ዜና
Archive

Month: December 2020

የተባበሩት መንግስታትና የአፍሪቃ ሕብረት ተልዕኮ በመጠናቀቁ በዳርፉር ተቃውሞ ተቀስቅሷል

ወደ ሱዳን ዳርፉር ከ13 ዓመታት በፊት የተላከው የተመድና የአፍሪቃ ሕብረት ጥምር የሰላም አስከባሪ ኃይል ለቆ እንዲወጣ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ተወስኗል፡፡ የተባበሩት መንግስታትና የአፍሪቃ ሕብረት በዳርፉር ያሰማሩት የሰላም…

አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ሶስት የአፍሪቃ አገራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ ኢንቨስትመንት ላይ ለመሰማራት 2.1 ቢሊየን ዶላር አጸደቀች

የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ፣ በኬኒያ እና ደቡብ አፍሪካ ያለውን አዳጊ የገበያ ዕድል መጠቀም የሚያስችላትን የቴክኖሎጂ ኢንቨስትመንት ለማከናወን 2.1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በጀት ማጽደቋ ተገለጸ፡፡ አሜሪካ ይህንን በጀት ያጸደቀችው በአገሪቱ የዓለም አቀፍ…

በትግራይ ክልል አስቸኳይ እርዳታ ለሚሹ ወገኖች ድጋፉ ተጠናክሮ ቀጥሏል ሲሉ ዶክተር ሙሉ ነጋ ገለጹ

በትግራይ ክልል አስቸኳይ እርዳታ ለሚሹ ወገኖች እየተደረገ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ ተናገሩ። የትግራይ ክልል ካቢኔ አወቃቀርም በፖለቲካ አመለካከቱ ምክንያት የሚገፋ ቡድን…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ፡- እንግሊዝ የብሬግዚት ስምምነትን ሕግ አደረገች

ዩናይትድ ኪንግደም በድህረ ብሬግዚት ከአውሮፓ ሕብረት ጋር ሊኖራት ስለሚችለው ግንኙነት የሚያትተውን ስምምነት ሕግ አድርጋ አጸደቀች፡፡ ዩኬ ከሕብረቱ በይፋ የምትለያይበት ቀነ ገደብ ትናንት ተጠናቋል፡፡ ከቀነ ገደቡ መጠናቀቅ በፊት የተደረሰው የድህረ ብሬግዚት…

የግብጹ ዲፕሎማት ‹‹ለኢትዮጵያ ገንዘብ አትስጡ!›› ሲሉ ወተወቱ

‹‹ለኢትዮጵያ ማናቸውንም የገንዘብ ድጋፍ አትስጡ!›› ብለው ለአገራት ደብዳቤ የጻፉት ግብጻዊ ዲፕሎማት-አህመድ አቡል ጌይት ናቸው፡፡ አህመድ አቡል ጌይት በግብጽ ውስጥ የታወቁ ፖለቲከኛና ዲፕሎማት ናቸው። ግብጽን እ.ኤ.አ ከ2004-2011 በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት አገልግለዋል።…

“ፖለቲካም የራሱን ሥራ እንጅ ታሪክን መቀማት የለበትም”

ብራሔዊ መግባባት እንዲሰፍን “ታሪክ ፖለቲካን ሳይሸፍን፤ፖለቲካ ደግሞ ታሪክን ሳያደቅ” የየራሳቸውን ሚና መጫወት እንዳለባቸው የታሪክ ምሁራን ተወያዩ፡፡ በኢትዮጵያ ፖለቲካና ታሪክ መካከል ጤናማ ግንኙነት እንደሌለና ይህም በሀገሪቱ ብሔራዊ መግባባት እንዳይኖር ማድረጉን የታሪክ…

‹‹ተጨማሪ 468 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ 1 ሺህ 131 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል››

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 402 የላቦራቶሪ ምርመራ 468 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 123 ሺህ 856 ደርሷል። በሌላ በኩል፣…

