ዜና
Archive

Month: March 2021

በኬንያ የተለያየ አካባቢዎች ያልተፈለፈለ የአንበጣ መንጋ መታየቱ ተገለፀ

በኬንያ በናኩሩ፣ በካጂያዶ እና በሳምቡራ አውራጃዎች ያልተፈለፈለ የአንበጣ መንጋ መታየቱ ተገልጿል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ሪፖርት እንደሚያሳየው፤ በመጠን ጥቂት ቢሆንም ያልተፈለፈለ የአንበጣ መንጋ በምዕራብ ኬንያ ተራሮችና በስምጥ ሸለቆ አካባቢ ታይተዋል።…

‹‹ለምርጫው ሠላማዊነት ከመንግሥት በተጨማሪ እያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት መውሰድ አለበት…›› ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

በኢትዮጵያ ለ6ኛ ጊዜ የሚካሄደው የዘንድሮው ጠቅላላ ምርጫ ሠላማዊ ሆኖ እንዲካሄድ፣ ከመንግሥት በተጨማሪ እያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት መውሰድ እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት…

ቡና-ሻይ ከቡና ቅጠል

መነሻ የቡና ተክል መገኛ ኢትዮጵያ ናት፡፡ ቡና ፍሬው ተቆልቶ ተወቅጦ ተፈልቶ፤ በመላው ዓለም ተወዳጅ፣ አልኮል አልባ፣ አነቃቂ መጠጥ ነው፡፡ የቡናን ፍሬ በትንሽ ብረት ምጣድ ወይም ሸክላ ምጣድ ቆልቶ፣ በትንሽ ቡና…

20ኛ ዓመት ልደቱን በማክበር ላይ ያለው ዳሸን ቢራ ፋብሪካ ለገበታ ለሀገር 25 ሚሊዮን ብር አበረከተ

– ገንዘቡ፣ ለወንጪ፣ ኮይሻ እና ጎርጎራ ፕሮጀክት ገቢ ተደርጓል! – ለለፉት 20 ዓመታት ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ ለማኅበራዊ ድጋፍ አበርክቻለሁ ብሏል! 20ኛ ዓመት ልደቱን በማክበር ላይ ያለው ዳሸን ቢራ ፋብሪካ፣…

‹‹ሳምንቱ ምዕራባውያን ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በተጨባጭ ለማወቅ ፍላጎት ያሳዩበትና በተግባርም እንቅስቃሴ ያደረጉበት ነው›› – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል- አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በፖለቲካ ዲፕሎማሲ፣ በትግራይ ክልል ያለው ወቅታዊ ሁኔታ፣ የህዳሴ ግድብ ድርድር፣ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ እና የዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ በተመለከተ መግለጫ እየሰጡ ነው። በመግለጫቸው የኢፌዴሪ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቪአይፒ ተርሚናል ጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቪአይፒ ተርሚናል ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ተገኝተዋል፡፡  

ያለፉትን ሁለት ዓመታት ያለ አግልግሎት የቆየው ሰንበቴ ባቡር ጣቢያ ጉዳት ደረሰበት

የአዋሽ-ኮምቦልቻ- ወልዲያ-ሀራ ገበያ የባቡር መስመር የግንባታ ፕሮጄክት አካል በመሆን በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ጅሌ ጥሙጋ ወረዳ የተገነባው የሰንበቴ ባቡር ጣቢያ ጉዳት ደረሰበት፡፡ ባቡር ጣቢያው “ለጅሌ ጥሙጋ እና ለአጎራባቹ ኤፍራታና…

ኢትዮጵያ ከቻይና የተበረከተላትን 300 ሺህ ዶዝ ሲኖፋርም የኮቪድ-19 ክትባት ተረከበች

– ድጋፉ ኢትዮጵያ 20 በመቶ ዜጎችን ለመከተብ የተያዘውን እቅድ ለማሳካት ያግዛል- ዶ/ር ሊያ ታደሰ ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም 2 ነጥብ 2 ሚሊየን አስትራ ዜኒካ ክትባቶችን ተረክባለች! የቻይና መንግስት ለኢትዮጵያ ድጋፍ ያደረገው…

በማጉፉሊ የአስከሬን ሽኝት ስነ ስርዓት ላይ በተፈጠረ መረጋገጥ የ45 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ

– ሳሚያ ስሉሁ ሃሰን 6ኛዋ የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ መፈጸማቸው ይታወሳል! በቅርቡ ከዚህዓለም በሞት በተለዩት የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ጆን ፖምቤ ማጉፉሊ የአስከሬን ሽኝት ስነ ስርዓት ላይ በተፈጠረ መረጋገጥ የ45 ሰዎች…

