ዜና
Archive

Month: February 2021

የዘይቱን ቅጠል እና የዘይቱን ወለላ ለጤና

መግቢያ፡- ዘይቱን (Psidium guajava ) ነቅ መገኛው ላቲን አሜሪካ ሲሆን፣ የፍራፍሬ ተክል ነው፡፡ የፍራፍሬው ዓይነት በዋናነት ወይም የተለመደው ቢጫ ወይም ነጣ ያለ ነው፡፡ ፍራፍሬው ምግብ እና መድኃኒት ይሆናል፡፡ ቅጠሉ መጠጥ…

የጨፌ ኦሮሚያ 13ኛ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

የጨፌ ኦሮሚያ 5ኛ የጨፌ የሥራ ዘመን 6ኛ ዓመት 13ኛ መደበኛ ስብሰባ በአዳማ ገልማ አባገዳ መሰብሰቢያ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚካሄደው የጨፌው መደበኛ ስብሰባ የአስፈጻሚ አካላትን የ2013 በጀት…

የአድዋ ድል ለኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን ለመላው አፍሪቃ የ ‹ይቻላል› ሥነ-ልቦና ያጎናጸፈ ነው

የአድዋ ድል ለኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን ለመላው አፍሪቃ የ‹የይቻላል›ን ስነ-ልቦና ያጎናጸፈ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር /ኢአአግ/ ሊቀ መንበር አቶ ቱዋት ፓልቻይ ገለጹ። አቶ ቱዋት በህወሓት አገዛዝ የኢትዮጵያን ታሪክ በማደብዘዝ…

“አድዋ ላይ ኢትዮጵያውያን ለነጻነታቸው ብቻ አይደለም የተዋጉት”

“እንቆቅልሹ የቱ ጋር ነው ካልን አድዋ ላይ የተመታው ዘረኝነት፣ በአድዋ ሰዎች አንሰራርቶ እዚህ መምጣቱ ነው”- አበባው አያሌው፣ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ “ታሪክን አጣሞ ለፖለቲካ የመጠቀሙ ነገር አሁንም አልቀረም፡፡ ይሄ ደግሞ አይጠቅምም፤…

‹‹ሕግጋተ ሥልጣን›› መጽሐፍ ለገበያ ቀረበ

በአንጋፋው የራዲዮ ጋዜጠኛ ጌታሁን ንጋቱ የተተረጎመው ‹‹ሕግጋተ ሥልጣን›› መጽሐፍ ለንባብ ቀረበ፡፡ ጋዜጠኛ ጌታሁን የተረጎመው የአሜሪካዊው ደራሲ ሮበርት ግሪኔ 48 laws of power የተሰኘው መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ 48 ሕግጋትን የያዘ ሲሆን፣…

በወልድያና አካባቢዋ በ15 ቀናት ውስጥ 76 ሰዎች በእብድ ውሻ ተነከሱ

በወልድያ ከተማና አካባቢው በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ በእብድ ውሻ የተነከሱ 76 ሰዎች ለህክምና መምጣታቸውን የወልድያ ሆስፒታል አስታወቀ። የሆስፒታሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ሞገስ በርየ ለኢዜአ እንደገለፁት፤ በአካባቢው የእብድ ውሻ በሽታ ከጊዜ…

‹‹በሚቀጥለው ወር ነሐሴ ውሃ አልሞላንም ማለት አንገታችንን ቆርጠን ጣልነው ማለት ነው›› – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

የአልጀዚራ ጋዜጠኛ ለአምባሳደር ዲና ሙፍቲ ‹‹ሱዳንና ግብፅ ስምምነት ላይ ሳንደርስ ኢትዮጵያ ውኃ መሙላት አትችልም እያሉ ነው? በዚህ ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያ አቋም ምንድን ነው?›› ብሎ ላቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት መልስ ነው፡፡ ‹‹የዓባይ…

