Archive

Month: January 2021

ሱዳን በውስጣዊ ጉዳይ መታመስ ጀመረች

ንሥረ-ኢትዮጵያ ድንበር ጥሶ የገባውን የሱዳን ጦር መምታት ጀመረ! የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በማጥናት፣ ድንበር ጥሳ ወረራ የፈጸመችው ሱዳን፣ በሀገራዊ የፖለቲካ ቀውስ መታመስ ጀመረች፡፡ በሱዳን ዳርፉር በተከሰተ የእርስ በእርስ ግጭት 250 ሰዎች…

‹‹የምክር ቤት አባላት ኢትዮጵያዊያን በነጻነት ተዘዋውረው የሚሰሩባት አገር ለመፍጠር ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል››

ኢትዮጵያዊያን በየትኛውም አካባቢ በነጻነት ተዘዋውረው የሚሰሩባትን አገር ለመፍጠር በየደረጃው የሚገኙ የምክር ቤት አባላት የድርሻቸውን መወጣት እንዳለባቸው ተጠቆመ። የፌዴራል፣ የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ምክር ቤቶች የጋራ ምክክር መድረክ በላልይበላ እየተካሄደ ነው። የአማራ…

‹‹የሱዳን ጦር ቅጥር የቻድ-ወታደሮችን ኢትዮጵያን ለመውረር ተጠቅሟል››

የጦርነቱን ወጪ ግብጽ ሸፍናለች! የሱዳን ምክር ቤት አባል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የሚመሩት የሱዳን ጦር፣ የኢትዮጵያን ግዛት የወረረው የቻድ ቅጥር ወታደሮችንና የጃንጃዊት ዐረብ ሚሊሻዎችን በጥምረት በማሰለፍ መሆኑን ምንጮች ከሥፍራው ገለጹ፡፡…

ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ታንዛንያ አቀኑ

የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በታንዛንያ ቆይታቸው የናይል ቤዚን ኮሚሽንን ለማቋቋም በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከፕሬዚደንት ጆሴፍ ማጉፉሊ ጋር ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ከዓባይ ወንዝ ተፋሰስ አገራት መካከል ታንዛንያ የዓባይ ውኃን በጋራ መጠቀም…

ቀደምት የሥልጣኔ አሻራዎችን ለአንድነትና ለአገራዊ ብልፅግና ጥቅም ላይ ማዋል ይገባል

ኢትዮጵያዊያን ቀደምት የሥልጣኔ አሻራዎችን ለአንድነትና ለአገራዊ ብልፅግና ሊጠቀሙባቸው እንደሚገባ የሕዝብና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች ተናገሩ። የሕዝብ ተወካዮች፣ የፌዴሬሽንና የክልል ምክር ቤቶች የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ጎብኝተዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በትግራይ ድንገቴ ጉብኝት አደረጉ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በትግራይ ክልል በተደረገው ሕግን የማስከበር ዘመቻ ዙሪያ ለመወያየት በመቀሌ ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ የድንገቴ ጉብኝት አደረጉ፡፡ በጉብኝቱ፣ ከሰራዊቱ የጦር መኮንኖችና ጊዚያዊ የትግራይ ክልል አስተዳደር ጋር ውይይት…

ሜ/ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብ/ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ በምርኮ አዲስ አበባ ገቡ

በቅርቡ ለአገር መከላከያ ሠራዊት እጃቸውን የሰጡት አራት የሕወሓት ጦር ጄነራሎች እና መኮንኖች በምርኮ አዲስ አበባ ገብተዋል። በመከላከያ ሠራዊት ከተማረኩት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ ይገኙበታል፡፡ አዲስ…

281 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲአረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

ሁለት መቶ ሰማንያ አንድ ኢትዮጵያውያን ትላንት ማምሻውን ከሳዑዲአረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ወደ አገር የተመለሱት ዜጎች ሁሉም ወጣት ወንወዶች ሲሆኑ፣ በችግር ላይ የነበሩ ናቸው ተብሏል፡፡ ወደ ሀገር ቤት ሲገቡ፣ የውጭ ጉዳይ…