በስምንት ወራት ውስጥ 2 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ግምት ያለው የኮንትሮባንድ እቃ ተያዘ

ባለፉት ስምንት ወራት 2 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የሚገመት የወጪና ገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የፌዴራል ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከሀዋሳና ሞያሌ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች አመራርና ሠራተኞች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ጋር…

ዜጎች በምርጫ ተሳትፎ በማድረግ ለሰላምና ልማት ግንባታ ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

ዜጎች በዘንድሮው ጠቅላላ ምርጫ የነቃ ተሳትፎ በማድረግ ለዘላቂ ሰላምና ልማት ግንባታ ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬተሪያት ያዘጋጀው አዲስ ወግ በሰላምና ደህንነት ጉዳይ ላይ ውይይት በማካሄድ ላይ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዲጂታል የተጓዥ ይለፍ መተግበሪያ ስራ ላይ ሊያውል ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዓለም ዓቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር (አይኤቲኤ) ጋር በመተባበር ዲጂታል የተጓዥ ይለፍ የሞባይል መተግበሪያ በሙከራ ደረጃ ስራ ላይ ሊያውል መሆኑን ትራቭል ዴይሊ ኒውስ ዘገበ። የሞባይል መተግበሪያው የአየር መንገዱ…

የህዳሴ ግድብ ውሃ የሚተኛበት ስፍራ ሁለተኛው ዙር የደን ምንጣሮ ሊካሄድ ነው

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴው ግድብ ውሃ የሚተኛበት ስፍራ ሁለተኛ ዙር የደን ምንጣሮ ሊካሄድ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቴክኒክ እና ሙያ ስራ እድል ፈጠራ ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ በሽር አብዱራሂም…

ለተፈናቃዮች የተዘጋጀ እህል ያለበት መጋዘን በእሳት መያያዙ ተገለጸ

በአማራ ክልል በቻግኒ ከተማ ለተፈናቃዮች የተዘጋጀ የእርዳታ እህል የሚገኝበት መጋዝን በእሳት መያያዙን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ የቻግኒ ከተማ ጸጥታ ኃላፊ ማስረሻ የትዋለ እሳቱ መነሳቱን ለአል ዐይን ተናግረዋል፡፡ ይሁንና የእሳቱ መነሻ ምክንያት…

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይታወቃል

የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ በትዊተር ገጻቸው የ12ኛ ክፍል እርማት መጠናቀቁን ገልጸው “ተፈታኞች ውጤታችሁን ዛሬ ወይም ነገ በ8181 ተጠባበቁ” ብለዋል። ፈተናው በሰላም መጠናቀቁና ኢንተርኔት አለመቋረጡ የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና…

ተመድ በኮቪድ ምክንያት 100 ሚሊዮን ልጆች መሠረታዊ የማንበብ ችሎታን ማለፍ አልቻሉም አለ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ያወጣው ጥናት በኮቨድ ምክንያት ትምህርት በመዘጋቱ በዓለም ደረጃ ተጨማሪ 100 ሚሊዮን ልጆች ዝቅተኛውን የማንበብ ችሎታ ማሟላት አለመቻላቸውን አስታውቋል፡፡ ዩኔስኮ እንዳለው የትውልድ ቀውስ…

ለቀናት የስዊዝ ቦይን ዘግታ የቆመችው ‘ኤቨርግሪን’ መርከብ መንሳፈፍ ጀመረች

የግብፁ ስዊዝ ቦይ መተላለፊያ ካሳለፍነው ማክሰኞ ጀምሮ ‘ኤቨር ግሪን’ በተሰኘ መርከብ መዘጋቱ ይታወቃል። መርከቧ ከቀይ ባህር ወደ ሜዲትራኒያን ባህር በሚሻገርበት ወቅት በከፍተኛ ንፋስ በድንገት በመመታት በቦዩ መተላለፊያ ላይ በጎኑ ተዘርግቶ…

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በቅርቡ የተካሔደውን የኦነግ ጠቅላላ ጉባዔ “ተቀባይነት የለውም” አለ

አቶ አራርሶ ቢቂላ የሚመራው የኦነግ ክንፍ መጋቢት 4 ቀን 2013 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባዔ በማካሔድ አዲስ የአመራር አባላትን መምረጡን መግለጹ ይታወሳል፡፡ በዚህ ጉባዔ፣ አቶ አራርሶ ቢቂላን ሊቀመንበር፣ አቶ ቀጄላ መርዳሳ እና…

