ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የጅቡቲ ከፍተኛ ወታደራዊ ሽልማት ተበረከተላቸው
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ፣ ጅቡቲ ተገኝተው የአገሪቱ ከፍተኛ ወታደራዊ ሽልማት እንደተበረከተላቸው በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ አምባሳደሩ “በሰሜን ኢትዮጵያ የተመዘገበውን የሕግ ማሰከበር ዘመቻ…
‹‹በመተከል በዜጎች ላይ ለተፈፀመው ጭፍጨፋ የጉሙዝና የሌሎች ብሄረሰቦች አመራሮችም እጅ አለበት››
በመተከል ዞን በዜጎች ላይ ለተፈፀመው ጭፍጨፋና የንብረት ውድመት የጉሙዝና የሌሎች ብሄረሰቦች አመራሮችም እጅ እንዳለበት የድባጤ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ። በፌዴራል መንግስት ተቋቁሞ የመተከል ዞን የጸጥታና ሕግ ማስከበር ስራ የተረከበው ኮማንድ ፖስት…
‹‹በታሪክ ላይ ተገቢውን እሳቤ መያዝ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ጉልህ ፋይዳ አለው››
በኢትዮጵያ በታሪክ ላይ ትክክለኛውን ነገር መያዝ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ፋይዳው የጎላ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ። በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት “የሰላም ወግ፤ ብሔራዊ መግባባት ለዘላቂ ሰላም ግንባታ” በሚል መሪ…