ግብጽ የኢትዮጵያን አምባሳደር ለማብራሪያ መጥራቷን አሳወቀች

የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ አምባሳደር ማብራሪያ እንዲሰጡት መጥራቱን አህራም ዘግቧል። አምባሳደሩ የተጠሩት የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ግብፅን በተመለከተ አስተያየት በመስጠታቸው ነው ተብሏል። አህራም አምባሳደር ዲና የግብጽን ውስጣዊ…

ከህወሓት ቡድን ተልዕኮ በመቀበል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አራት ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ከህወሓት ቡድን ተልዕኮ በመቀበል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አራት ተጠርጣሪዎች በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ቀረቡ። ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት ሻለቃ ዕብዩ ገብረመድሕን፣ ሌተናል ኮሎኔል አስረስ በርሔ፣ ሃምሳ አለቃ…

‹‹የሕዝቦችን አንድነት በሚያጎለብቱ ስራዎች ብዙዎችን የምትመስል ኢትዮጵያን መፍጠር ይቻላል››

ሕዝቦችን አንድ በሚያደርጉ ጉዳዮች ላይ የበለጠ በመስራትና ልዩነቶችን በማክበር ብዙዎችን የምትመስል ኢትዮጵያን መፍጠር ይቻላል ሲሉ የታሪክ ምሁራን ተናገሩ። የታሪክ ምሁራን፣ ወጣቱ ትውልድ የአገሩን ታሪክ በትክክል እንዲረዳ ኃላፊነታቸውን መወጣት እዳለባቸውም ተገልጿል።…

ሳዑዲ የዲጂታል ኢኮኖሚ ፖሊሲን ስራ ላይ አዋለች

ሳዑዲ አረቢያ ኢንቨስትመንትን፣ ፈጠራን፣ ተወዳዳሪነትን እና ዘላቂ ልማትን ለማምጣት ያግዛል ያለችውን የዲጂታል ኢኮኖሚ ፖሊሲን ስራ ላይ አዋለች፡፡ ፖሊሲው ለመንግስት፣ ለግል እና ለዓለም አቀፍ ተቋማት መመሪያ ሆኖ ያገለግላል ያለው የሃገሪቱ ካቢኔ…

የሪፐብሊካኑ ተመራጭ ቃለ መኃላ ከመፈጸማቸው ከቀናት በፊት በኮሮና ሞቱ

በአሜሪካ ሉዊዚያና ግዛት የሪፐብሊካን ፓርቲ የምክር ቤት ተመራጭ የሆኑት የ41 ዓመቱ ሉክ ሌትሎው ቃለ መኃላ ከመፈጸማቸው ከቀናት በፊት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሞቱ፡፡ ሉክ ትናንት ምሽት ነው ህመሙ ጸንቶባቸው በህክምና ሲረዱ…

ቦርዱ 6ኛውን ምርጫ መታዘብ ለሚፈልጉ የሀገር ውስጥ ሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ መታዘብ ሥራ መሳተፍ ለሚፈልጉ የሀገር ውስጥ ሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች በድጋሚ ጥሪ አቅርቧል። ቦርዱ ምርጫ ለመታዘብ ለሚፈልጉ የአገር ውስጥ ሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ፈቃድ ለመስጠት እና ለመከታተል…

ጌዲዮ፡- ህፃን አዝላ የምትታይ ታዳጊ-ልጅ፡- 

በደቡብ ክልል ጌዲዮ ዞን ጎቲቲ ወረዳ የሚኖሩ ተፈናቃይ ቤተሰቦች በዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት /ግሎባል አሊያንስ/ በተገነባላቸው ቤት ውስጥ፤ ህፃን አዝላ የምትታይ ታዳጊ-ልጅ    ፎቶ፡- ኢትዮ-ኦንላይን ሚዲያ

‹‹በኢትዮ-ሱዳን መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት ዲፕሎማሲያዊ ጥረት እየተደረገ ነው››

