Archive

Day: January 7, 2021

መከላከያ አቶ አባዲ ዘሙ እና ወ/ሮ ቅዱሳን ነጋን በቁጥጥር ሥር አዋለ

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት፣ የጽንፈኛው ህወሓት ከፍተኛ የአመራር አባላትን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ቀጥሏል፡፡ ከህወሓት ከፍተኛ አመራር መካከል አቶ አባዲ ዘሙ እና ወ/ሮ ቅዱሳን ነጋ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡ የትግራይ ክልል…

አዳነች አበቤ በቃሊቲ ጊዚያዊ ማቆያ ከሚገኙ ከጎዳና ከተነሱ ዜጎች ጋር የገና በዓልን አከበሩ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አበቤ ከሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ጋር በመሆን በቃሊቲ ጊዚያዊ ማቆያ ከሚገኙ ከጎዳና ከተነሱ ዜጎች የገና በዓልን አክብረዋል። በመርሐግብሩ ምክትል ከንቲባዋ…

የጽንፈኛው ህወሓት የአመራር አባል ኢ/ር ሰለሞን ኪዳን እጅ ሰጡ፤ ዳንኤል አሰፋ ደግሞ እርምጃ ተወሰደበት

በአዲስ አበባ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የትራንስፖርት ዘርፍ ኃላፊ የነበሩትና ከህወሓት ጽንፈኛ ኃይል ጋር በነበራቸው የእዝ ጠገግ፣ ከሥልጣን የለቀቁት ኢ/ር ሰለሞን ኪዳኔ ለፌዴራል መንግሥት እጃቸውን ሰጡ፡፡ በአንፃሩ፣ አብሯቸው የነበረው የቀድሞ የደህንነት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com