ኢትዮጵያ በ38ኛው የካርቱም ዓለም አቀፍ የንግድ ኤግዚብሽን ላይ እየተሳተፈች ነው

ኢትዮጵያ እየተሳተፈችበት የምትገኝው የካርቱም ዓለም አቀፍ የንግድ ኤግዚብሽን ለ8 ቀናት የሚቆይ ሲሆን፣ የሱዳን የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አምባሳደር ኦማር ማኔስ እና ሌሎችም የሱዳን መንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጥር 13/2013 ዓ.ም ከፍተዋል።…

የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ተጋድሎ ተወደሰ

የህወሓት ጽንፈኛ ቡድን ጥቃት በፈጸመበት ሥፍራ ላይ፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በቦታው እስኪደርስ፤ ሀገር የማዳን የጀግንነት ሥራን የአማራ ክልል ልዩ ኃይልና ሚሊሻ መስራቱ በርዕሰ መስተዳድሩ ተገለጸ። በሕግ ማሰከበሩ ሂደት የክልሉ ባለ…

እነ አቶ ጃዋር ስድስት ክሶች እንዲቋረጥላቸው ተደረገ

በእነ አቶ ጃዋር መሐመድ ከቀረቡ ተደራራቢ አስር ክሶች ስድስቱ እንዲቋረጡ ፍርድ ቤት በዛሬው ጥር 14 ቀን 2013 ዓ.ም ውሳኔ አስተላልፏል። የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣውን ዓዋጅ፤ የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል…

ኤምሬትስ አየር መንገድ ወደ አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ዕለታዊ በረራ ሊጀምር ነው

የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ንብረት የሆነው ኤምሬትስ አየር መንገድ ከጥር 27 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ዕለታዊ በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ከዚህ ቀደም በሳምንት አምስት…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው፡- በኮፍያ እና በሴቶች የእጅ ቦርሳ ላይ በፀሐይ ኃይል የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት የቻለው ኢትዮጵያዊ ወጣት

ደረሰ ቱቻ የተባለው ወጣት በሚለበሱ ነገሮች ላይ ከሚሰበሰብ የፀሀይ ሀይል በአካባቢው ያለውን የአሌክትሪክ ሀይል ችግር ለመቅረፍ ጥረት አድርጓል። ወጣቱ በሰራው ድንቅ የቴክኖሎጂ ስራ በኮፍያ እና የእጅ ቦርሳ ላይ የፀሀይ ሀይል…

እነ ጄኔራል ፃድቃን እጃቸውን ካልሰጡ ሊደመሰሱ ነው

ሌ/ጄ ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ሌ/ጄ ታደሰ ወረደና የጠሚ መለስ ዜናዊ የደህንነት ክፍል አማካሪ የነበሩት አለቃ ፀጋዬ በርሄ ዋልድባ ገዳም አካባቢ በሚገኝ ዋሻ ከጥቂት ታጣቂዎች ጋር በመከላክያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ መከበባቸው ተገለጸ፡፡…

አምስት የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

በቄለም ወለጋ ዞን አምስት የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መወሰዱንና አምስት ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በሌላ በኩል፣ በዞኑ ጃል ያዴሳ ለተባለ የኦነግ ሸኔ አባል በባንክ በኩል ሊላክ…

‹‹የአካባቢያችን የሰላም ችግር የሚፈታው የሽፍታ ተላላኪዎችን አሳልፈን ስንሰጥ ነው››

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል ዞን የሠላም ችግር በዘላቂነት የሚፈታው በየአካባቢው ያሉ የሽፍታ ተላላኪዎችን አሳልፎ በመስጠት እንደሆነ በዞኑ የጋሌሳ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። ነዋሪዎቹ ችግሮችን ከማለባበስ ወጥተው እንደ አንድ የመፍትሄ አካል ካልሰሩ…