“በኢትዮ-ሱዳን መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት ዲፕሎማሲያዊ ጥረት እየተደረገ ነው” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። ችግሩ እንዲፈጠር ያደረጉት ቀጠናው እንዳይረጋጋ የሚፈልጉ ኃይሎች መሆናቸውን ጠቅሰው፤ የሱዳን የተወሰኑ…

ቅምሻ ከእኛው ለእኛው #በመተከል ዞን እየተከሰተ ያለውን ችግር ከመሰረቱ ለማጥፋት በህብረትና በትኩረት መስራት ያስፈልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን  እየተከሰተ ያለውን  ችግር  ከመሰረቱ ለማጥፋት በህብረት  እና  በትኩረት  መስራት እንደሚጠይቅ ጠቅላይ  ሚኒስትር  ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቤኒሻንጉል ክልል መተከል ውስጥ በዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለው…

ቅምሻ ከእኛው ለእኛው #የብልጽግና ፓርቲ እና የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ግንኙነታቸው በሚጠናክሩበት ጉዳይ መከሩ

የሁለቱ ፓርቲዎች አመራሮች በቀጣይ የፓርቲ ለፓርቲ ግንኙነቱን አጠናክረው ስለሚቀጥሉበት ጉዳይ በዌብናር ውይይት አካሄደዋል፡፡ ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የተለያዩ ስኬታማ ልምዶች ያለው ፓርቲ…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ #1ሺ ሄክታር የሚሰፋው የማይክል ጃክሰን የመኖርያ ግቢ በ22 ሚሊዮን ዶላር ተሸጠ

‘ዘ ኔቨርላንድ’ በሚል ስሙ የሚታወቀው የሟቹ ማይክል ጃክሰን መኖርያ ቤት መሸጡን ለጉዳዩ ቅርብ ነን የሚሉ ሰዎች ተናገሩ። ይህ እጅግ ግዙፍ መኖርያ የሚገኘው ከሎስ ኦሊቮስ ከተማ ቀረብ ባለ ጫካ በካሊፎርኒያ ግዛት…

ቅምሻ ከእኛው ከእኛው #”ባለቤቴን እና ዘጠኝ ልጆቼን አጠገቤ ገደሏቸው” ከበኩጂ ነዋሪዎች አንዱ

ታኅሣሥ 14 ቀን 2013 ዓ. ም. በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ቡለን ወረዳ፣ በኩጂ ቀበሌ ከለሊቱ 10፡00 ሰዓት አካባቢ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ከ100 በላይ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸው ይፋ ተደርጓል።…

ቅምሻ ከወዲህ ማዶ #በደቡብ አፍሪካ ከተከሰተው አዲስ የኮሮና ቫይረስ ምክንያት ብሪታንያ የጉዞ እገዳ አስተላለፈች

ብሪታንያ በደቡብ አፍሪካ ከተከሰተው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ወደ ሃገሪቱ የሚደረጉ በረራዎችን ማገዷን አስታወቀች፡፡ አዲሱ ቫይረስ የተለየው ከደቡብ አፍሪካ ከተመለሱ ተጓዦች ሲሆን በለንደን እና በሰሜናዊ ምዕራብ እንግሊዝ ነው መከሰቱ…

ቅምሻ ከእኛው ለእኛው #ጠ/ሚ ዐቢይ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ወዳጆችና የዳያስፖራ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈረንጆቹ ገና ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ወዳጆችና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ላይ መልካም የገና በዓል እና የደስታ በዓል ይሁንላችሁ ሲሉ ገልፀዋል።…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ #እስራዔል በሁለት ዓመት ውስጥ ለአራተኛ ጊዜ ምርጫ ልታካሂድ ነው

