Archive

Day: January 6, 2021

ፍርድ ቤቱ አምባሳደር አዲስዓለም ባሌማ ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቀደ

ፍርድ ቤቱ ከሕወሃት ቡድን ጋር በመመሳጠር በሰራዊቱ ላይ ጉዳት በማድረስ ወንጀል በተጠረጠሩት አምባሳደር አዲስዓለም ባሌማ (ዶ/ር) ላይ ተጨማሪ 14 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቀደ። ተጠርጣሪው በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በአራዳ…

“የተፃፈበትን የብር ኖት አትቀበሉ”በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ መሠረተ ቢስ ነው›› – የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “የተፃፈበትን የብር ኖት አትቀበሉ” በሚል እየተሰረጨ ያለው መረጃ መሠረተ ቢስ መሆኑን ገለጸ። ብሄራዊ ይህኑ እየተሰራጨ ያለ መረጃ በተመለከተ ዛሬ የፕሬስ መግለጫ አውጥቷል። ሙሉ መግለጫው የሚከተለው ነው፡- እንደሚታወቀው…

የቀድሞ ፍቅረኛውን በመግደል የተሰወረው ግለሰብ በሰዓታት ልዩነት ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋለ

የቀድሞ ፍቅረኛውን በሽጉጥ ተኩሶ በመግደል የተሰወረውን ግለሰብ በሰዓታት ልዩነት ውስጥ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ጌች ግሮሰሪ ተብሎ…

‹‹ሱዳን ድንበር ጥሳ ወደ ኢትዮጵያ መግባቷ የሁለቱን ሀገራት የቀደመ ስምምነት የጣሰ ነው›› – አምባሳደር ኢብራሂም እድሪስ

ሱዳን በሰሜን ዳግሊሽ አካባቢ ድንበር ጥሳ ወደ ኢትዮጵያ መግባቷ የሁለቱን ሀገራት የቀደመ ስምምነት የጣሰ እንደሆነ የሁለቱ ሀገራት የጋራ ድንበር ኮሚሽን አባል አምባሳደር ኢብራሂም እድሪስ ተናገሩ። የድንበር ችግሩ የሚፈታው በሀገራቱ ስምምነት…

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የጠቅላይ ሚንስትሩ የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት ————————— እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! የዘንድሮውን የልደት በዓል የምናከብረው በዚህ ዓመት ያሳለፍነውን ፈታኝ ተጋድሎና ከፊታችን የሚጠብቀንን ወሳኝ ዕድል እያሰብን ነው። አሁን በፈተናና…

‹‹’ጉህዴን’ ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት እያከናወነ ካለው ቅስቀሳ ሊታቀብ ይገባል›› የቡለን ወረዳ ነዋሪዎች

የጉሙዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጉህዴን) ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት እያደረገ ካለው ቅስቀሳ እንዲቆጠብ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቡለን ወረዳ ነዋሪዎች ጠየቁ። መንግስት ከህዳሴ ግድብ ጋር ተያይዞ የመተከልን የጸጥታ ሁኔታ በልዩ ትኩረት እንዲከታተለውም…

በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ትላንት ሌሊት በደረሰ የእሳት አደጋ ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት ወደመ

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ትላንት ሌሊት በደረሰ የእሳት አደጋ ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የኮሚሽኑ ህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ አቶ…

የሃይማኖት አባቶች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት መልዕክት አስተላለፉ

የሃይማኖት አባቶች የ2013 ዓ∙ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን በማስመልከት ለምዕመናን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የሃይማኖት አባቶቹ የኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ በእግዚአብሔርና በሰው ልጅ መካከል የነበረው የጥል ግርግዳ በማፍረስ ሰላም እና ፍቅር…

የአይሻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወደ ግንባታ ማሸጋገር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተካሄደ

በሶማሌ ክልል ሊገነባ እቅድ ተይዞለት የነበረውን የአይሻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታን አስመልክቶ ፕሮጀክቱን ወደ ግንባታ መሸጋገር በሚችልባቸው ሁኔታዎች ላይ ምክክር ተካሂዷል፡፡ ምክክሩ የተካሄደው የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድን…

የአሜሪካ ግምጃ ቤት ኃላፊ የህዳሴ ግድብን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ለመምከር ሱዳን እና ግብፅን እየጎበኙ ነው

የአሜሪካ ግምጃ ቤት ኃላፊ ስቴቨን ሙንሽን የህዳሴ ግድብን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ለመምከር ሱዳን እና ግብፅን እየጎበኙ ይገኛሉ። በትናንትናው ዕለትም ከግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ጋር የታላቁ የህዳሴ ግድብ ድርድርን…

የኤርትራ ልዑክ በካርቱም ጉብኝት አደረገ

የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌ እና የፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ አማካሪ የማነ ገብረአብ የተካተቱበት የሀገሪቱ ልዑክ አባላት ዛሬ በካርቱም ጉብኝት አደረገ፡፡ ልዑክ አባላቱ ከሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ም/ቤት ሊቀመንበር አልቡርሃን ጋር…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው፡- የኳታር አሚር ከ4 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳዑዲ ገቡ

የኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ ለ41ኛው የገልፍ ትብብር ም/ቤት ስብሰባ ለመሳተፍ ሳዑዲ ገቡ፡፡ አሚሩ ሳዑዲ አረቢያ አል ኡላ አውሮፕላን ማረፊያ ሱደርሱ በሳዑዲ ልዑል አልጋ ወራሽ ሞሀመድ ቢን…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው፡- ‹‹ግብጽና ሱዳን ግድቡን ማስቆም፤ ካልተቻለ የግንባታውን ሂደት ማስተጓጎል ፍላጎታቸው ነው›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የታችኛው ተፋሰስ አገራት በሕዳሴ ግድብ ላይ የሚያሳዩት የእግር መጎተት ግድቡ ስለሚጎዳቸው ሳይሆን ግድቡን የማስተጓጎል ወይም የማስቆም ዓላማ ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በተያዘው ሳምንት የኢትዮጵያን የሕግ ማስከበር ተልዕኮ ተከትሎ…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው፡- የሀገር መከላከያ ሠራዊት ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች አስመረቀ

የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሕብረት ሥልጠና ዋና መምሪያ ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች በመመልመል ሲያሰለጥናቸው የቆየውን ምልምል ወታደሮች በዛሬው እየስመረቀ ይገኛል። የተመረቁት ምልምል ወታደሮች ሁርሶ፣ ጦላይ እና ብርሸለቆ በሚገኙ የወታደራዊ ማሰልጠኛዎች ሥልጠናቸውን ያጠናቀቁ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com