኝበት ወሳኝ ወቅት መሆኑን የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ገለጸ። የኢትዮጵያን ግሥጋሴ ከሚያሠጋቸው የውጭና…

በአዲስ አበባ በግንባታ ላይ ያለ ህንጻ ተደርምሶ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ

በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ካዛንቺስ አካባቢ በግንባታ ላይ የነበረ አንድ ህንፃ ተደርምሶ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ። በክፍለ ከተማው ወረዳ 8 ካዛንቺስ ጁፒተር ሆቴል ፊት ለፊት በግንባታ ላይ የነበረ…

“የጁንታው አባላት ከአገር ውጭ ለመውጣት ያደረጉት ጥረት ከሽፏል” ፡- ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ

የጁንታው አባላት ከአገር ውጭ ለመውጣት የሞከሩት ጥረትና የነበራቸው እቅድ በመከላከያ ሠራዊቱ መክሸፉን፣ የመከላከያ ሠራዊት የግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ ተናገሩ። ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ ይህን ያሉት ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ…

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ 907 ሚልዮን ዶላር ድጋፍ አደረገ

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ለሚተገበሩ ሶስት ፕሮጀክቶች 907 ሚሊዮን ዶላር የድጋፍ ስምምነት አድርጓል። ስምምነቱ በኢትዮጵያ መንግስት እና በዓለም ባንክ የ907 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ የተፈረመ ሲሆን፤ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴና…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሩሲያ ጉባዔን ለማስተናገድ ያላትን ፍላጎት ገለፀች

ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2022 የሚካሄደውን ሁለተኛውን የአፍሪካ ሩሲያ ጉባዔ ለማስተናገድ ያላትን ፍላጎት ገልፃለች። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአምባሳደር ደረጃ የአፍሪካ ሩሲያ የትብብር ፎረም ጸሐፊ ኦሌግ…

በጎንደር ተቃውሞ ሠልፍ በማንነታቸው ለተገደሉ ሰማዕታት የሻማ ማብራት ሥነስርዓት ሊከናወን ነው

ለሀገር ሠላም በፀሎት እና ስግደት ላይ የሰነበተችው ጎንደር ከተማ፣ በአማራ ክልል ከተሞች የተቀሰቀሰውን የተቃውሞ ሠልፍ ትላንት የተቀላቀለች ሲሆን፤ በዛሬው እለት ተቃውሞው ቀጥሎ ውሏል፡፡ ቅዳሜ ሚያዚያ 16 ቀን 2013 ዓ.ም ደግሞ…

የሶማሊያ ፓርላማ የፕሬዝደንቱን ስልጣን ለማራዘም ያሳለፈው ውሳኔ እንዳሳሰበው የአፍሪቃ የሰላምና የፀጥታ ም/ቤት አስታወቀ

የሶማሊያ ፓርላማ ያሳለፈው ውሳኔ፣ ምርጫ እንዲደረግ የተደረሰውን ስምምነት የሚጥስ መሆኑን ም/ቤቱ አስታውቋል፤ የሶማሊያ ፖለቲከኞች ውጥረትን ከሚያባብሱ ተግባራት በመቆጠብ ለውይይት እንዲቀመጡም ም/ቤቱ አሳስቧል፡፡ የሶማሊያ የፖለቲካ መሪዎች በሀገሪቱ ውጥረትን ከሚያባብሱ ተግባራት በመቆጠብ…

ፈረንሳይ በቻድ የተቋቋመውን ወታደራዊ የሽግግር መንግስት እንደምትደግፍ አስታወቀች

የሟቹ የቻድ ፕሬዚዳንት እድሪስ ዴቢይ ልጅ ጄነራል ማሃማት እድሪስ ዴቢ የፕሬዚዳንትነት ስልጣንን መያዛቸው ይታወሳል፡፡ ፈረንሳይ የፕሬዚዳንትነት ስልጣንን ከአባት ወደ ልጅ ለማስተላለፍ ያደረገችው መፈንቅለ መንግስት ነው- ተቃዋሚ ኃይሎች፡፡ የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ…

የፀጥታው ም/ቤት አባላት በትግራይ ክልል የኢትዮጵያ መንግስት እያከናወነ ያለውን የሰብዓዊ ድጋፍ አደነቁ

የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ም/ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ አውጥቷል፤ የም/ቤቱ አባላት ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት፣ የፖለቲካ ነፃነት እና የግዛት አንድነት ያላቸውን ጠንካራ ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ የትግራይ…

በአፍሪቃ የኮሮና ክትባት አለመፋጠን የአፍሪቃ አየር መንገዶችን ሊጎዳ እንደሚችል ተገለጸ

በዓለም ላይ በርካታ አገራት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ያልወሰዱ ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ በመከልከል ላይ ናቸው። በደቡብ አፍሪቃ እና በእንግሊዝ አዲስ የቫይረሱ ዝርያ ከተከሰተ በኋላ፣ በርካታ አገራት የጉዞ እገዳ አስተላልፈዋል። ዓለም…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ መግለጫ

ሚያዚያ 14 ቀን 2013 ዓ.ም * 999 ሰዎች በጽኑ ታመዋል፤ * የ22 ሰዎች ህይወት አልፏል፤ * ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 7ሺህ 041 የላቦራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 505 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ…

የሰላም ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሰብዓዊ መብት አጠባበቅ ላይ መከሩ

የሰላም ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በሰብዓዊ መብት አጠባበቅ እና የቀጣይ የትብብር መስኮች ላይ መወያየታቸው ተገለጸ:: የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ጋር…

የመራጮች ምዝገባ እንደሚራዘም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለጸ

የምርጫውን ሂደት በሚመለከት ጠ/ሚ ዐቢይ ከክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ጋር ተወያይተዋል፤ ተጨማሪው ቀን ምን ያክል እንደሚሆን ቦርዱ ተወያይቶ እንደሚወስን ወ/ት ብርትኳን ገልጸዋል፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ጋር በምርጫው…