ሕክምና በቤታችን በድጋሚ ለገበያ ቀረበ

በሀገር ባሕል እውቀት አቀንቃኝ ደራሲ በቀለች ቶላ የተዘጋጀው ‹‹ሕክምና በቤታችን›› መጽሐፍ በድጋሚ ታትሞ ለገበያ መቅረቡን ደራሲዋ ለኢትዮ-ኦንላይን ገልጻለች፡፡ መጽሐፉ ሲታተም ለ7ኛ ጊዜ ሲሆን፣ በተፈጥሮ መድኃኒት የቤት ውስጥ ባሕላዊ ሕክምና እውቀትን…

ጉምሩክ ኮሚሽን 4 ሺህ 320 ኪሎ ግራም አደንዛዥ እጽ በቁጥጥር ስር አዋለ

“ኤፍ ኤስ አር” በተሰኘ ተሽከርካሪ ተጭኖ ከሻሻመኔ ወደ ሞያሌ ሲጓጓዝ የነበረ 4 ሺህ 320 ኪሎ ግራም አደንዛዥ እጽ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ። የአደንዛዥ እጹ ግምታዊ ዋጋ ከ17 ሚሊዮን…

የኮንጎ ፕሬዝደንት መልዕክተኞች በሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ከሱዳን ባለስልጣናት ጋር ተወያዩ

ግብፅም የሱዳንን አቋም የደገፈች ሲሆን ከዚህ ቀደም በአሜሪካ ተክጃለሁ የምትለው ኢትዮጵያ ከሕብረቱ ውጭ አደራዳሪ አልሻም ብላለች፡፡ ሱዳን ከአፍሪካ ሕብረት በተጨማሪ 3 ዓለም አቀፍ ኃይሎች ድርድሩን እንዲመሩ አቋም መያዟን ለመልዕክተኞቹ ገልጻለች…

የቻይና ፕሬዝደንት ሀገራቸው ሙሉ በሙሉ ከከፋ ድህነት መውጣቷን አስታወቁ

በቻይና ባለፉት 40 ዓመታት 770 ሚሊዮን ዜጎች ድህነትን ድል መንሳታቸውን የገለጹት ፕሬዝደንች ዢ፣ 1.4 ቢሊዮን ያህል ህዝብ ያላት ቻይና “በታሪክ ተመዝግቦ የሚቀመጥ” ሌላ “ተዓምር” ፈጥራለች ብለዋል፡፡ ባለፉት 8 ዓመታት በየዓመቱ…

በሲዳማ ሕገ ወጥ የመንግሥት ሠራተኞች ቅጥርና የደረጃ እድገት እንዲሰረዝ ተደረገ

በሲዳማ ክልል የ81 ሕገ ወጥ የመንግሥት ሠራተኞች ቅጥርና የ12 ሕገ ወጥ የደረጃ እድገት እንዲሰረዝ መደረጉን የክልሉ የስነምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ የመንግስትና የህዝብ ንብረት የሆነ 7 ነጥብ 8 ሚሊዮን…

በትግራይ ከ800 ኩንታል በላይ የእርዳታ እህል በሕገ-ወጥ መንገድ ወጥቶ ሊጓጓዝ ሲል በቁጥጥር ስር ዋለ

የፌዴራል መንግስት ለሽሬ ከተማ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች ዕርዳታ እንዲውል የላከው ከ800 ኩንታል በላይ እህል በሕገ-ወጥ መንገድ ወጥቶ ሊጓጓዝ ሲል በቁጥጥር ስር መዋሉን በአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ የሽሬ ከተማ የጸጥታ ስምሪት አስታወቀ።…

በምዕራብ ጎንደር የቅማንንት ታጣቂዎች በሚፈጽሙት እገታና ግድያ የትራንስፖርት አገልግሎት ተቋረጠ

ለአገቷቸው ሰዎች ቤተሰቦች በስልክ 1000,000 ብር ጠይቀዋል! መከላከያ እየተከታተላቸው ነው! (ዜና ሃተታ) ታጣቂ የቅማንንት ነፃ አውጪ ኮሚቴ አባላት፣ በምዕራብ ጎንደር መኪኖችን እያስቆሙ ሰዎችን በማገት፣ በመግደል እና ንብረት በመዝረፍ በሚያደርሱት ሰብዓዊ…

