Archive

Day: January 26, 2021

በመቐለ ከተማ የንግድ እንቅስቃሴ ተጀመረ

በመቐለ ከተማ የንግድ እንቅስቃሴ መጀመሩን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ በክልሉ የንግድ እንቅስቃሴ መስተጓጎሉ የሚታወቅ ሲሆን፣ ይህም በማህበረሰቡ ላይ የተፈጠረውን የኢኮኖሚ ጫና…

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ

የአሜሪካ አዲሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳዳር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የቀድሞው መንግስት እንዳደረገው በጉዳዩ ላይ እጁን እንደማይጭን ተስፋ አደርጋለሁ ሲሉ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ገለፁ። አምባሳደር…

በአዲስ አበባ ከተማ 322 ባለቤት አልባ ቤቶች እና ህንፃዎች ተገኙ

በአዲስ አበባ ከተማ 322 ባለቤት አልባ ቤቶች እና ህንፃዎች መገኘታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከመሬት…

በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ የሰው ሕይወት አለፈ

በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉንና ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ኡባህ አደም ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ትናንት እኩለ ቀን አካባቢ ለጊዜው ባልታወቀ ምክንያት…

ሀንጋሪ በየዓመቱ ለ50 ኢትዮጵያዊያን ነጻ የትምህርት ዕድል እየሰጠች ነው

የሀንጋሪ መንግስት በየዓመቱ ለ50 ኢትዮጵያዊያን የትምህርት ዕድል እየሰጠ መሆኑን በኢትዮጵያ የአገሪቷ አምባሳደር አቲላ ኮፓኒ ገለጹ። አውሮጳዊቷ አገር ሀንጋሪ እ.አ.አ 1962 ዓ.ም ነበር ኤምባሲዋን በአዲስ አበባ የከፈተችው። በደርግ መንግስት ወቅት በኢትዮጵያና…

የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ያስገነባው 12ኛው ትምህርት ቤት ተመረቀ

የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ሱሮ ቡርጉዳ ወረዳ የገነባውን ኢፋ ሱሮ ቡርጉዳ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸዉ በዛሬዉ እለት መርቀዋል፡፡ የትምህርት ቤቱ ግንባታ…

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ (ዶ/ር) ድምፃቸውን አሰሙ

በክልሎች ውስጣዊ እና አስተዳደራዊ ወሰን አካባቢዎች የሰላም እና የጋራ ልማት እቅድ ስምምነቶችን ማከናወን አስተማማኝ የሀገራዊ እድገት እመርታ ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ እጅግ ከፍተኛ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። “የኦሮሚያ እና…

“እኛ እርዳታ አንፈልግም ለሀገርም እንተርፋለን”

በመተከል እየደረሰ ያለው ስቃይ ለአብዛኞቻችን የውስጥ ህመም ሆኖብናል። እኔም በግል ጉዳይ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ አንደኛው ጉዳዬ የተጎዱትን ወገኖቻችንን ማየትና መላ መፈለግ ነበር፣ ባለፈው በግሎባል አልያንስ አስቸዃይ እርዳታ ቢደረግም ዘላቂ እና…

በሱዳን የአብዬ ግዛት ነዋሪዎች የኢትዮጵያ ወታደር አመሰገኑ

በአብዬ የ24ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በሰፈረበት የግደጅ ቀጣና የሚገኙ ነዋሪዎች፣ ሠራዊቱ ባይኖር በሕይወት መኖር አንችልም ነበር ሲሉ ተናገሩ። በዩኒስፋ የበላይ ጠባቂ እና ኃይል አዛዥ ሜጀር ጀነራል ከፍያለው አምዴ የተመራው…

ለሠርግ ማድመቂያ በሚል በተተኮሰ ጥይት የሁለት አጃቢዎች ሕይወት አለፈ

በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ለሠርግ ማድመቂያ በሚል በተተኮሰ ጥይት የወንድ ሙሽራው ሁለት አጃቢዎች ሕይወታቸው ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር መሳፍንት ዓባይ ለኢዜአ እንደተናገሩት አጃቢዎቹ ሕይወታቸው ያለፈው…

በሱዳን እየተባባሰ በመጣው የኑሮ ውድነት ምክንያት ህዝቡ ለተቃውሞ አደባባይ ወጥቷል

– የምክር ቤቱ ስብሰባ በሉአላዊ የሽግግር ምክር ቤቱ ፕሬዘዳንት አልቡርሃን ነበር የተመራው በፈረንጆቹ 2018 ዓ.ም ተከስቶ የነበረው አመጽ ሱዳንን ለሶስት አስርት አመታት ያህል ያስተዳደሯት አልበሽር ከስልጣን እንዲነሱ ምክንያት ሆኖ ነበር፡፡…

የብሔራዊ ደህንነት ሃሰተኛ መረጃዎችን የሚያሰራጩ የማህበራዊ ሚድያ አንቂዎች ከሕገወጥ ድርጊት እንዲታቀቡ አሳሰበ

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሃሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ህብረተሰቡን ለማደናገር የሞከሩ የማህበራዊ ሚድያ አንቂዎች ከህገወጥ ድርጊታቸው እንዲታቀቡ አሳሰበ፡፡ ሰሞኑን ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብታቸውን ያላግባብ ተጠቅመው አገልግሎቱን በተመለከተ ሃሰተኛ መረጃዎችን በማህበራዊ ትስስር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለስራ ጉብኝት ወደ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቀኑ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለስራ ጉብኝት ወደ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቀኑ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በኮንጎ ቆይታቸው በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና አህጉራዊ ጉዳዮች ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋር እንደሚመክሩ ኢብኮ ዘግቧል

በዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 100 ሚሊዮንን አለፈ

በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 100 ሚሊዮን ማለፉ ተሰምቷል፡፡ እስካሁን በአለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሚሊዮን 286 ሺህ 700 በላይ ሆኗል፡፡ በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com