ከዛሬ ጀምሮ ማስክ የማያደርጉ ሰዎች ተጠያቂ እንደሚደረጉ ተገለፀ

ማንኛውም ሰው ከቤት ውጪ ያለ ማስክ መንቀሳቀስ እንዲሁም በእጅ መጨባበጥ የተከለከለ ነው፡፡ ከዛሬ ሰኞ መጋቢት 20 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የኮሮናቫ ቫይረስ መከላከያዎችን የማይተገብሩ ግለሰቦች እና ተቋማት በወንጀል ተጠያቂ እንደሚደረጉ…

የፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳ የአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ ድልድል ይፋ ሆነ

በስድስተኛው አጠቃላይ አገራዊ ምርጫ ለሚፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የመገናኛ ብዙሃን የምርጫ ቅስቀሳ የአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ ድልድል ይፋ ሆነ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ጋር በመተባበር ”በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት…

ምርጫው ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የተላበሰ ፉክክርና ትብብር ላይ ሊያተኩር ይገባል  ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

ምርጫው ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የተላበሰ ፉክክርና ትብብር ላይ ሊያተኩር ይገባል ሲሉ ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተናገሩ። በ6ኛው አገራዊ ምርጫ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በግል የሚወዳደሩት ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፣…

“የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ድል ትልቅ አርአያነት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ከተለያዩ አካባቢዎች እና ቡድኖች የመጡ ተጨዋቾች በአንድ ዓላማ ተጫውተው ያስገኙት ድል ትልቅ አርአያነት አለው” ሲሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስኬትን አድንቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ…

የስዊዝ ቦይ በመርከብ በመዘጋቱ ምክንያት በየቀኑ የ9 ቢሊዮን ዶላር ንግድ እያተስተጓጎለ መሆኑ ተገለፀ

በስዊዝ ቦይ መዘጋት የተነሳ የዓለም የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ታይቷል! በዓለም ላይ እጅግ ከተጨናነቁ የንግድ መርከብ መተላለፊያዎች አንዱ የሆነው የግብፁ ስዊዝ ቦይ መተላለፊያ ካሳለፍነው ማክሰኞ ጀምሮ የ224 ሺ ቶን ክብደት፣…

እነ አቶ ስብሃት ነጋ ያቀረቡት ዳኛው ከመዝገባችን ይነሳ ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

እነ አቶ ስብሃት ነጋ ያቀረቡት ዳኛው ከመዝገባችን ይነሳ ጥያቄ ውድቅ ተደረገ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ባሳለፍነው ሳምንት የጊዜ ቀጠሮ ጉዳያቸውን የተመለከቱት ዳኛ ገለልተኛ ሆነው ስለማይመለከቱልን ከመዝገቡ ይነሱልን ሲሉ ማመልከታቸው ይታወሳል፡፡ ይሁንና በፍርድ ቤቱ…

‹‹በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ግብፅና ሱዳን የኢትዮጵያን የጋራ ተጠቃሚነትና የመልማት ፍላጎት በውል ሊገነዘቡ ይገባል›› – ተመራማሪዎች

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ግብፅና ሱዳን የኢትዮጵያን የጋራ ተጠቃሚነትና የመልማት ፍላጎት በውል ሊገነዘቡ እንደሚገባ የመሬትና ውሃ ሃብት ተመራማሪዎች ገለፁ።አገራቱ የኢትዮጵያን በጋራ የመልማት እቅድ በውል ተገንዝበው መደገፍ ሲገባቸው በተቃራኒው መቆማቸው…

በግጭቱ ተዘግቶ የነበረው የአዲስ አበባ-ደሴ መንገድ በመከላከያ አጃቢነት ተከፈተ

– በግጭቱ በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል! ከሸዋሮቢት እስከ ከሚሴ ድረስ ባሉ አከባቢዎች የመንግስት ተቋማና ባንኮች ዝግ መሆናቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል! በምስራቅ አማራ አካባቢዎች በተከሰተው ግጭት ምክንያት ላለፉት ስምንት ቀናት…

የትግራይ እና የኤርትራ ሕዝብን ግንኙነት ለማጠናከር ከስምምነት ላይ ተደረሰ

የትግራይ እና የኤርትራ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር በቀጣይ ሊሰሩ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ መደረሱን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር አብርሀም በላይ ገለፁ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተመራው የልዑካን ቡድን…