በመተከል ያጋጠመው የጸጥታ ችግር በግድቡ የግንባታ ሂደት ላይ ስጋት ፈጥሮ ነበር ተባለ

በጉባ ወረዳ የተደረገውን የአመራር ሽግሽግ በማስመልከት የስራ መመሪያ ተሰጥቷል! በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ያጋጠመው የጸጥታ ችግር በታላቁ የኢትዮጵያ ግድብ የግንባታ ሂደት ላይ ስጋት ፈጥሮ እንደነበር ተገለጸ፡፡ ሰላምን በማስከበር ሂደት…

የሶማሊያ ወታደሮች በሚስጥር በኤርትራ እንደሚሰለጥኑ ተጠቆመ

የሶማሊያ መንግሥት፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን በሚስጥር ለወታደራዊ ሥልጠና ወደ ኤርትራ መላኩን ዘገባዎች እያመላከቱ ነው፡፡ የሶማሊያ መንግሥትና ህዝብ፣ ዘወትር በአልሸባብ ታጣቂዎች ጥቃት የሚፈጸምበት መሆኑ ይታወቃል፡፡ በቅርቡም፣ ከአካባቢው የአሜሪካ ወታደራዊ ቤዝ በመነሳቱ፣…

ሱዳንና ግብጽ ኢትዮጵያ ላይ ጫና እያሳረፉ ነው ‹‹የህዳሴ ግድብ የሚገነባበት ሥፍራ የኔ ነው›› ሱዳን

‹‹የህዳሴ ግድብ የሚገነባበት ሥፍራ የኔ ነው›› ሱዳን ‹‹ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ፖለቲካዊ ጉዳዮች በመወጠሯ፣ ራሷን በቅጡ መከላከል አትችልም፤ አንድነቷ ላልቷል›› በሚል ስሁት ድምዳሜ ላይ የደረሱት ታሪካዊ የጥቅም ባለ-አንጣዎቿ፤ የዲፕሎማሲ ጫና ሊፈጥሩባት…

በትግራይ በተቀሰቀሰው ግጭት ሳቢያ ጀርመን ኢትዮጵያ ላይ የዲፕሎማሲ ጫና ማድረግ ጀመረች

ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ጥሩ የዲፕሎማሲ ግንኙነት የነበራት ጀርመን፣ በትግራይ የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ ወደ አንድ ወገን ማዘንበሏን የኢትዮጵያ መንግሥት መረዳቱን የውጭ ጉዳይ ምንጮች ለኢትዮ-ኦንላይን አስታወቁ፡፡ በአሁኑ ጊዜ፣ በየሀገሩ የተመደቡ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች…

የኢትዮጵያ ወዳጅ ኢሊዮ ባሮንቲኒ ማን ነበር?

መስፍን ታደሰ (ፒ ኤች ዲ) የኢትዮጵያን የቅርብና የሩቅ ታሪክ ከመደበኛ ሥራው ውጭ የሚከታተለው ፕሮፌሰር መስፍን ታደሰ፣ በዛሬው ጽሑፉ የየካቲት ማስታወሻ በሚል ርዕስ የጻፈውን ልኮልናል። መልካምንባብ፡፡  እኛ ኢትዮጵያውያን ከሰላሳ ሺህ በላይ…

“በህዳሴ ግድብ ከአፍሪቃ ሕብረት ውጭ ሌላ አደራዳሪ አንፈልግም” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

ሱዳን ባለፈው ሳምንት ባወጣችው መግለጫ፣ በሕዳሴ ግድብ ላይ ከአፍሪቃ ሕብረት በተጨማሪ አሜሪካ፣ የተባበሩት መንግስታት እና የአውሮፓ ሕብረት በአደራዳሪነት እንዲሳተፉ ጥሪ ማቅረቧ ይታወሳል፡፡ ይሁንና፣ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር በቀጠናዊ እና ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ዙሪያ እንደመከሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል። ውይይቱ፣ ኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በተለያዩ…

