ዜና
Archive

Month: November 2020

ሰበር ዜና! ‹‹የጽንፈኛው ህወሓት ቡድን የአመራር አባላት ከያሉበት ዋሻ በአደን እየተያዙ ነው››

አቶ ጌታቸው ረዳ እና ሌሎች የህወሓት መሪዎች ከመቀሌ 45 ኪ.ሜ፣ ሀገረ ሰላም ከተባለች ቦታ ተከበዋል! በፌዴራል መንግሥት መከላከያ ኃይል በቁጥጥር ሥር ያልዋሉ የጽንፈኛው ህወሓት ቡድን የአመራር አባላት በአደን ከያሉበት ዋሻ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ስለጽንፈኛው የህወሓት ቡድን ከመነሻው እስከ መድረሻው አብራሩ

ሕግ ለማስከበር በተካሄደው ዘመቻ ፩ም ሰላማዊ ሰው አልተጎዳም! ጁንታው ንፁሃን ዜጎች በግፍ እንዲገደሉ በማድረግና በጅምላ በመቅበር አገራዊ ስጋት ለመፍጠር ሞክሯል! “የድህነት ድህነት ቢመጣ እንኳ፣ ክብሩን አሳፎ የሚሰጥ ኢትዮጵያዊ የለም! የብልጽግና…

የፋይናንስ ሴክተሩ በጁንታው ኃይል ለዘረፋ በሚመች መልኩ ተይዞ እንደነበር ጠ/ሚ ዐቢይ ገለጹ

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሴክተር ለዘረፋ በሚመች መዋቅር በጁንታው የህወሓት ኃይል ተይዞ መቆየቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባ እየተካሄደ ነው። በምክር…

በሀገር ክህደት የተጠረጠሩ መኮንኖች ቤት ሲፈተሽ በግለሰብ እጅ መያዝ የሌለባቸው ጦር መሳሪያዎች ተያዙ

በሀገር ክህደት ወንጀል የተጠረጠሩ የጦር መኮንኖች ቤት ውስጥ በተደረገ ኦፕሬሽንና ብርበራ፣ በግለሰብ እጅ መያዝ የሌለባቸው የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ከሀዲ ጁንታው የህውሓት ቡድን እንደ ሀገር ብጥብጥና ቀውስ ለማድረስ አልሞ…

የሕዝብ ምክር ቤት አባላት የህወሓት ቡድንና ኦነግ ሸኔ በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ ጠየቁ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የህወሓት ቡድን እና ኦነግ ሸኔ በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ ጠየቁ። የምክር ቤቱ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት ጥያቄ እና አስተያየት በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር…

ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ለቀው እንዲወጡ አደረገች የሚለው ዘገባ ሃሰት መሆኑ ተገለጸ

ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አደረገች የሚለው ዘገባ ሃሰት መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ መረጃ ማጣሪያ ገለጸ። የሃሰት ዘገባው የህወሓት ቡድን የሚያሰራጨው የሃሰት ፕሮፓጋንዳ አካል እንደሆነም ተመልክቷል።

ሰበር ዜና! ዶ/ር ደብረጽዮን በደቡብ ሱዳን ከግብጹ መሪ አል ሲሲ ጋር መገናኘቱ ተዘገበ

የጽንፈኛው ህወሓት ቡድን መሪ ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል በጁባ ከግብጽ መሪ ፕሬዝዳንት አል ሲሲ ጋር መገናኘታቸው ሱዳን ፖስት ዘገበ፤ ኢትዮጵያ ሁለት የደቡብ ሱዳን ዲፕሎማቶችን አባረረች፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ሁለቱን የደቡብ ሱዳን…

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባ ነገ ሊያካሂድ ነው

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ነገ ሊያካሂድ ነው። ነገ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ የሚካሄደው የምክር ቤቱ ልዩ ስብሰባ አጀንዳዎች 1….

‹‹እኔን የሚማርከኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ ነው›› ሌ/ል ጀነራል ባጫ ደበሌ

“ጁንታው የግንባሩን መሪ ይቅርና አንድ ወታደር መማረክ አይችልም፤ እኔን የሚማርከኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ ነው” ሲሉ ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ተናገሩ። የህወሓት ጁንታዎች የጦር መሳሪያ በመዝረፋቸውና ሚኒሻ በማስታጠቃቸው ብቻ እናሸንፋለን ብለው…

በመላ ኢትዮጵያ የሚኖሩ ዜጎች ከትላንት ምሽት ጀምሮ ደስታቸውን እየገለጹ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎችን ጨምሮ በመላ ኢትዮጵያ የሚኖሩ ዜጎች የአገር መከላከያ ሠራዊት መቀሌን ትናንት ምሽት ከጽንፈኛው የህወሓት ቡድን ታጣቂ ኃይል ነፃ ማድረጉን ተከትሎ ደስታቸውን እየገለፁ ነው። በአንዳንድ አካባቢዎች ለደስታ በተተኮሱ…

