Archive

Day: January 8, 2021

ሰበር ዜና! ዋነኛው የ‹‹ጁንታ›› መሪ ስብሃት ነጋ ጨምሮ ሌሎች የጥፋት ቡድኑ አመራሮች ቁጥጥር ስር ዋሉ

የጥፋት ስትራቴጂስቱና ዋነኛው የጁንታ መሪ ስብሃት ነጋን ጨምሮ 9 የጥፋት ቡድኑ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ገለፀ። በአገራችን ላለፉት 27 ዓመታት የማተራመስ ስትራቴጂ የነደፈ ያስተባበረና ያደራጀ በመጨረሻም ጦርነት…

ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የድንበር ጉዳይ በውይይት እንድትፈታ ደቡብ ሱዳን አሳሰበች

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ሱዳን ከድንበር ጋር ተይይዞ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ጉዳይ፣ በዲፕሎማሲና በውይይት እንድትፈታ አሳሰቡ። ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር በሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት አባል በሆኑት ሻምስ ል ዲን ካባሺ…

የድምፀ ወያኔ የኦሮምኛ ቋንቋ ጋዜጠኞች ህዝብን ይቅርታ ጠየቁ

የድምፀ ወያኔ (DW international) የኦሮምኛ ቋንቋ ጋዜጠኞች፣ ህዝብን ይቅርታ መጠየቃቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የ‹‹ጁንታው›› ቡድን ልሳን የነበረው ድምፀ ወያኔ በቴሌቪዥን ጣቢያው ከወራት በፊት በኦሮሚኛ ቋንቋ ስርጭት በመጀመር የውሸት ዘገባዎችንና…

‹‹የመተከል ግጭት የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል በመሆኑ ለመፍትሄው መስራት ይገባል››

በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ እና የሀገር ሽማግሌዎች መማክርት ጥምረት ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በአሶሳ ከተማ ተወያይተዋል፡፡ የሀገር ሽማግሌዎች ተወካይ ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኢትዮጵያውን አሻራ ያረፈበት…

ኮቪድ-19ን በመከላከል ላይ ያተኮረ ንቅናቄ ከጥር 3 ቀን ጀምሮ ለ6 ወራት ይካሄዳል

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን መከላከል ላይ ያተኮረ ንቅናቄ ከጥር 3 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚሁ ጉዳይ ላይ የጤና ሚኒስቴር ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያይቷል። ለስድስት ወራት…

የአሜሪካ አምባሳደር ሀገራቸው በአስቸጋሪ ሰዓት በነበረችበት ወቅት ድጋፍ ላሳዩ ኢትዮጵያውያን ምስጋና አቀረቡ

በካፒቶል ሒል ጥቃት በተፈፀመበት አስቸጋሪ ሰዓት ድጋፋችሁን ለገለፃችሁ አትዮጵያውያን ልባዊ ምስጋና ይድረሳችሁ ሲሉ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ገለፁ። የአሜሪካ ኮንግረስ የተመራጭ መራጮች ድምፅ ቆጠራ በማጠናቀቅ ጆ ባይደን እና ካማላ…

በአንኮበር ወረዳ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት ነዋሪዎች አካባቢውን እንዲለቁ መልዕክት ተላለፈ

በአንኮበር ወረዳ በደረሰው የመሬት መንሸራተት ከ32 በላይ አርሶ አደሮች ጉዳት እንደደረሰባቸው ወረዳው አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንኮበር ወረዳ ከፍተኛ የመሬት መንሸራተት በመድረሱ ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ወረዳው አሳሰበ፡፡…

ቦይንግ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ካሳ ሊከፍል ነው

ቦይንግ ኩባንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ከተከሰከሱት 737 ማክስ አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ የአውሮፕላኖችን የዲዛይን መረጃ በመደበቁ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ካሳ ሊከፍል ነው። ከግልፅነት ይልቅ ትርፍን አስበልጧል ሲል ቦይንግን…

ትራምፕ የጆ ባይደንን ምርጫ ማሸነፍ በይፋ አመኑ

መሸነፋቸውን ያመኑት ትራምፕ ለጆ ባይደን የእንኳን ደስ አለህ መልዕክት ግን አላስተላለፉም፡፡ ትራምፕ መሸነፋቸውን ያመኑት በኮፒቶል ሂል ቀስቅሰዋል የተባለውን አመጽ ተከትሎ በደረሰባቸው ውግዘት ነው ተብሏል፡፡ በአውሮፓውያኑ ኅዳር 3 ቀን 2020 ዓ.ም…

የጽንፈኛው ህወሓት ከፍተኛ የአመራር አባላት መደምሰሳቸው ተገለጸ

የሰሜን ዕዝን በ45 ደቂቃ ውስጥ መብረቃዊ ጥቃት በመፈጸም ከጥቅም ውጭ አድርገነዋል ያለውን የ‹‹ጁንታው›› አፈቀላጤ ሴኩቱሬን ጨምሮ 4 ከፍተኛ የህወሓት ጁንታ አመራሮች ሲደመሰሱ 9 ደግሞ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን መከላከያ አሳወቀ፡፡ የሰሜን…

‹‹በመጨረሻ ጆ ባይደን ከምክር ቤት ማረጋገጫ አግኝተዋል››

በትናንትናው ዕለት በሺዎች የሚቆጠሩ የተሰናባቹ ትረምፕ ደጋፊዎች ከሕግ አሰከባሪዎች ጋር ግብግብ ገጥመው የተወካዮቹን ምክር ቤት ቢወሩም፣ ከሰዓታት በኋላ ተመልሰው ገብተው ስብሰባውን ያስቀጠሉት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ባለፈው ኅዳር የተካሄደው…

የትራምፕ ደጋፊዎች በምክር ቤቱ ላይ ወረራ አካሄዱ

የምክር ቤቱ ሕንፃ ጠባቂዎች ላይ ምርመራ እንዲደረግ ተጠይቋል በትላንትናው ዕለት የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ አውጭዎች ምክር ቤት ሕንጻን በመውረር፣ የተፈጸመውን ድርጊት አስመልከቶ በምክር ቤቱ ሕንጻ ጠባቂ ፖሊሶችና ሕግ አሰከባሪዎች ላይ ምርመራ…

91 ኢትዮጵያዊያን ከሊባኖስ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ በሊባኖስ ያለሰነድ ይኖሩ የነበሩ 91 ኢትዮጵያዊያን በሊባኖስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽሕፈት ቤት ጉዳያቸውን ተከታትሎ በሊባኖስ መንግስት በኩል ካስፈጸመ በኋላ፣ ዛሬ ወደ ሀገራቸው በሰላም እንዲመለሱ መደረጉን ከሊባኖስ ቆንስላ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com