በአሜሪካ በኮቪድ 19 ወረርሺኝ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 500 ሺህ አልፏል

በዓለማችን በቫይረሱ ክፉኛ በተጠቃችው አሜሪካ በቫይረሱ ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 500 ሺህ 71 ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል። በአሜሪካ በቫይረሱ ህይወታቸው ካለፈ ዜጎች በተጨማሪ ኮቪድ 19 የተገኘባቸው ሰዎችም ቁጥር 28 ሚሊዮን በላይ…

ዓድዋ ለአፍሪቃ ነፃነት-የኢትዮጵያ ተምሳሌት

በዓለማችንን የፖለቲካ ኃይል አሰላለፍ የታላላቆቹ ትኩረት ከዚህ አካባቢ ለአፍታ እንኳን አይጠፋም፡፡ ቦታውን የሚፈልጉት የጥንት አውሮፓዊያን በቅኝ ግዛት አያት ቅድመ አያቶቻችንን ከቀያቸው ፈቀቅ ለማድረግ ያላደረጉት ጥረት አልነበረም፡፡ በተለይም የአፍሪቃ ቀንድ እስከ…

የሱዳን ማዕከላዊ ባንክ አንድ የአሜሪካን ዶላር በ375 የሱዳን ፓውንድ እንዲመነዘር ወስነ

የሱዳን ማዕከላዊ ባንክ አንድ የአሜሪካን ዶላር በ375 የሱዳን ፓውንድ እንዲመነዘር መወሰኑን በርካታ ባንኮች የገለጹ ሲሆን፣ ቀደም ሲል አንድ ዶላር በ55 ፓውንድ በባንክ ይመነዘር ነበር፡፡ በቅርቡ በጥቁር ገበያ አንድ ዶላር ከ350…

ኢሰመኮ በ“ምርጫ 2013” መከበር ያለባቸውን 6 ነጥቦች ይፋ አደረገ

በምርጫ 2013 ለመወዳደር 49 ፓርቲዎች ከምርጫ ቦርድ ምልክት ወስደዋል፤ ኢሰመኮ “ተፎካካሪ ፓርቲዎችና ባለድርሻ አካላት” ሰብአዊ መብት በማክበር እንዲንቀሳቀሱ ጠይቋል፡፡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባወጣው መግለጫ በመጭው “ምርጫ 2013” መተግበርና…

‹‹የኤርትራን ወታደራዊ መለዮ ለብሰው የህዝቡን ንብረት የሚዘርፉና ሴቶችን የሚደፍሩት ጁንታው የፈጠራቸው ወንበዴዎች ናቸው›› – የሰሜናዊ ዞን አስተዳደር

በተለያዩ ማህበራዊ ድረ-ገጾች ስለ ትግራይ ክልል የሚሰራጨው መረጃ መሬት ላይ ያለውን እውነታ በትክክል እንደማያሳይ በትግራይ ክልል የሰሜናዊ ዞን ጊዜያዊ አስተዳደር ገለጸ። የሰሜናዊ ዞን ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ሙሉብርሃን ኃይሉ…

የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን ግብዓተ መሬት በክብር ይፈጸማል፤ አበርክቷቸው በትውልድ ይታወሳል!

እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን የስንብት ግብዓተ መሬት፣ በአዲስ አበባ ቅዱስ ሥላሴ ካቴድራል በክብር እንደሚፈጸም ከአስተባባሪ ኮሚቴ ለማወቅ ተችሏል፡፡ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን፣…

በኒው ዮርክ የሕዳሴ ግድብ ድጋፍ ሰጪ እና ተሟጋች ቡድን መመሥረቱ ተገለጸ

በኒው ዮርክ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ድጋፍ ሰጪ እና ተሟጋች ቡድን መመሥረቱን በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ አስታወቁ። አምባሳደር ታዬ በቲውተር ገጻቸው እንደገለጹት፣ በምሥረታ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የውኃ መስኖ…