የትግራይ ሕዝብ ከስግብግቡ ጁንታ ጋር እንዳልሆነ በተግባር አስመስክሯል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጹ

“የመከላከያ ሠራዊት በድል በገሠገሠባቸው የትግራይ አካባቢዎች ሁሉ የትግራይ ሕዝብ ለሀገሩ ያለውን ፍቅርና ለመከላከያ ሠራዊቱ ያለውን ክብር አሳይቷል” ብለዋል። ጁንታው ካስታጠቃቸው ጥቂት የክፋት ኃይሎች ውጭ ያለው የትግራይ ሕዝብ መቀሌ እስኪገባ ድረስ…

ፌዴራል ፖሊስ በሀገር ላይ አፍራሽ ተግባራትን ይፈጽማሉ ባላቸው ላይ የመያዣ ትዕዛዝ አወጣ

ዛሬ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን፣ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት በመሆን የተለያዩ ሚዲያዎችን በመጠቀም “አገር አፍራሽ መረጃ” ያሰራጫሉ ባላቸው ግለሰቦች እንዲሁም በ27 ወታደራዊ ሹማምንት ላይ የመያዣ ትዕዘዝ መውጣቱን አሳውቋል።

የአገር መከላከያ ሠራዊት መቀሌ ከተማን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጠረ

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በጽንፈኛው የህወሓት ቡድን ቁጥጥር ሥር ነበረችውን የትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና- መቀሌ ከተማን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠሩን ለሕዝብ አሳወቀ፡፡ ሠራዊቱ ሕግን በማስከበር ዘመቻው፣ የሰሜን እዝ ማዘዣን ተቆጣጥሯ፤ ከ7 ሺህ…

በህወሓት ታግተው የነበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ የመከላከያ ሠራዊትና የፌዴራል ፖሊስ አባላት ወደ አማራ ክልል እየገቡ ነው

በጽንፈኛው የህወሓት ቡድን ታግተው የነበሩ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ አባላትና የፌዴራል ፖሊስ አባላት ወደ ሰሜን ጎንደር ዞን በየዳ ወረዳ መግባት መጀመራቸውን ወረዳው አስታውቋል፡፡ የበየዳ ወረዳ አስተዳዳሪ ታደገኝ ውባዬሁ በስልክ…

ሜጀር ጀኔራል አለምሸት ደግፌ በራያ ግምባር የከባድ መሳሪያ አስተባባሪ ሆነው ሀገራቸውን እያገለገሉ ነው

የጥምር ጦር ውጊያ መሃንዲሱና የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል አዛዥ ሜጀር ጀኔራል አለምሸት ደግፌ ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ከሚባሉ የተማሩ ጀግና ጀነራሎች መካከል ከፊት የሚሰለፍ ነው። በደርግ ዘመን በሶቬት ህብረት ለሰባት ዓመታት…

ደብረፂዮን ለሮይተርስ የዜና ወኪል ‹‹ቴክስት›› ላኩ

የጽንፈኛው ህወሓት ቡድንና የትግራይ ክልል የቀድሞ ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል፣ አጭር የስልክ የጹሑፍ መልክት ለሮይተርስ የዜና ወኪል ላኩ፡፡ ዶ/ር ደብረፂዮን፣ ለሮይተርስ በላኩት አጭር የጽሑፍ መልዕክት በመቀሌ “የከባድ መሳሪያ ድብደባ እየተካሄደ…

በራያ ግምባር በዓዲ መስኖ ማይበለስ መፋቅ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከፍተኛ ክምችት ያለው የጦር መሳሪያ ተገኘ

የትግራይ ህዝብ እና ሐይማኖት ቁርኝታቸው ከፍተኛ እንደሆነ ይነገራል፤ በትግራይ ክልል ውስጥ በርካታ ቁጥር ያላቸው የሐይማኖት ተቋማትም ይገኛሉ፡፡ አንዳንዶቹ የሐይማኖት ተቋማት ደግሞ የዓለምን ህዝብ ትኩረት የሚስቡ የሐይማኖት፣ የባህል እና የታሪክ ድርሳናት…

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስም የታተሙ ሕገ ወጥ መታወቂያዎች ከጽንፈኛው ቡድን እጅ ተገኘ

በራያ አላማጣ ከተማ ከአንድ የመንግስት ቢሮ ውስጥ በርካታ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስም የታተሙ ሕገ ወጥ መታወቂያዎች ተገኝተዋል። በስፍራው አስተያየታቸውን የሰጡት ምክትል ኮማንደር ጥላሁን ታደሰ እንደገለፁት፣ ይህን መታወቂያ የሚጠቀሙት ግለሰቦች…

የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል የከተማ ውጊያ ሥልጠና እና ተሞክሮ ያላቸውን ብቻ ሕግ ለማስከበር ወደ መቀሌ ሊያስገባ ነው

በሶማሌ እና በደቡብ ሱዳን የከተማ ውጊያ ልምድ ያላቸውና በሰላም አስከባሪነት ለዓመታት ያገለገሉ የኢትዮጵያ ወታደሮች ለዘመቻ መቀሌ (ሕግ ማስከበር) ዝግጁ መሆናቸው ታወቀ፡፡ በሁለቱ ከተሞች በከተማ ውጊያ የሰላም ማስከበር ስራ እየሰሩ ከነበሩት…

ቅምሻ ከእኛ ለእኛው፡- “የአማራ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻ ተጋድሎ ከዛታ ተራሮች ሥር”

መልከዓ ምድራዊ አቀማመጡ ወጣ ገባ፣ ያገጠጠ የአለት ቋጥኝ፣ ጠመዝማዛ መንገድ እና የበረታ ፀሃይ አካባቢውን ፈታኝ አድርጎታል፡፡ ጦርነትን ለማያውቅ የእኔ ቢጤ ጦርነት ግብሩ ብቻ ሳይሆን ስሙ ራሱ ያስፈራል፡፡ በታቃራኒው ግን በጦርነት…

የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሕግ ለማስከበር ወደ መቀሌ ከተማ ጎራ ሊል ነው

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት መቀሌን እና የወንጀለኛው ጁንታ ቡድን አባላትን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ስትራቴጂክ ቦታዎችን ያዘ፤ በማጥራት ሥራ ላይ መሆኑን አሳወቀ፡፡ የትግራይ ህዝብ ከመጀመሪያው ዕለት አንስቶ ለመከላከያ ሰራዊት ወገንተኝነቱን አሳይቷል ብሏል። የአገር…

የደብረፂዮን ሚስት አሜሪካዊ ስለሆንኩ የአሜሪካ ኤምባሲ ተወካዮችን በፍጥነት አገኛኙኝ አለች

የህወሓት ሊቀመንበርና የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት የዶ/ር ደብረፂዮን ሚስት፣ በሱዳን በኩል ተደብቃ ከሀገር ልትወጣ ስትሞክር፣ በኢትዮጵያ መንግስት የደህንነት ሠራተኞችና መከላከያ ኃይል በቁጥጥር ስር መዋሏን ተከትሎ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ተወካይ ጋር…

ኤርትራ ለሁለተኛ ጊዜ የሮኬት ጥቃት ተሰነዘረባት

ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን ዛሬ ማምሻውን አስመራን ጨምሮ ደቂመኸር ፣ አዲሃሎ በተሰኙ የኤርትራ ከተሞች ላይ በርካታ ሮኬቶችን ተኩሷል ፡፡ ጽንፈኛ ቡድኑ እርምጃውን የወሰደው የገጠመውን ጦርነት ዓለም አቀፍ ገፅታ ለማላበስ ነው ተብሏል።…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሕግ የማስከበር ዘመቻና የእስካሁን ውጤት

የራያ አላማጣ ግንባር መሪ ሌ/ጄ ባጫ ደበሌና የከባድ መሳሪያዎች አስተባባሪ ሜ/ጄ አለምሸት ደግፌ፣ ጀግናው የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊታችን ሄዋኔ ከተማን መቆጣጠሩን አረጋግጠዋል፡፡ ጄኔራል መኮንኖቹ በሥፍራው በመገኘት ለጋዜጠኞች የግዳጁን አፈፃፀም አስመልክቶ ጋዜጣዊ…

ጠ/ሚ ዐቢይ መንግሥት ተፈናቃይ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው መልሶ እንደሚያቋቁም ገለጹ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በትግራይ በሚደረገው ውጊያ ተፈናቅለው የተሰደዱ ዜጎችን ለመቀበል እና መልሶ ለማቋቋም መንግሥታቸው ዝግጁ መሆኑን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚንስትሩ ይኸን የተናገሩት የአፍሪካ ሕብረት የወቅቱ ሊቀ-መንበር የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል…

እነ ጃዋር ለደህንነታቸው ሲባል የፍርድ ሂደታቸው የሚታይበት ቦታ እንዲቀየር ጥያቄ አቀረቡ

በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ጃዋር መሐመድ እና አቶ በቀለ ገርባ፤ ለደህንነታቸው ሲባል የፍርድ ሂደታቸው የሚታይበት ቦታ እንዲቀይር ጥያቄ አቀረቡ። ሁለቱ ተከሳሾች በደህንነት ስጋት ምክንያት ዛሬ ዓርብ ህዳር 18 ቀን 2013…