እስራዔል በሁለት ዓመት ውስጥ ለአራተኛ ጊዜ ወደ ጠቅላላ ምርጫ ልታመራ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ምርጫው የሚካሄደው መንግስቱን የመሰረቱት ሁለቱ ፓርቲዎች በበጀት ጉዳይ ላይ ባለመስማማታቸው ነው ተብሏል፡፡ መራጮች ከ12 ወራት በኋላ በመጋቢት ወር…

ቅምሻ ከእኛው ለእኛው #በመተከል ያለውን የፀጥታ ችግር ከመሠረቱ ለመፍታት የተቀናጀ ኃይል እንዲሠማራ ተደርጓል -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

በቤኒሻንጉል ክልል በመተከል ዞን ያለውን የፀጥታ ችግር በተለያየ መንገድ ለመፍታት የተደረገው ጥረት የሚፈለገውን ውጤት ባለማምጣቱ ችግሩን ከመሠረቱ ለመፍታት የተቀናጀ ኃይል እንዲሠማራ ተደርጓል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፡፡ በቤኒሻንጉል ክልል መተከል…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ #ፊሊፒንስ፡ ሳይፈለጉ የተረገዙ 200ሺህ ልጆች በኮቪድ ቤት መዋል ምክንያት የተጸነሱ ይሆን?

ፊሊፒንስ ጎዳናዎች ነፍሰጡር ይበዛቸዋል። ሆስፒታል የአዋላጅ እጥረት አጋጥሞ ይሆናል፤ የዳይፐርና ጡጦ ገበያው ደርቷል። ለምን? ብዙ ምክንያቶች አሉ። አንዱ ግን ኮቪድ-19 ነው። የእንቅስቃሴ ገደቡ ሰዎች ቤት እንዲውሉ አስገደዳቸው። ቤት ከዋሉ ደግሞ…

ቅምሻ ከእኛው ለእኛው #ቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን በተፈጸመው ጥቃት ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ገለፁ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን ማክሰኞ ሌሊት ለረቡዕ አጥቢያ በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተፈጸመ ጥቃት ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) እና አምንስቲ ኢንተርናሽናል ገለፁ። ቢቢሲ በተጨማሪ በጥቃቱ…

ቅምሻ ከእኛው ለእኛው #ኃይለማርያምና ሮማን ፋውንዴሽ በተመረጡ ፓርኮች የአካባቢ ጥበቃ ስራዎችን ለማከናወን ስምምነት ተፈራረመ

ኃይለማርያምና ሮማን ፋውንዴሽን ከኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ጋር በተመረጡ ፓርኮች ላይ የአካባቢ ጥበቃ ስራዎችን ለማከናወን የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የፋውንዴሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሮ ሮማን ተስፋዬ እና የኢትዮጵያ…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ #የአሜሪካ ኮንግረስ ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ 900 ቢሊየን ዶላር የእርዳታ ገንዘብ አፀደቀ

የአሜሪካ ኮንግረስ ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ 900 ቢሊየን ዶላር የእርዳታ ገንዘብ አፀደቀ፡፡ ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው ገንዘብ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ከፀደቀ በኋላ በየግዛት አስተዳዳሪዎች ይሁንታን አግኝቷል፡፡ እርዳታው በቫይረሱ ሳቢያ ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ…

ቅምሻ ከእኛው ለእኛው #የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማሟላት ያለባቸውን ሰነዶች ያላቀረቡ 26 የፖለቲካ ፓርቲዎች መሰረዙን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሁሉም ፓለቲካ ፓርቲዎች ማሟላት ያለባቸውን መስፈርቶች በጽሁፍ እንዲደርሳቸው ቢያደርግም ማሟላት ያለባቸውን ሰነዶች ያላቀረቡ 26 የፖለቲካ ፓርቲዎች መሰረዙን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአዋጅ ቁጥር 1162/2011 እና…