በመገናኛ ብዙኃን የሚካሄድ ፍትሐዊ የአየር ሰዓት ምደባ ምርጫው ነፃና ገለልተኛ እንዲሆን ይረዳል

የመገናኛ ብዙኃን በምርጫ ቅስቀሳ፣ ነፃ የአየር ሰዓትና የጋዜጣ ዓምድ ምደባ፣ በምርጫ ዘገባ፣ በመራጮች ትምህርትና በአጠቃላይ ሂደቱ የሚኖራቸውን ሚና እንዲወጡ የሚያስችል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የመርሃ ግብሩ አዘጋጅ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣንና…

ኤርትራ ጦሯን ከኢትዮጵያ ድንበር ልታስወጣ ነው

ኤርትራ፣ ሥጋት ላይ የሚጥላት የህወሓት ታጣቂ ኃይል በአካባቢው በተደራጀ መንገድ ባለመኖሩ፤ ጦሯን ከኢትዮጵያ ድንበር ለማውጣት መስማማቷን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ፡፡ ‹‹መጋቢት 16 ቀን 2013 ዓ.ም ወደ አሥመራ ተጉዤ ከፕሬዚዳንት…

በኢትዮጵያ ከ60 ዓመታት በላይ ሲያገለግል የቆየው የንግድ ሕግ ተሻሻለ

በኢትዮጵያ ላለፉት 62 ዓመታት ሲያገለግል የቆየው የንግድ ሕግ ማሻሻያ ተደረገበት። የንግድ ሕጉን ማሻሻያ በዛሬው እለት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 12ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በሙሉ ድምጽ አፅድቆታል። በምክር ቤቱ የንግድና…

አሜሪካ እና የአውሮፓ ሕብረት በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ድርድር እንዲጀመር ጠየቁ

ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ በሕዳሴው ግድብ ላይ በቀጣዮቹ ሳምንታት ድርድር እንዲጀምሩ አሜሪካ እና የአውሮፓ ሕብረት ጠየቁ፡፡ኢትዮጵያ እና ሱዳን የድንበር ውዝግቡን በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱም ጠይቀዋል፤ በትግራይ ክልል ያለውን ችግር ለመፍታት ሊወሰዱ…

‹‹በአክሱም ከተማ የተሻለ ሰላምና መረጋጋት ቢኖርም አልፎ አልፎ የስርቆትና የዘረፋ ወንጀሎች አሉ›› – ነዋሪዎች

በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ የተሻለ ሰላምና መረጋጋት ቢኖርም አልፎ አልፎ የስርቆትና የዘረፋ ወንጀሎች መኖራቸውን የከተማዋ ተዋሪዎች ተናገሩ። የከተማዋ የንግድ እንቅስቃሴም በየጊዜው መሻሻል እያሳየ መሆኑንም ተናግረዋል። በትግራይ ክልል የተካሄደው የህግ ማስከበር…

የአሜሪካው ልዩ መልዕክተኛ ከጠ/ሚ ዐቢይ ጋር ያደረጉት ውይይት ተስፋ እንዳለውና አበረታች መሆኑን ገለጹ

በአሜሪካን መንግሥት በፕሬዚዳንቱ ልዩ ትዕዛዝ ወደ ኢትዮጵያ ተልከው የነበሩት፣ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ክሪስ ኩንስ (Chris Coons) የተላኩበት ጉዳይ (የሱዳንን ጨምሮ) ተስፋ እንዳለውና አበረታች እንደሆነ ለብዙኃን መገናኛ ተናግረዋል፡፡ ለኢትዮጵያ…

ሰሜን ኮሪያ 2 የባላስቲክ ሚሳኤል ሙከራ አደረገች

– ‹‹የሚሳኤል ሙከራው በቶክዮ ኦሎምፒክ እና በባይደን አስተዳር ላይ ጫና ለመፍጠር ያለመ ነው›› – ጃፓን በሰሜን ኮሪያ የተወነጨፈው የባላስቲክ ሚሳኤል ሙከራ ዛሬ ጠዋት የተደረገ ሲሆን፣ ከ420 እስከ 430 ኪሎ ሜትር…

የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን ኹነኛ ስትራቴጂክ አጋሩ ለሆነችው ኢትዮጵያ ትልቅ ዋጋ እንደሚሰጥ ገለፀ

የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን በምስራቅ አፍሪካ ኹነኛ ስትራቴጂክ አጋሩ ለሆነችው ኢትዮጵያ ትልቅ ዋጋ እንደሚሰጥ ገልጿል። የገንዘብ ሚንስትሩ አህመድ ሺዴ ከኮሚሽኑ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በብራስልሰ ተወያይተዋል። አቶ አህመድ ሺዴ ከኮሚሽኑ ዓለም…

This site is protected by wp-copyrightpro.com