Archive

Day: January 22, 2021

የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ተጋድሎ ተወደሰ

የህወሓት ጽንፈኛ ቡድን ጥቃት በፈጸመበት ሥፍራ ላይ፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በቦታው እስኪደርስ፤ ሀገር የማዳን የጀግንነት ሥራን የአማራ ክልል ልዩ ኃይልና ሚሊሻ መስራቱ በርዕሰ መስተዳድሩ ተገለጸ። በሕግ ማሰከበሩ ሂደት የክልሉ ባለ…

እነ አቶ ጃዋር ስድስት ክሶች እንዲቋረጥላቸው ተደረገ

በእነ አቶ ጃዋር መሐመድ ከቀረቡ ተደራራቢ አስር ክሶች ስድስቱ እንዲቋረጡ ፍርድ ቤት በዛሬው ጥር 14 ቀን 2013 ዓ.ም ውሳኔ አስተላልፏል። የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣውን ዓዋጅ፤ የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል…

ኤምሬትስ አየር መንገድ ወደ አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ዕለታዊ በረራ ሊጀምር ነው

የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ንብረት የሆነው ኤምሬትስ አየር መንገድ ከጥር 27 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ዕለታዊ በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ከዚህ ቀደም በሳምንት አምስት…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው፡- በኮፍያ እና በሴቶች የእጅ ቦርሳ ላይ በፀሐይ ኃይል የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት የቻለው ኢትዮጵያዊ ወጣት

ደረሰ ቱቻ የተባለው ወጣት በሚለበሱ ነገሮች ላይ ከሚሰበሰብ የፀሀይ ሀይል በአካባቢው ያለውን የአሌክትሪክ ሀይል ችግር ለመቅረፍ ጥረት አድርጓል። ወጣቱ በሰራው ድንቅ የቴክኖሎጂ ስራ በኮፍያ እና የእጅ ቦርሳ ላይ የፀሀይ ሀይል…

እነ ጄኔራል ፃድቃን እጃቸውን ካልሰጡ ሊደመሰሱ ነው

ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ሌ/ጄ ታደሰ ወረደና የጠሚ መለስ ዜናዊ የደህንነት ክፍል አማካሪ የነበሩት አለቃ ፀጋዬ በርሄ ዋልድባ ገዳም አካባቢ በሚገኝ ዋሻ ከጥቂት ታጣቂዎች ጋር በመከላክያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ መከበባቸው ተገለጸ፡፡…

አምስት የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

በቄለም ወለጋ ዞን አምስት የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መወሰዱንና አምስት ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በሌላ በኩል፣ በዞኑ ጃል ያዴሳ ለተባለ የኦነግ ሸኔ አባል በባንክ በኩል ሊላክ…

‹‹የአካባቢያችን የሰላም ችግር የሚፈታው የሽፍታ ተላላኪዎችን አሳልፈን ስንሰጥ ነው››

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል ዞን የሠላም ችግር በዘላቂነት የሚፈታው በየአካባቢው ያሉ የሽፍታ ተላላኪዎችን አሳልፎ በመስጠት እንደሆነ በዞኑ የጋሌሳ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ነዋሪዎቹ ችግሮችን ከማለባበስ ወጥተው እንደ አንድ የመፍትሄ አካል ካልሰሩ…

የቀዳማዊት እመቤት ያስገነባው10ኛው ትምህርት ቤት በቤንሻንጉል ተመረቀ

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በቤ/ብ/ክ/መ በአሶሳ ዞን አሶሳ ወረዳ ነባር ሆሚሽጋ ቀበሌ የገነባዉን ሆሚሽጋ ብርሀን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬዉ እለት አስመርቋል፡፡ ትምህርት ቤቱ በዉስጡ የአስተዳደር ህንጻ፤የመማሪያ ክፍሎች ፤ላብራቶሪ ፤የቤተ መጽሀፍ…

ከንቲባዋ በለገዳዲ ክፍል ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ልማት ፕሮጀክትን ጎበኙ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር በመሆን በለገዳዲ ክፍል ሁለት የከርሰ ምድር…

በሕንድ የኮሮና ክትባት በሚመረትበት ተቋም ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 5 ሰዎች ሞቱ

የእሳት አደጋው የተከሰተው በዓለም ትልቁ በሆነው የክትባት አምራች ተቋም ላይ ነው! በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የኦክስፎርድ/አስትራዜኔካ የኮቪድ-19 ክትባት ‘ዶዞችን’ በማምረት ላይ በሚገኘው የህንድ ተቋም ላይ ትናንት በደረሰ የእሳት አደጋ የ 5 ሰዎች…

የኬንያ ንግድ ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ጋር የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር እንዲኖር ለመስራት እንደሚፈልጉ አስታወቁ

የኬንያ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሪቻርድ ንጋትያ እና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች በኬኒያ ከኢፌዴሪ ምክትል ሚሲዮን መሪ አምባሳደር ሲራጅ ረሺድ ጋር የሁለቱን ሀገራት የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር ለማጠናከር በሚቻልበት ላይ ዛሬ ተወያይተዋል።…

ከ71 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶችና የሕክምና ግብዓቶች በትግራይ እየተሰራጩ ነው

የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር፣ ኤጀንሲዎቹ እና የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ከሰብዓዊና ከልማት አጋሮች ጋር በመተባበር በትግራይ ክልል ድጋፍ እና መልሶ ማቋቋም ላይ በስፋት እየሰሩ እንደሚገኙ ተገለፀ፡፡ በተጎዱ አካባቢዎች ያለው የህብረተሰብ ጤና…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከዩኒሴፍ ዋናዳይሬክተር ሄንሪታ ፎር ጋር ተወያዩ

በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከዓለም አቀፉ የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ዋናዳይሬክተር ሄንሪታ ፎር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ማዕከል ማቋቋም በሚቻልበት…

የፖለቲካ ፓርቲዎች የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ የማቅረብ ግዴታቸው እንዲነሳ የውሳኔ ሀሳብ ቀረበ

ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ የማቅረብ ግዴታቸው እንዲነሳ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሳኔ ሀሳብ አቀረበ። ቦርዱ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ የተጣበበ የምርጫ ሰሌዳና የፖለቲካ ፓርቲዎች…

የዘይት ዋጋ አሳሳቢ ሆኗል

በወቅታዊ የዘይት ግብዓት ችግሮች ዙሪያ የንግድ ሚኒስቴር አምራቾችና አስመጭዎችን ጨምሮ በዘርፉ ያሉ አካላትን አወያይቷል፡፡ ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ የዘይት ዋጋ በገበያ ላይ በተከታታተይ የመጨመር ዝንባሌ ቢያሳይም፤ ከአንድ ወር ወዲህ ግን በስግብግብ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com