ቅምሻ ከእኛው ለእኛው #ከእያወዛገበ ያለውን የኢትዮጵያና የሱዳን ድንበር በጨረፍታ

ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ ሁለት አገሮችን ያወዛገበ ድንበር፤ ከፍ ያለ የእርሻ ልማትና ተያያዥ ኢንቨስትመንቶች የሚደምቁበት አካባቢ ነው። በሁለቱም አገሮች የሚገኙ የአካባቢው ነዋሪ ድንበርተኞች የይገባናል ጥያቄን ያነሱበታል፡፡ ይህ ለረዥም ዘመን የዘለቀ…

ቅምሻ ከወዲህ ማዶ #38ኛው የኢጋድ የመሪዎች አስቸኳይ ጉባኤ ተጠናቀቀ

38ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የመሪዎች አስቸኳይ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ፡፡ በጂቡቲ በተካሄደው ጉባኤ ኢጋድ በቀጠናው ሃገራት ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ቀጣይ አቅጣጫዎችንም አስቀምጧል፡፡ በጉባኤው በጠቅላይ…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ #ኮሮናቫይረስ፡ ስለ አዲሱ የኮቪድ ዝርያ እስከ አሁን የምናውቃቸው 10 ነጥቦች

ኮቪድ-19 ክትባት ተገኘለት እፎይ መባል በጀመረ ገና በሳምንቱ ከወደ ብሪታኒያ መጥፎ ዜና ተሰምቷል፡፡ የኮቪድ ተህዋሲ አዲስ ዝርያ ያለባቸው ሰዎች መገኘት ነው ዜናው፡፡ በፈረንጆች ገና ይህ ያልተጠበቀ ዜና መሰማቱ ለጊዜው አውሮጳን…

ቅምሻ ከእኛው ለእኛው #ኢትዮጵያ የወሰደችው ቆራጥ እርምጃ ነው – ሙሳ ፋኪ መሐማት

የኢትዮጵያ መንግሥት የአገሪቱን አንድነትና መረጋጋት ለማረጋገጥ የወሰደው እርምጃ ቆራጥነት የተሞላበት መሆኑን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ተናገሩ። ሙሳ ፋኪ ማሐማት ይህንን የተናገሩት ትናንት እሁድ ጂቡቲ ውስጥ በተካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት…

የአማራ ሚሊሻ የሱዳን ጦርን መክቶ አባረረ

የሱዳን ጦር በአካባቢው ላይ ኃይል እያከማቸ መሆኑ ተጠቆመ! የአማራ ሚሊሻና ገበሬ፣ የሱዳንን ጦር መክቶ ከአካባቢው ማባረሩን በድንበር አካባቢ የሚገኙ ምንጮች ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጹ፡፡አንድ የሱዳን ጦር መሪ ገድለው ሌላ የጦር መሪ ደግሞ…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ #ሳዑዲ ዓረቢያ እና ባህሬን የኮቪድ 19 ክትባት ጀመሩ

ሳዑዲ ዓረቢያ መጠነ ሰፊ የኮቪድ 19 የክትባት መርሃ ግብር ጀምራለች ፡፡ በባህረ ሰላጤዋ ሃገር ባለፈው ሳምንት  ጥቅም ላይ እንዲውል የተፈቀደውን የኮሮና ክትባት ከወሰዱት መካከል የጤና ሚኒስትሩ ቶፊቅ ራብያ አንዱ ናቸው፡፡ ላለፉት…

ቅምሻ ከእኛው ለእኛው #የትራንስ ኢትዮጵያ ንብረት የሆኑ ለስራ ወደ ጂቡቲ የተጓዙ 179 የደረቅ ጭነት ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎችን ለመመለስ ውይይት ተካሄደ

ከታገዱት ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው የትራንስ ኢትዮጵያ ንብረት የሆኑ ለስራ ወደ ጂቡቲ የተጓዙ እና ወደ ሀገር ቤት ሳይመለሱ የቀሩ 179 የደረቅ ጭነት ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎችን እና አራት የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ /ቦቴ/…

This site is protected by wp-copyrightpro.com