የቀዳማዊት እመቤት ያስገነባው10ኛው ትምህርት ቤት በቤንሻንጉል ተመረቀ

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በቤ/ብ/ክ/መ በአሶሳ ዞን አሶሳ ወረዳ ነባር ሆሚሽጋ ቀበሌ የገነባዉን ሆሚሽጋ ብርሀን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬዉ እለት አስመርቋል፡፡ ትምህርት ቤቱ በዉስጡ የአስተዳደር ህንጻ፤የመማሪያ ክፍሎች ፤ላብራቶሪ ፤የቤተ መጽሀፍ…

ከንቲባዋ በለገዳዲ ክፍል ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ልማት ፕሮጀክትን ጎበኙ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር በመሆን በለገዳዲ ክፍል ሁለት የከርሰ ምድር…

በሕንድ የኮሮና ክትባት በሚመረትበት ተቋም ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ 5 ሰዎች ሞቱ

የእሳት አደጋው የተከሰተው በዓለም ትልቁ በሆነው የክትባት አምራች ተቋም ላይ ነው! በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የኦክስፎርድ/አስትራዜኔካ የኮቪድ-19 ክትባት ‘ዶዞችን’ በማምረት ላይ በሚገኘው የህንድ ተቋም ላይ ትናንት በደረሰ የእሳት አደጋ የ 5 ሰዎች…

የኬንያ ንግድ ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ጋር የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር እንዲኖር ለመስራት እንደሚፈልጉ አስታወቁ

የኬንያ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሪቻርድ ንጋትያ እና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች በኬኒያ ከኢፌዴሪ ምክትል ሚሲዮን መሪ አምባሳደር ሲራጅ ረሺድ ጋር የሁለቱን ሀገራት የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስር ለማጠናከር በሚቻልበት ላይ ዛሬ ተወያይተዋል።…

ከ71 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶችና የሕክምና ግብዓቶች በትግራይ እየተሰራጩ ነው

የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር፣ ኤጀንሲዎቹ እና የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ከሰብዓዊና ከልማት አጋሮች ጋር በመተባበር በትግራይ ክልል ድጋፍ እና መልሶ ማቋቋም ላይ በስፋት እየሰሩ እንደሚገኙ ተገለፀ፡፡ በተጎዱ አካባቢዎች ያለው የህብረተሰብ ጤና…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከዩኒሴፍ ዋናዳይሬክተር ሄንሪታ ፎር ጋር ተወያዩ

በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከዓለም አቀፉ የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ዋናዳይሬክተር ሄንሪታ ፎር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ማዕከል ማቋቋም በሚቻልበት…

የፖለቲካ ፓርቲዎች የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ የማቅረብ ግዴታቸው እንዲነሳ የውሳኔ ሀሳብ ቀረበ

ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች የዕጩዎች የድጋፍ ፊርማ የማቅረብ ግዴታቸው እንዲነሳ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሳኔ ሀሳብ አቀረበ። ቦርዱ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ የተጣበበ የምርጫ ሰሌዳና የፖለቲካ ፓርቲዎች…

የዘይት ዋጋ አሳሳቢ ሆኗል

በወቅታዊ የዘይት ግብዓት ችግሮች ዙሪያ የንግድ ሚኒስቴር አምራቾችና አስመጭዎችን ጨምሮ በዘርፉ ያሉ አካላትን አወያይቷል፡፡ ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ የዘይት ዋጋ በገበያ ላይ በተከታታተይ የመጨመር ዝንባሌ ቢያሳይም፤ ከአንድ ወር ወዲህ ግን በስግብግብ…

ኢትዮጵያና እስራኤል በፋርማሲዩቲካል እና አይሲቲ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተወያዩ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ በኢትዮጵያ እና ብሩንዲ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞራቭ ጋር ሁለቱ ሀገራት በኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጅ እና በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ አብሮ መስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች…