ሰበር! መቀሌ ዙሪያ የሚገኙት የሞላዚት እና አሸንጓዴ የሚባሉ ትንንሽ ከተሞች በመከላከያ ቁጥጥር ሥር ዋሉ፤ መቀሌ ሥጋት ውስጥ ወድቃለች

ከመቀሌ አቅራቢያ በምትገኘው ኮስታ እንዳ ጊዮርጊስ አካባቢ መሽገው የነበሩ አንድ ክፍለ ጦር የጽንፈኛው ህወሓት ቡድን ልዩ ኃይልና ሚሊሻ በደረሰባቸው ጥቃት ከነሙሉ ትጥቃቸው እጃቸውን ሰጡ፡፡ ከመቀሌ ዙሪያ በ14 ኪሎ ሜትር ርቀት…

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ኅዳር 24 እና 25 መርሃ-ግብር ተያዘለት

በአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ኅዳር 24 እና 25 ቀን 2013 ዓ.ም መርሃ- ግብር (ፕሮግራም) እንደ ተያዘለት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡ ቢሮው ተማሪዎች በተገለጹት ቀናት…

ለአፍሪቃ ፀረ-ሽብር ጥናት ማዕከል ተመራማሪዎች ገለፃ ተደረገ

በወቅታዊ የኢትዮጵያ መንግሥት ሕግ የማስከበር እርምጃ ዙሪያ በአልጀርስ ለሚገኘው የአፍሪካ ሕብረት ፀረ-ሽብር ጥናት ማዕከል ተመራማሪዎች ገለጻና ውይይት ተደረገ፡፡ ገለፃውን የሰጡት የሚሲዮኑ መሪ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ሲሆኑ፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግሥት በትግራይ ክልል…

ምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን ከፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዦ ኢቭ ለድሪዮ ጋር ተወያዩ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዦ ኢቭ ለድሪዮ ጋር ተወያዩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ገለፃ አድርገውላቸዋል።…

በመዲናዋ ያለ ደረሰኝ ሽያጭ ሲያከናውኑ የነበሩ ከ22 በላይ ድርጅቶች ተያዙ

በአዲስ አበባ ከተማ ያለ ደረሰኝ ሽያጭ ሲያከናውኑ የነበሩ ከ22 በላይ ድርጅቶች መያዙን የከተማ አስተዳደሩ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ባደረገው ድንገተኛ ክትትል ድርጅቶቹን በሕግ ቁጥጥር ስር ማዋል…

‹‹ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን አመራር የመሸገበት ሥፍራዎች ተለይተው ታውቀዋል››

‹‹የጁንታው ምሽጎች ተለይተዋል›› ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን የአመራር አባላት፣ ቀደም ሲል ልጆቻቸውንና የቅርብ ዘመዶቻቸውን ወደ ባህር ማዶ መላካቸውን የገለጸው የፌዴራል መንግሥት፣ አሁን ደግሞ ራሳቸውን በቻይኖና ኩባንያዎችና በሱር ኮንስትራክሽን በገነቧቸው ከመሬት በታች…

የሰሜን እዝ ሠራዊትን በሤራ ለጥቃት ያጋለጡ ፍርድ ቤት ቀረቡ

የሰሜን ዕዝን የሬዲዮ መገናኛ በመጥለፍ በተጠረጠሩ 7 የጄኔራል መኮንኖች ላይ ፖሊስ የጠየቀባቸው ተጨማሪ 14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ፡፡ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ የልዩ ቀጠሮ ችሎት በሀገር…

ፍሬ-ከናፍር፡- “ጁንታው አልገባውም እንጂ የአማራ ሚሊሻ እኮ አንዱ እንደ አንድ ሺ ጦር ነው!” ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ

ህወሓት፣ ‹‹የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የኃይል እጥረት አለበት›› በማለት ላሰራጨው ፕሮፓጋንዳ የጄኔራሉ ምላሽ:- “ሲጀመር በአሁኑ ሰዓት መከላከያ ሠራዊቱ የሚዋጋው በእልህና በቁጭት ነው። እኛ እያገዝነው እንጂ እየመራነው ነው ማለት አይቻልም። በቂ የሆነ…

‹‹በጽንፈኛው የህወሓት ቡድን ተጽዕኖ ችግር ላይ ወድቆ የቆየውን ሀገራዊ አንድነት ለማጠናከር እየተሠራ ነው››

በጽንፈኛው የህወሓት ቡድን ተጽዕኖ ችግር ላይ ወድቆ የቆየውን ሀገራዊ አንድነት ለማጠናከር የሚደረገውን ጥረት በመደገፍ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ ገለጹ፡፡ 5ኛው የብሔሮች፣ ብሔራሰቦች እና ህዝቦች…

This site is protected by wp-copyrightpro.com