በቅዱስ ያሬድ ሕይወትና ሥራዎች ዙሪያ የሚያጠነጥነው ዘጋቢ ፊልም የምረቃ መርሃ-ግብር ተከናወነ

በቅዱስ ያሬድ ሕይወትና ስራዎች ዙሪያ የሚያጠነጥነው ዘጋቢ ፊልም የምረቃ መርሃ-ግብር በአዲስ አበባ ተከናወነ። በሰሜን ጎንደር የሚገኘው የደብረ ሐዊ ቅዱስ ያሬድ አንድነት ገዳም ያሰራው ዘጋቢ ፊልም የ1 ሠዓት ከ06 ደቂቃ ቆይታ…

እስራኤል የኮሮና ክትባት ለወሰዱ ሰዎች ወደ ማህበራዊ ተቋማት ሲገቡ የሚገለገሉበትን ካርድ እየሰጠች ነው

እስራኤል እስካሁን ከአገሪቱ 9 ሚሊዮን ህዝብ ግማሽ ለሚሆነው የኮሮና ቫይረስ ክትባት የሰጠች ሲሆን፣ ይህን ተከትሎ የተጣሉ ገደቦችን ማንሳት ጀምራለች፡፡ አገሪቱ በዛሬው ዕለት በእገዳ ውስጥ የነበሩ የተለያየ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች እንዲጀመሩ እያደረገች…

ሲዳማ ክልል የመንግሥት ምሥረታውን በይፋ እያከበረ ነው

የሲዳማ ብሔራዊ ክልል፣ ይፋዊ የመንግስት ምስረታ ሥነ-ስርዓት በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ክልሉ፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኩል ሕዝበ ውሳኔ ከአካሄደ በኋላ፣ የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ይፋዊ የመንግስት ምስረታ ሥነ-ስርዓትን ለማከናወን መርሃ-ግብር…

የመከላከያ ሚኒስቴር ልዑክ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝት እያደረገ ነው

በኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝት እያደረገ ይገኛል። ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ከአቡዳቢ አልጋ ወራሽ…

ከሱዳን በተነሳ የበረሃ አቧራ ሳቢያ የአየር ትራንስፖርት ተቋረጠ

ከሱዳን እንደተነሳ በተገለጸ አቧራ ሳቢያ ወደ ባህር ዳር እና ጎንደር የሚደረጉ የአየር ትራንስፖርት መቋረጡን ለማወቅ ተችሏል፡፡ አቧራው ትልቅ ጭጋግ መፍጠሩን ባለሙያዎች ገልጸዋል፡፡ በዛሬው እለት ወደ ባህርዳር እና ጎንደር እንዲሁም ከእነዚህ…

ናሳ በማርስ ላይ ሮቦት በተሳካ ሁኔታ አሳረፈ

የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም (ናሳ) በማርስ ላይ ሮቦት በተሳካ ሁኔታ ማሳረፉ ተገልጿል፡፡ ተቋሙ ጀዜሮ ተብሎ በሚጠራው የፕላኔቷ ወገብ አካባቢ በሚገኘው ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ ሮቦቷን በተሳካ ሁኔታ ማሰረፉ ተገልጿል፡፡ የተልዕኮው ምክትል…

ማክሮን ምዕራባውያን ካከማቹት የኮሮና ክትባት ከ4 እስከ 5 በመቶውን ለታዳጊ አገራት እንዲሰጡ ጠየቁ

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን፣ ሀብታም አገራት ከአከማቹት የኮሮና ቫይረስ ክትባት 5 ከመቶውን ለታዳጊና ድሃ አገራት እንዲሰጡ ጠየቁ፡፡ ማክሮን የቡድን ሰባት አባል አገራት በበይነ መረብ ከሚያካሂዱት ስብሰባ ቀደም ብሎ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡…

This site is protected by wp-copyrightpro.com