Archive

Day: January 13, 2021

ሰበር ዜና! ስዩም መስፍን፣ አስመላሽ ወልደስላሴ፣ አባይ ፀሐዬ ጨምሮ የጽንፈኛው ህወሓት አመራር ተደመሰሱ

አቶ ስዩም መስፍን፣ አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ፣ አቶ አባይ ፀሐዬ-ን ጨምሮ የጽንፈኛው ህወሓት አመራር አባላት ተደመሰሱ። የመከላከያ ሠራዊት ኃይል ስምሪት መምሪያ ኃላፊ ብርጋደል ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው፣ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና…

በታኅሳስ ወር ከ 344 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ባሳለፍነው ታኅሳስ ወር ብቻ ከ 344 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የተለያዩ የገቢ እና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። በታኅሳስ ወር በተካሄደው ቅንጅታዊ የኮንትሮባንድ መከላከል ስራ ግምታዊ…

ዶ/ር ሊያ የኮቪድ 19 ክትባትን ለ92 ሀገራት ተደራሽ ለማድረግ በአስተባባሪነት ተመረጡ

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ የኮቪድ 19 ክትባትን ተደራሽ ለማድረግ በሚሰራው ዓለም አቀፍ የንቅናቄ ቡድን ውስጥ በአስተባባሪነት ተመረጡ፡፡ የንቅናቄ ቡድኑ በዓለም አቀፉ የጤና ድርጅት እና የክትባት ትብብር የሚመራ ሲሆን፣ የኮሮና…

‹‹ህወሓት የአፋር ነፃ አውጪን በመጠቀም ወደ ጂቡቲ ለመሻገር የወጠነው እቅድ ከሽፏል››

ሕግን በማስከበር ዘመቻ ወቅት መከላከያ እና የአፋር ክልል በመቀናጀት ባደረጉት ስምሪት በጁንታው ላይ ድልን መቀዳጀት መቻላቸውን የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል ዐርባ ገለፁ፡፡ ህወሓት ለጥፋት ዓላማው ማስፈፀሚያ ከአንድ ዓመት…

በሳውዲ አረቢያው ባለሀብት የተመራ የልኡካን ቡድን ጅግጅጋ ገባ

በሳውዲ አረቢያው ባለሀብት ሼህ ሀምዛ የተመራ የልኡካን ቡድን ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል። የልኡካን ቡድኑ በገራድ ዊል ዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የሶማሌ ክልል የፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሀሰን መሀመድ እና የተለያዩ…

በ25 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ሙዝየም ነገ ይመረቃል

ለዓድዋ ጦርነት ምክንያት የሆነውና የውጫሌ ውል በተፈረመበት ታሪካዊ ቦታ ላይ የተሰራው የይስማ ንጉስ የሙዝየም ግንባታ ተጠናቆ ነገ የፌዴራልና የክልል የመንግስት ስራ ኃላፊዎች የአካባቢው ማህበረሰብ በተገኙበት ይመረቃል፡፡ የዉጫሌ ዉል በ1881 ዓ.ም…

በሰሜን ጎንደር ዞን በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባ ትምህርት ቤት ተመረቀ

በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት 14 ሚሊዮን ብር በሚጠጋ ወጪ የተገነባ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ ተመረቀ። በጽ/ቤቱ የተገነባውን የብርሃን ደባርቅ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መርቀው…

አንድ የሱዳን ወታደራዊ ሄሊኮፕተር በገዳሪፍ ግዛት ተከሰከሰ

አንድ የሱዳን ወታደራዊ ሄሊኮፕተር በጋዳሬፍ ግዛት ከሚገኘው ዋድ ዛይድ አውሮፕላን ማረፊያ እንደተነሳ ወዲያውኑ ተከስክሶ በእሳት መያያዙን የሱዳን ዜና ወኪል ዘግቧል፡፡ በሄሊኮፕተሩ ውስጥ የነበሩ ሦስት ግለሰቦች መትረፋቸውም ተገልጿል፡፡

ጅቡቲ የነበሩ 179 የትራንስ ኢትዮጵያ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ ተደረገ

በጅቡቲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባደረገው ጥረት ህወሓት በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ ጥቃት ከመፈፀሙ ጥቂት ቀናት በፊት የቀድሞ የትራንስ ኢትዮጵያ አመራሮች ከጅቡቲ ወደብ እቃዎችን ለማምጣት በሚል ወደ ጅቡቲ ወስደው…

አምባሳደር ብርሃኑ ከጅቡቲው የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጋር መከሩ

በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲው የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ዘካሪያ ሼክ ኢብራሂም ጋር ተገናኝተው በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት እና አካባቢያዊ የፀጥታ ጉዳየች ዙሪያ መክረዋል። በውይይታቸው በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት የተፈቀደውን ከፍተኛ…

‹‹በመተከል ዞን በንፁሃን ዜጎች ላይ ጥቃት እየፈፀመ ባለው የጥፋት ቡድን ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየተወሰደ ነው››

በመተከል በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት እየፈፀመ ባለው የጥፋት ቡድን ላይ የተጠናከረ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን በዞኑ የተቋቋመው ግብረ ኃይል አስታወቀ። ግብረ-ሃይሉ ችግሩን ከመሠረቱ ለመፍታት የአጭር፣ የመካከለኛና የረዥም ጊዜ ዕቅዶችን አውጥቶ በመተግበር…

‹‹የልዩ ጣዕም ቡና በቀጥታ ለውጭ ገበያ በማቅረባችን የተሻለ ገቢ እያገኘን ነው››

በጌዴኦ ዞን የልዩ ጣዕም ቡና የሚያመርቱ አርሶ አደሮች ምርታቸውን በቀጥታ ለውጭ ገበያ በማቅረብ የተሻለ ገቢ እያገኙ መሆናቸውን አስታወቁ። አርሶ አደሮቹ አንድ ኪሎ ቡና በአምስት እጥፍ የዋጋ ጭማሪ እየሸጡ መሆኑን ለኢዜአ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com