አንጋፋው ጋዜጠኛ ጌታቸው ደስታ በ86 ዓመቱ ዐረፈ

በኢትዮጵያ ራዲዮ እና በቀድሞው የጀርመን ድምፅ በአሁኑ ዶቼ ቬለ ለረዥም ዓመታት ያገለገለው አንጋፋው ጋዜጠኛ ጌታቸው ደስታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ጋዜጠኛ ጌታቸው ደስታ ባደረበት ህመም ምክንያት በሀገር ውስጥና በጀርመን ሀገርም…

ምርጫ እና የኮቪድ-19 ስርጭት ባለድርሻ አካላትን እያወያየ ነው

በምርጫ ወቅት የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመቀነስ እና የምርጫ ሂደትን ሰላምና ጸጥታ አስከባሪ አካላት የአሰራር ስርዓትና የስነ-ምግባር ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ባለድርሻዎች እየተወያዩ ነው። በውይይት መድረኩ የጤና ባለሙያዎች፣ የጸጥታ አካላትና የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች…

ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የዶናልድ ትራምፕ ፖሊሲዎችን መከለስ ጀመሩ

46ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ቃለ-መሐላ በፈፀሙ በሰዓታት ልዩነት ውስጥ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቁልፍ ፖሊሲዎችን መከለስ ጀምረዋል። ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ቃለ-መሐላ ፈፅመው ወደ ኋይት ሐውስ እንደገቡ በትዊተር ገጻቸው ባስተላለፉት…

‹‹በትግራይ ‹ሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ አይደለም› የሚሉ አካላት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት አስበው ነው››- ዶክተር ሙሉ ነጋ

“በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ እየቀረበ እንዳልሆነ የሚናገሩ አካላት የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት አስበው ነው” ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ ተናገሩ። የፌዴራል መንግሥት በክልሉ የተጠናከረ ሰብአዊ…

ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናዥ ጋር በስልክ ተወያዩ

የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናዥጋር በስልክ ተወያዩ። አቶ ደመቀ በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል ስለተካሄው የህግ ማስከበር ዘመቻ፣…

‹‹የበጎ ፈቃደኞች ተግባር የአሁኑ ትውልድ ቅርስ ሆኖ የሚያገለግል ነው›› – ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል

የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ እየሰለጠኑ ካሉ በጎ ፈቃደኞች ጋር ተወያዩ። በኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የተመራ ልዑክ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ እየሰለጠኑ ያሉ 471 በጎ…

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በመተከል ዞን የጸጥታ ጉዳይ ላይ ይወያያል

የኢፌዴሪ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል። በስብሰባው የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የሕግ፣ ፍትሕና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴዎች…

የህወሓት ወታደራዊ ኃላፊዎች እጃቸውን ለመከላከያ ሠራዊት እየሰጡ ነው

የጁንታውን ታጣቂ ኃይል በመምራትና በማዋጋት የተሳተፉት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴል ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ እጃቸውን ሰጡ፡፡ የመከላከያ ሰራዊት አባላት የነበሩትና በጡረታ በክብር የተሰናበቱት ሜጀር ጄኔራል መሐመድ እሻ እና ብርጋዴል…

መንግስት በኦነግ ሸኔ እና የጉሙዝ ታጣቂዎች ላይ ጠንካራና ፈጣን እርምጃ እንዲወስድ ተጠየቀ

የኦነግ ሸኔ እና የጉሙዝ ታጣቂዎች በመተከል ዞን በዜጎች ላይ የሚያደርሱትን ጥቃት ለመከላከል መንግስት ጠንካራና ፈጣን እርምጃ መውሰድ እንዳለበት የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ኃይል…

‹‹ኢትዮጵያ በወታደራዊ ኃይሏ ከአፍሪቃ 6ተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች››

በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት በወታደራዊ ኃይል ጥንካሬ ዝርዝር ውስጥ ከገቡት የአፍሪካ አገራት መካከል ኢትዮጵያ የስድስተኛነትን ቦታ ስትይዝ በዓለም 60ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣላች። የተለያዩ መረጃዎችን መሠረት በማድረግ በየዓመቱ የአገራትን ወታደራዊ ጥንካሬ የሚያሳይ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com